Тёмный
endalegeta multimedia
endalegeta multimedia
endalegeta multimedia
Подписаться
The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this country's cultural landscape are part of this channel. It recognizes and acknowledges those institutions that strive to enhance and promote the culture of reading among the general public.
The channel was created by the author, Endalegeta Kebede who has written over fourteen fiction and nonfiction works.
A pioneer in promoting a culture of widespread reading, Endalegeta has established, the first of its kind, a non profit organization called Zagol Book Bank and is it's executive manager.
Since February 2020, Zagol has managed to distribute over 38,000 books through out Ethiopia.
Please Join Us!
Let us have a glimpse into our country and ourselves!
Be A Family of Love and Wisdom!
Комментарии
@abenezerteka4688
@abenezerteka4688 21 минуту назад
ብ/ጄ ካሳዬ ጨመዳ የሃገር ታሪክ ናቸው ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ስለ ካራማራው ጦርነት ተነስቶ አሊ በርኬ መረሳቱ ግን ትንሽ ቅር አሰኝቶኛል በሌላ ኘሮግራም ሊነሳ ሊዘከር ይገባዋል ጀግና ነውና አመሰግናለሁ 🙏
@fasikaabera3734
@fasikaabera3734 3 часа назад
ፕ/ር አክባሪዎ ነኝ!!!
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 14 часов назад
መገዳደል እንዲቆም አለመማር ነው። የግድያው ጠንሳሾች የተማሩት ናቸው።
@InnocentBabyPenguin-if2om
@InnocentBabyPenguin-if2om 21 час назад
ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@bekileo
@bekileo 21 час назад
ነብዬ እኔ አፈር ልብላልህ😭
@InnocentBabyPenguin-if2om
@InnocentBabyPenguin-if2om 21 час назад
ሞት እንኳን ጨክኖ ወስዶ ከሚያስቀረዉ ምን አለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥረዉ
@InnocentBabyPenguin-if2om
@InnocentBabyPenguin-if2om 21 час назад
ነፍስህ በሰላም ትረፍ 26/10/2016
@zelalembawana5537
@zelalembawana5537 День назад
Dr endalegeta good job.keep it up.
@user-cg1vw8dc5o
@user-cg1vw8dc5o День назад
እባክህ ዶክተር አዳም ረታን አቅርበው። ነገር ግን እንደሌሎቹ ለካክፈህ መተው ሳይሆን አናዝልን እንድናውቀው እንድናደንቀው እርዳን። እሱም በተራ ሆይሆይታ እና ግርግር በስም ብቻ ሳንረዳው እንዳይረፍድ። በተረፈ ለስነፅሁፍ ከፍታ ትጋትህ ክበር
@esmailhassen6796
@esmailhassen6796 День назад
NEBEYE BETAME NWU YEMENWODEHE FETARI EDMA SETOHE TENA SETOHE BTAWORANE BEZU LENSEMAHE ZEGEJU NEBERENE BESELAME EREFE KEBEZU MOTE AKOYETO ENDTASTEMERENE LADEREGEHE AMELKE YEMESGEN BETAME LEBA AZENUALE
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat День назад
በርቱ። በግጥም ላይ ተጨማሪ ውይይት መስማት እንፈልጋለን ። 👏👏👏👏🙏🙏🙏
@gethab2306
@gethab2306 День назад
Thank you!
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 День назад
Betesasate poletical aquame Ertrawyanin angelatu chefechefu lesidet daregu .
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 День назад
እናመሰግናለን በጣም
@aman7077
@aman7077 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zetemahare
@zetemahare 4 дня назад
እጅግ በጣም አስተማሪ ! እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 4 дня назад
ስተታችንን ከትንሽ ግዜ በኃላ አርመናል? እምም!
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 4 дня назад
ፈሳምም ቅዘናም ... እያቃጠርክ ቂጥ ላሽ አስመሳይ ስለሆንክ ሰው አስበልተህ ተርፈህ አሁን እንደ ሰው ትቀደዳለህ... ቀዳዳ...
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 4 дня назад
Gtim yarejal Ende?
@atnafable
@atnafable 4 дня назад
ሐዘንሽ አመመኝ_ ደበበ ሰይፉ ******** ውል አልነበረንም የፍቅር ቀጠሮ ቃልም አላኖርንም በወግ ተቀምሮ፤ እኔ አንቺን እንዳላይ አንቺ እኔን እንዳታይ አምባችን ተቃጽሮ ዕጣችን ተካሮ፤ ቀለምሽ ከዐይኔ አሻራሽ ከጣቴ ባይጠፋ ተማትሮ (እትብት እምብርት ሁኖ እንዲኖር ደድሮ) ይኸው አካሄደን በድንገት ዘንድሮ። የገጽሽ ብርሃን ቢጠይም ፀዳሉ ድምፅሽ ቢቀጥንብኝ ቢሠልብኝ ቃሉ ወዘናሽ ቢማስን ዛሬ ያለውሉ በእጆችሽ ጨበጠኝ ሐዘንሽ ሥዕሉ ሐዘንሽ አመመኝ ብሶትሽ ጠቀሰኝ። ጀንበር ነሽ አበባ ሕይወት ተስፋ ዘቦ ፋሲካ ዕንቁጣጣሽ ማኅሌተ ገንቦ በዬ ያወደስኩበት ታዘበኝ ዘመኔ የትላንታት ቀኔ ዛሬ ሊጮህብኝ ቅኔ እንዳይደል እውኔ፤ ሐዘንሽ አመመኝ ብሶትሽ ጠቀሰኝ። የገደል ማሚቶን ታዘብኳት ተኝታ በጩኽትሽ ማየል አኩርፋና ታክታ ላንቃዋ ይታየኛል ደም ለብሶ ደም ጐርሶ ቃልሽ ያለፈበት በጭንቅ ተለውሶ፤ ሐዘንሽ አመመኝ ብሶትሽ ጠቀሰኝ። ጽጌሬዳይቱ ንቦችሽ አለቁ ሰዎችሽ ደቀቁ ጨፌ ላይ ተኝተው ባድማ ላይ ነቁ፤ ዐዋይን ሰማኋት ስታለቅስ በይፋ ከጐጆሽ ስትወጣ ትቢያዋን አራግፋ፤ ሐዘንሽ አመመኝ ብሶትሽ ጠቀሰኝ። አላውቅልሽ ብዬ አታውቂልኝ ብዬ እምነትሽን ጥዬ ፍቅርሽን ገድዬ አኩርፌሽ ስቀመጥ ያው እንደ ባላንጣ ይኸው ነጭ ማተብሽ ሊያስታርቀን መጣ፤ ሐዘን ነው ውበትሽ ውበት ነው ፍቅርሽ ብርሃን - ጥለት አልቦ ከል ነጠላሽ ዐይኔን የገለጠው ጥቁር ጨለማሽ፤… ሐዘንሽ አመመኝ ብሶትሽ ጠቀሰኝ። ------ ግንቦት 1966ዓ.ም. ደበበ ሰይፉ
@kirubzemedu
@kirubzemedu 5 дней назад
በውቀቱ ስዩምን ለምን አትጋብዝልንም
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 5 дней назад
@netsanetyibeltal-of1hd
@netsanetyibeltal-of1hd 5 дней назад
ገጣሚ ሕግ ሲያወራ … ግጥም ምስል መፍጠር ነው፤ የከባድ ቃላቶች ቦታቸው መዝገበ ቃላት ነው፥ … ባለቅኔ ሲቀኝ፦ ''የጤናዬን … የጤናዬን ነገር አደራ … የዘፍጥረቱንም ጭምር ችዬ አልቆምም ብቻዬን… ያለ ጽንፈ ዓለሙ ድምር'' አያ ሙሌ
@danieladmassu2637
@danieladmassu2637 5 дней назад
ድንቅ ፕሮግራም፤ድንቅ አቀራረብ፤ድንቅ እንግዳ፤ድንቅ አወያይ👌👌👌👌
@Dagua101
@Dagua101 5 дней назад
How I enjoy listening to this conversations 😭
@yonasmereba4851
@yonasmereba4851 5 дней назад
Enamesgenalen
@fitsumtewolde8189
@fitsumtewolde8189 5 дней назад
አህ ኘ/ር መስፋን ቢኖሩ እዉነቱን ቁጭ!
@geremew8126
@geremew8126 5 дней назад
Thank you!!!!!!!!!!!!!!!!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 5 дней назад
🙏🙏
@wondimugetachew9498
@wondimugetachew9498 6 дней назад
ዶ/ር እንዳለ ጌታ ዛሬ ፕሮግራምህ በጣም አስደስቶኛል፡፡ ምክንያቱም ደበበን የሚያህል ገጣሚ ስሙ እየደበዘዘ እየተረሳ የሄደ ያህል ይሰማኝ ነበር፡፡ ዛሬ ስሙን አንስታችሁ በመጫወታችሁ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ እባክህ በብዙ እንዲነሳ ደጋግመህ ስራበት ፤ የሰውየው ስራ ጥልቅና አመራማሪ በመሆኑ ወጣቶች በደንብ እንዲያውቁት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
@tesfayeengdaworkmaru412
@tesfayeengdaworkmaru412 6 дней назад
Dance
@mitiku5577
@mitiku5577 6 дней назад
የፕሮፌሰር አለማየሁ ብቃት ለተራው ህዝብ( lay man) በሚገባው መልኩ መተንተኑ ነው ። ይህም የምለው እራሴን እንደ ተራ ሰው ቆጥሬው ስለሆነ ነው በመሆኑም ። አይኔና ጆሮዬ ሙሉውን ዝግጅት ከሱ ጋር ነበሩ።
@ZenebeGetaneh-gm3ut
@ZenebeGetaneh-gm3ut 7 дней назад
Yes, best time to discuss to our country economy
@Rastefarii
@Rastefarii 7 дней назад
put this old fart back in prison. He is responsible for death of millions. why is he out and free after commiting a genocide of generations
@sev7634
@sev7634 8 дней назад
It’s quite fascinating to see scholars like professor Bahiru get the platform like this one so they can share their immense knowledge and experience with this generation. His book 📕 was one of highly demanded books in our library @Bahir Dar University back in 2011 (GC). በጣም ከምቆጭበት ነገር አንዱ ሚዲያዎቻችን ሆን ተብሎ በሚመስል መልኩ ምሁራኑን መድረክ ነፍገዋቸዋል:: በተቃራኒው ለትውልድ የአእምሮ ልህቀት አንዳች ጠብ የሚል ፋይዳ የሌላቸውን "አርቲስቶች" እያቀረቡ በየ እለቱ ወጣቱን አእምሮውን ያላሽቃሉ:: ለነገሩ የሚያውቅን ሰው መድረክ ላይ አቅርቦ ቃለ መጠይቅ ማድረግ በራሱ እውቀት ይጠይቃል:: ለዚህ ደግሞ አብዛኞች (if not all) “ጋዜጠኞች" ነፃ ናቸው:: ምክንያቱም ምሁራንን መድረክ ላይ ይዞ ቀርቦ መጠየቅ አንባቢ መሆንን ይጠይቃል:: የት ተወለድክ-የምትወደው ምግብ ምንድነው ከሚል ያልፋል::እንዳለጌታ (ዶ/ር) እጅግ አድናቂህ ነኝ ስለዚህ ፕሮግራም::
@sev7634
@sev7634 8 дней назад
It’s quite fascinating to see scholars like professor Alemayehu get the platform like this one so they can share their immense knowledge and experience with this generation. በጣም ከምቆጭበት ነገር አንዱ ሚዲያዎቻችን ሆን ተብሎ በሚመስል መልኩ ምሁራኑን መድረክ ነፍገዋቸዋል:: በተቃራኒው ለትውልድ የአእምሮ ልህቀት ጠብ የሚል ፋይዳ የሌላቸውን "አርቲስቶች" እያቀረቡ በየ እለቱ ወጣቱን አእምሮውን ያላሽቃሉ:: ለነገሩ የሚውቅን ሰው መድረክ ላይ አቅርቦ ቃለ መጠይቅ ማድረግ በራሱ እውቀት ይጠይቃል:: ለዚህ ደግሞ አብዛኞች (if not all) “ጋዜጠኞች" ነፃ ናቸው:: ምክንያቱም ምሁራንን መድረክ ላይ ይዞ ቀርቦ መጠየቅ አንባቢ መሆንን ይጠይቃል:: የት ተወለድክ-የምትወደው ምግብ ምንድነው ከሚል ያልፋል::እንዳለጌታ (ዶ/ር) እጅግ አድናቂህ ነኝ ስለዚህ ፕሮግራም::
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 8 дней назад
Haile Selassie and his predecers were oppressers, and the Dergue System was a KILLER
@fasikaabera3734
@fasikaabera3734 9 дней назад
በጣም የሚደንቅ ፕሮግራም ነው!!! በርቱ!
@aman7077
@aman7077 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dagnubeyene
@Dagnubeyene 10 дней назад
እናመሰግናለን !! እንዴት መሳጭ እንደነበር !! በዙ ዕውቀት አገኘን !!
@ThomasAlan-zy1of
@ThomasAlan-zy1of 10 дней назад
What an interesting example of South African history. Also, Ato Fasica Sidelel mentioned it as one "white South African told him both of us the blacks & whites came to South Africa, but the land belongs to the indegenious people of [San]." Which i did not know before. Belewal - & believed him as if that White Man is100% correct. Yes, it is half truth, but Ato Fasica shouldn't take it seriously unles to strengthen his beliefs of long-term interactions of Ethiopians. South Africa was formed as a republic, when the Afrikaners inspired by the Great Trek movement inserch of promised land (whose promise). Remember the then role of Afrikaner Calvinisim & political Zionisim & its heavy influence on whites in Cape Town, who are moving up to the North of South Africa (close to Zimbabwe) and the Zulu people who are a part of the Great Bantu language group whose movement began from West Africa prior to 2000 years before reached around 15th century and even crosed the Limpopo Rever ( around Mozambiq ) Yes since the 15th Century the poor whites who where working at the British ships was setteled around Cape Town. The North wardly movement of the poor whites and the thousands of years gradual movement of the Bantu language speaking groups - Zulus. Yegena nalu its this Fiticha & the discovery of Gold & Diemond in the 19th century which led to the formation of Aparthied South Africa. Pls see the book by Bernard Magubane, "The Making of A Resist State : British Imperialism & the Union of South Africa." 1875- 1910" In addition to that. Pls see the book by Shula Marks ( relatively Liberal historian) it will show u a very long history of South Africa. I am not trying to undermine uŕ ideas, but i am trying to show how it's going to be very difficult to someone whose worldview is changed from one extreme to the other.
@user-yg8rv2de1x
@user-yg8rv2de1x 10 дней назад
ደርግ አገር መምራት አልችልም ብሎ መልቀቅ ነበረበት።
@kassahuncherkos4527
@kassahuncherkos4527 11 дней назад
I have respect for Dr. Endalegeta and Bedilu Wakjira for the interesting discussion I love all keep it up additionally I wish one day bewuketu seyum will be there
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 11 дней назад
Good job. Thanks a lot.
@MeleseGashaw
@MeleseGashaw 11 дней назад
እናመሰግናለን ! በሌላ ሙያ ወስጥ ለሆንን እና ለግጥም 'ጥሩ ስሜት' ላለን ብዙ ትምህርት እና ተጨማሪ የእይታ አቅጣጫን የሚሰጥ ፕሮግራም ነው።
@user-be5tj4kx2n
@user-be5tj4kx2n 11 дней назад
ደርግ ያደረገው ጥፋት አንዱ ሌሎችችን በሌላው ክፍል ማስፈር ስተት ነው ፡፡