Тёмный
AFTA TUBE
AFTA TUBE
AFTA TUBE
Подписаться
Welcome,
We are an Ethiopian edutainment channel. This channel is a place where you can find entertaining dramas presenting stories depicting real life events and full fictional stories.
It is established by professionals who have been working on an other popular RU-vid channel for more than 10 years. Hallelujah Akalu (Simba) is one of them. Hallelujah is best known for his Voice Over Narrations of crime stories and his unparalleled directing skills.
Enjoy while enlightening yourselves! Cheers!

እንኳን ወደቻነላችን በደህና መጡ
@aftaaz መዝናኛና ቁምነገር ሲሹ ወደኛ ቻናል ጎራ ይበሉ…
እውነተኛ የህይወት ክስተቶች ላይ የተመሰረቱ እና ሙሉ ለሙሉ ልብ ወለድ የሆኑ ታሪኮችን በአዝናኝና አስተማሪ አቀራረብ እነሆ እንላችኋለን!

ይህ ቻናል በሌላ ተወዳጅ የዩትዩብ ቻናል ላይ ከ10 ዓመታት በላይ ሲሰሩ በቆዩና ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች ጥምረት የተጀመረ ቻናል ነው፡፡ በ እውነተኛ የወንጀል ታሪክ አተራረኩ ዝነኛነትን ያተረፈውና የተለየ የዳይሬክቲንግ ተሰጥዖ ባለቤት የሆነው ሃሌሉያ አካሉ (ሲምባ) ከመስራቾቹ አንዱ ነው፡፡
እየተዝናኑ ዕውቀትን ይሰንቁ! ይመቻችሁ!

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆናችሁን አትርሱ!

በተከታዮቹ የማኅበራዊ ሚድያ አድራሻዎቻችን ላይ ያግኙን


ጉድ - በነገው ዕለት(Trailer)
1:12
2 месяца назад
Комментарии
@hayat905m
@hayat905m 10 часов назад
ጎበዞች በርቱ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 20 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 20 часов назад
ምን ችግር አለው ባለትዳር አደሉ እንዴ ትልቀቀዋ መቼም ባልና ሚስት ተኝተው ምን እንደሚሰሩ የታወቀ ነው እኔ ብሆን ልቀቂው ምንም አልፈራም እላት ነበር በታሪክ አትለቀውም ባልየው ፈሪ ነው
@user-jm5qo4zw4d
@user-jm5qo4zw4d 21 час назад
❤❤❤❤
@jahrajahra3941
@jahrajahra3941 22 часа назад
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@MekaBogale
@MekaBogale День назад
ቤተሠቤን እማያከብር ባል ገደል ይግባ
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo День назад
ማናችንም የገጠር ልጆች ነን ግን በጣም በዛ ቤት እሚበላ ጠፍቶ እሷ የጣፈጠ ምግብ ውጭ ልትመገብ ሆ
@user-cs6xo4rt2t
@user-cs6xo4rt2t День назад
𝐘𝐞 𝐳𝐚𝐳𝐢𝐧𝐚𝐥𝐢
@user-cs6xo4rt2t
@user-cs6xo4rt2t День назад
😢😢😢😢😢
@Hfff766Hfff76
@Hfff766Hfff76 День назад
አይዞህ ልጅህን አሳደግ❤❤❤❤❤
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx 2 дня назад
አዎ በሀሉም ቤት ደርሰዋል ያዉ አልሐምዱሊላህ አሁን ተለያይተን እንዴ ራሱ ቤተሰብ የምያይ አላሂ ሰቶኛል መልካምነት ለራስ ነዉ
@marthamamo4917
@marthamamo4917 2 дня назад
በጣም ነው የሚያስተምረው ስስታም ባል ነው ጎበዝ ሴት ናት
@TigstGetachow
@TigstGetachow 2 дня назад
አስተማሪ ነው እሷን ወደህ ቤተሰቧን
@gelabayush9795
@gelabayush9795 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-mx3yf9lq1z
@user-mx3yf9lq1z 2 дня назад
😢😢😢😢😮😮😮
@user-px1xc9lc8j
@user-px1xc9lc8j 2 дня назад
የትዳር ትልቁ ነቀርሳ አለመደማመጥ ነው
@sdasa7811
@sdasa7811 2 дня назад
❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 дня назад
Yeledememamet Siketil hulunim endaras bicha betidar wusti giltsegninat asfelagi new
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 дня назад
Yeledememamet Siketil hulunim endaras bicha betidar wusti giltsegninat asfelagi new
@user-ub8ub5mt2y
@user-ub8ub5mt2y 2 дня назад
ወይም ወንዶች😮
@birukakalu4670
@birukakalu4670 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-kb9ig1ny1v
@user-kb9ig1ny1v 2 дня назад
ይሄ የኔ ሂወት ነበር 3አመት ሙሉ ያለቀስኩበት አሁን መካሻ ምርጥ ባል ነዉ የሰጠኝ አልሀምዱሊላህ😢😢😢ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል እናት ግን አትገኝም ስለዚህ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p День назад
ማሻአላህ
@OumerAhmed-e7y
@OumerAhmed-e7y 2 дня назад
በጣም አስተማሪ ጠክሩ እናመሠግናለን
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 2 дня назад
❤❤❤❤❤
@muntha6959
@muntha6959 2 дня назад
❤❤❤
@MuluAbdisa-l8g
@MuluAbdisa-l8g 2 дня назад
😮😮😮😮😮😮😮
@geral-dineorevida3828
@geral-dineorevida3828 3 дня назад
❤❤❤❤❤
@SolomonBerhanu-uu2qm
@SolomonBerhanu-uu2qm 3 дня назад
jele New End? tekblwe Fetare Setota
@TiruworkKidane
@TiruworkKidane 4 дня назад
Wow wow yemegerem movie nw beretulen simbasha
@user-vv6pw1ek9e
@user-vv6pw1ek9e 4 дня назад
ወይኔ ልጅቱ ስታናድ ስታስጠላ😢😢😢😢
@birhanugeremew8323
@birhanugeremew8323 4 дня назад
አስተማሪ ነው።
@hnah4891
@hnah4891 5 дней назад
ከክፍ ነገር አላህ ይጠብቀን
@rsrs8270
@rsrs8270 5 дней назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@AntenehZeleke-rw3jo
@AntenehZeleke-rw3jo 5 дней назад
ትክክል የቆሻሻ ቆሻሻ ናአት ፈጣሪ ከደዚች አይነቷ ፈጣሪ ይሰውረን
@ሀዪቲ
@ሀዪቲ 5 дней назад
ሲያስጠሉ አሁን ይሄ ምንን ያስተምራል አላህየ ልብ ስጠን😢
@Emnet865
@Emnet865 6 дней назад
እዉነት ነዉ በአሁን ሰአት ሰዉን ማመን ከባአድ ነዉ 🥹🥹🥹
@aynalem3830
@aynalem3830 6 дней назад
Wenadu Lij wow new
@AbozenZenebe
@AbozenZenebe 6 дней назад
ስታስጣላዘጊ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 6 дней назад
ክብር ቅድሚያ ለቤተሰብ ማክበር ያስከብራል❤❤❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 7 дней назад
ዋውውውውውው አስተማሪ ነው ብተስብ ክብር ነው❤❤❤❤❤
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 7 дней назад
ምን አይነት ቁሻሻ ሴት ነች እቺ ሴተኛ አዳሪ ነች በትዳር በገዛ አልጋው ሴት አሰዳቢ ቆሻሻ
@Samirah-x4c
@Samirah-x4c 7 дней назад
ሁልጊዜም አጨራረሱ አያምርም ከተዋረዱ ቡሀላ ሲሰቃዩ መታየት አለበት
@ZaynbaStotaw
@ZaynbaStotaw 7 дней назад
አይ ጄሪ😅😅😅😅
@TsFav-c5j
@TsFav-c5j 8 дней назад
የመዳም ቅመሟ ነቃበይ
@مؤمنةاحمد
@مؤمنةاحمد 8 дней назад
አይድሊ እረገኝ አለይ ማዘረ ❤ 😂😂😂😂
@user-ne5fz2gp4e
@user-ne5fz2gp4e 8 дней назад
Eniei.eskazarei.yerasen.xelai.alimeniemi😂😂
@Yesubichewa
@Yesubichewa 8 дней назад
ዕርሱ 🙄😂
@benyamsholla7034
@benyamsholla7034 8 дней назад
አይይይ የገጠር ልጅ ጭራሽ ከቤተሰቦቻችን ፊት ወንድ ማወራት ከመቸ ጀምሮነው ትንሽ ወጣ ያለነው ልጅቱ ምንም አትመችም ንግግሯ ይዘጋል ትንሽ ክብር ያሥፈልጋል ለቤተሠብ
@misganche6831
@misganche6831 8 дней назад
😢😢😢😢
@Kuwait-gd5vq
@Kuwait-gd5vq 8 дней назад
Wow yessssssss❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉