Тёмный
Selam Tube
Selam Tube
Selam Tube
Подписаться
ሰላም ቲዩብ ቻናል:-

በምንወዳት አገራችን ሰላምን ለማስፈን በሃይማኖት፣ በፖለቲካ፣ በታሪክ፣ በባህል እንዲሁም በማህበራዊ ግንኙነታችን ዙሪያ በጎ ተጽዕኖ ለመፍጠር የተደራጀ የዩትዩብ ቻናል ሲሆን ለሀገራችን የሚጠቅሙ መልካም ሃሳቦች አሉን የሚሉ ሰዎች ሃሳባቸውን በዚህ ቻነል ማጋራት ይችላሉ። ክፋት ሊወገድ የሚችለው፣ ክፉ አድራጊዎችን በመቃወም እና በማጥፋት ሳይሆን ክፉ ሃሳቦችን በመልካም ሃሳቦች በመተካት ነው። ስለዚህ መልካም ሃሳቦች በዝተው እና ተትረፍርፈው ክፉ ሃሳቦችን እና ድርጊቶችን እንዲዋጡ፤ ሁላችንም የየራሳችንን ድርሻ እንወጣ!
ስለዚህ ይህንን ሰላም ዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ፣ ላይክ እና ሼር በማድረግ አብረውን ሰላምን ለማምጣት ሰራተኛ ይሁኑ::

ዋና አዘጋጅ ተሾመ ሽፈራው
#ድል ለኢትዮጵያ !!!
13:55
14 дней назад
የጾመ ፍልሰታ ሚስጥር
56:15
21 день назад
13 August 2024
26:44
Месяц назад
12 August 2024
13:51
Месяц назад
7 August 2024
14:26
Месяц назад
6 August 2024
25:10
Месяц назад
Комментарии
@MamoTesema-l3r
@MamoTesema-l3r День назад
አሜን አሜን እግዚአብሄር ያፍጥነው ጉብኝቱ ናፍቆናልና
@chekolehadis9512
@chekolehadis9512 3 дня назад
ወረኞ ካድሬ
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 3 дня назад
አለማዊ ዘፈን ሐጢያት ነው ስትል አንተስ ወንድሜ ?
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 4 дня назад
ከስንት ስቃይና መከራ ተርፎ የልጅልጅ እንዲያይ የረዳውን እግዚዓብሔርን ማመስገን ችሏል : አሁንም እሱ እንደሚመቸው ይኑርበት ተዉት: ሌላ ወሬ ፈልጉና እንጀራችሁን ብሉ እሱ ደስ ብሎት እየኖረ ነው: ቢፈልግ ለምን በወንዝ አያምንም ምንም የሚያሳስብ ነገር የለውም:: ተዉት ይኑርበት እኛ አድናቂዎቹ እንወደዋለን በተለይ ከጎስሽ ጋር ሆኖ ::
@nahomabiy-dk3cr
@nahomabiy-dk3cr 6 дней назад
Egezabeher le mechereshashen yasayen kefu nesh masreja yelalesh
@solomonassefa9364
@solomonassefa9364 7 дней назад
ወንድሜ ክበርልኝ ድንቅ እይታ ነው ያለህ ይህ ፍታዊ እይታህ ይቀጥል አይወሰድብህ ትክክለኛ እውነታ እና ጥያቄ ነው ያነሳኸው በርታ
@ashenafifikadu6995
@ashenafifikadu6995 7 дней назад
አንድ ጥያቄ አለኝ በፕሮቴሰቲያን ዘንድ አንድ ሰዉ ጌታን የተቀበለ ቀን ዳነ የዘላለምን ህይወት አገኘ ይባላል ደህንነቱንም በምንም መንገድ አያጣዉም እንላለን ታዲያ አሌክሰ ምንሰ ቢያደርግ ምን ችግር አለዉ
@DanfileDangiso
@DanfileDangiso 14 дней назад
አሜን ❤❤❤❤
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 14 дней назад
እግዚአብሔር ከኢትዮጵያና ከኢትዮጵያውያን ጋር ስለሆነ ግብፅ ሰላምን እንድትሻ እንመክራለን::
@tesfayegizwe3141
@tesfayegizwe3141 15 дней назад
እግዚአብሔር የሰጠን ዶክተር በነተ ለገነዘብ ያደራችሁ ገነዘብ አምለካችሁ
@AbdulkareemNegeso
@AbdulkareemNegeso 16 дней назад
Ante leba
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 16 дней назад
SALM.NAW.YNFKEN
@muller3255
@muller3255 16 дней назад
ጸልዩልኝ ማለት የመሽነፍ ምልክት ነው? ኤረ ሰዎች የቓንቓ አጠቃቀም ሳታውቁ ጉብ ብላችሁ ዩቱቤር መሆን ይብቃ። በማን ነው እሚሸነፈው ሁለቱም እኮ የአንድ ፓርቲ አባላሎች ናቸው ህወሓት ናቸው ዶ/ር ደብረጽዮን ደግሞ በህወሓት አሰራር ሊቀ ወንበር ነው አራት ነጥብ የትግራይ ህዝብ ደሞ ደብሪጽ ሊቀወንበሩ መሆኑ ነው እምያውቀው ጌታቸው ተራ ታጋይ ነው በትግራይ ህዝብ አልተመረጠም ስለዚህ የህወሓት ህግ ተከትሎ ከሄደ እሰየው ካልሆነ ይወጣል ምን ችግር አለው ስለዚህ የትግራይ ህዝብ ካልፈለገህ ራስህ ወይም በጀኖሳይደር አቢይ አህመድ ከተመረጥክ ዋጋ የለህም።
@mulugetafsiabd7947
@mulugetafsiabd7947 16 дней назад
ጋዜጠኛ ተብዬውም ሆነ ተጠያቂው መምህር: በማን ኮንቴክስት ነው? ከኦርቶዶክስ ውጪ ከሆናችሁ አይመለከታችሁም። ይሄ የኦርቶዶክስን ሀይማኖት የማስቀጠልና ያለማስጠንቀጠል ጉዳይ ነው። አታጭበርብሩ!
@KirosTewelde-t6w
@KirosTewelde-t6w 17 дней назад
abena absteletkum zekuruna welde cheros atresna absteletkum kum kulu kdhn bsteletkum
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 17 дней назад
Ginosidr zebele
@peter-f7z
@peter-f7z 17 дней назад
Gobez Berta. wondimee
@user-rl2qn2vi5u
@user-rl2qn2vi5u 17 дней назад
መሳይ መኮንን ነው
@tsegaymekete463
@tsegaymekete463 18 дней назад
Arguing
@reemsatliynreem2503
@reemsatliynreem2503 18 дней назад
❤❤❤
@danielballe5021
@danielballe5021 18 дней назад
የብልፅግና ፍርፋሪ ለቃሚዎች የህዳሴው ግድብ ሲያልቅ መብራ በነፃ ወይም በጣም በቀነሰ ዋጋ ታገኛላችሁ ሲለን ወያኔ የአሁኑ ይባስ በየሶስት ወር አዲስ ጭማሬ እየተባለ እናንተ ግልገል የብልፅግና አቃጣሪዎች ስለ 8ኛው ክፍል የውሸት ዶክተር ልታወሩልን ትፈልጋላቹ ። ምድረ የማትሪክ ቁስለኛ መጀመሪያ ማትሪክ እለፋና አንተም ጋዜጠኝነት ተንታኙም የፖለቲካ ሳይንስ ቢያንስ ማስተር ድረስ ተማር ምድረ የአቦጊዳ ሽፍታ
@hagosgebremusa1537
@hagosgebremusa1537 18 дней назад
Are bkah tultula
@AhmedMohammed-sj9ux
@AhmedMohammed-sj9ux 18 дней назад
የተከበርክ ልጅ ለሀገርህ ብዙ ታገለግላለህ
@AhmedMohammed-sj9ux
@AhmedMohammed-sj9ux 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤😂
@fhjvcghjb5394
@fhjvcghjb5394 21 день назад
ስለአብይስ ንገረኝ
@amuefaman4298
@amuefaman4298 23 дня назад
ፓስተር ጌታ ይባርክህ ዛሬ በጉርድ ሾላ ሙሉ ወንጌል ስላየሁት በጣም እድለኛ ነኝ ❤❤❤ በኢየሱስ ሠላም አለን ምክንያቱም ሠልፉ የእግዚአብሔር ነው ።
@سمرهسمرهه
@سمرهسمرهه 24 дня назад
Amennnnnnnn
@NeberBayseber-g8e
@NeberBayseber-g8e 27 дней назад
በ ጋዜጠኛዉ ተናድጃለሁ ሀሳባቸውን ለመስረቅ ነዉ በመሀል የሚያወራው አዉራ ቢሉት ራሱ ደህና ጥያቄ አይጠይቅም አልጠየቀምም።ጋሼን ግን ፈጣሪ ብዙ ዓመታትን ያኑርልን💚💛❤️💚💛❤️
@Yabseradyared-ep3gs
@Yabseradyared-ep3gs 27 дней назад
“ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥” - ኤፌሶን 5፥11
@Yabseradyared-ep3gs
@Yabseradyared-ep3gs 27 дней назад
“በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ፥ ያልተማሩትና የማይጸኑትም ሰዎች ሌሎችን መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ እነዚህን ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ።” - 2ኛ ጴጥሮስ 3፥16
@Yabseradyared-ep3gs
@Yabseradyared-ep3gs 27 дней назад
ዋውውውውውውእንደዚህ በእውነት እና በድፍረት ቃሉን የሚሰብኩ የሃሰትን እና የጨለመውን ሥራ የሚያፈርሰ እንጀ መሪጌታ ሚስጢሩ ያሉትን ስለሰጠኸን እናመሰግንሃለን ጌታ ሆይ ተባረክ
@logostvethiopia8284
@logostvethiopia8284 27 дней назад
መሪጌታ ምሥጢሩ የዘመናችን የወንጌል አርበኛ ናቸው ስለእርስዎ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 27 дней назад
አንበሳው ዛሬን አትይ ታላቅ ክብር እና በረከት ከፊትህ አለ ጠላት የፈለገበት ቦታ ይፈጥፈጥ❤
@AbrehamLanteyideru
@AbrehamLanteyideru 29 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ! የተነገረው ይፈፀማል ኢየሱስ ጌታ ነው!!! ተባረክ ፓስተር ቢተው ❤❤❤
@AbrahamEitcha
@AbrahamEitcha Месяц назад
ምን አይነት ከበሮ ጭንቅላት ነው ያቀረብከው ባዶ ባዶ
@zeritumehretu6381
@zeritumehretu6381 Месяц назад
አሜን ይሁን
@muller3255
@muller3255 Месяц назад
የት አይቶት አይንና ጭንቅላት አንድ ላይ ነው እሚሄዱ loser ትግራይ (ህወሓት ) በዶክተር ደብረጽዮን እየተመራች ለመጪው የትግራይ ግስጋሴ ወደፊት ትሄዳለች፣ ህጻኖች ባንዳዎች ብትግራይ ምድር ቦታ የላቸውም ይፈርሳሉ ይለቀማሉ አራት ነጥብ።
@mesfinhaile1477
@mesfinhaile1477 Месяц назад
አንተ ጋዜጠኛ ግን ለመታወቅ እየጣርክ ነው። የራስህን ስራ እንደ ዶ/ር መስከረም በመስራት ለመታወቅ ሞክር። ምን አለ ከቦርጭህ ትንሽ ወደ ጭንቅላትህ ቢያረግልህ።
@ZedTig-xm3ej
@ZedTig-xm3ej Месяц назад
ጋሼ ታአዲዮስ ታአንቱ እውነትን እስከ ህይወት መስዋአት እውነትን ይዘው በመቅረቦት እናአመሰግናአለን
@AncheAyele
@AncheAyele Месяц назад
Ameeeeen ❤❤❤
@AklilMelese
@AklilMelese Месяц назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dOSW4azJFV0.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bega7KAXpow.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2bXFOdKAhYs.html
@lidyaaraya6590
@lidyaaraya6590 Месяц назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሁሉም እንዳልከው ይሁን
@abebamelessie7818
@abebamelessie7818 Месяц назад
ፖስተር ቢተው ከብዙ ጊዜ ብኋላ በእንደዚህ አይነት አገራዊ መልእክት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባርክህ ተባረክ
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 Месяц назад
Tinbutu yetenegere sele Ethiopia ewente new🎉geni yehi yeawera bandera batetekumeti melkami new🎉Yehe yeawera bandera be sew deme new yemikomow 🎉Egzeabeheri yazenbeti bandera new🎉🎉
@adanechsima587
@adanechsima587 Месяц назад
Amene Amene
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Месяц назад
እስቲ ትንሽ ረጋ በል አጃኢቦ ። የሙሉ ወንጌሉ ደስአኝ እንዳይሰማህ እሱ ደግሞ ሌላ ነገር ነዉ እያለ ያለዉ ወይ እየተወዳደረችሁ ነዉ ።
@derejeabdissa7512
@derejeabdissa7512 Месяц назад
እኔ ፒሮቲስታንት ነኝ ነገር ግን እኔ እንደማውቀው ኦርቶዶክስም ክርስቶስን ይሳብከሉ እንደ ማንኛውም ቤቴ እምነት ድከም ልኖራቸው ይችላሉ
@derejeabdissa7512
@derejeabdissa7512 Месяц назад
ንግግርህ በጣም ያስጣላል ልያስተውከኝ ጥቅት ነው የቃረኝ
@derejeabdissa7512
@derejeabdissa7512 Месяц назад
በጣም የሚያዘዝን ነገር አንቴ ሽባት ያወጣ እንደዚህ በአደባባይ ስትወሽ ትውልድ ከአንቴ ምን ይማራል? የስው ልጅ ሁሉ ጣላት ሰይጤን ነው እንጅ አሜርካ አይደሌም መጽሐፈ ቅዱስን እወቅ በሀገርቱ ላይ ቁጣን ያመጡ እንደአንቴ አጫባርባርዎች ናቸው ሌላው ደግሞ ፒሮትስታትንና ኦርቶዶክስን ማገጬት ነው የሚትፍልገው ደግሞ ንግግርህ ሞገስም ኃይልም የሌውም መንፍስ ቅዱስ የሚናገረው ይታወቃል ብትሰማ ንስሐ ግባ
@freweyne865
@freweyne865 Месяц назад
አዎ ትክክል ነህ በዚ ጨለማ ክረምት ነሀሴ ኢትዮጵያ ተሞሹራለች ምንዛሪ አልጨመረም ገበያም አልጨመረም.