Тёмный
yneser ayne የንስር አይን
yneser ayne የንስር አይን
yneser ayne የንስር አይን
Подписаться
@ynserayne2314 Instagram ላይ ያገኙናል ⭕
እንደ ንስር ዐይን ከደመና በላይ እየቃኘን ከማህበረሰባችን ጓዳ ለናንተ መማሪያ የሚሆኑ ጉዳዬችን ፈልፍለን እናወጣለን ታዲያ ያለ እናንተ ድጋፍ የሚሳካ ነገር የለምና ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ።
Комментарии
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 20 часов назад
እኔ እምለው ከዚህ ሁሉ በሗላ በር ከፍቶ ባስገባት ምን ማለት ነወ በሬ ወአራጁ እንደሚሄድ ሆናችሁብነወ ምን አለ ነገሩን ሲሪየስ ብታዩት። በሀረሜላ የዋህነት ገና ብዙ ጉድ ይመጣባችሁዋል ምክንታቱም አስካሁ ክስ ስላልተከፈተ።
@tutuwak106
@tutuwak106 20 часов назад
Yeneserachn Betam dese belognal hulem desssssss yebeleh ❤❤❤❤❤❤❤
@IftuD
@IftuD 20 часов назад
እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ ሔርሚ ከአሁን በኋላ ኣክስትሽ ግቢ እንዳትገባ መተቷን ይዛ በርቀት ሁኑ ይህቺ በክፋት ሳይጣንን ታስቀናለች
@semirasemu-en5yn
@semirasemu-en5yn 20 часов назад
mashallah betam des yilal allah yitebikachu yenisir ayin wendmachu nw kewendimim belay silezih herimela bedigamy endatasikefiw adera ena demo betam mitereda chigir wust yalech gorebete alech endet nw adirasha magignet michilew
@MamelaSiraj
@MamelaSiraj 20 часов назад
ቢኒ ምርጥና ማልካም ሰዉ ነህ ዪሄም ብቻ ሳይሆን አስተዋይም --- ነህ ። መልካሙዋን እና አስተዋዩን ፈጣሪህ ዪስጥህ
@RAHMASEID-t2r
@RAHMASEID-t2r 20 часов назад
የነስር አይን ምን እየጠበክ ነው አክስታቸውን ለምን አታሳስራትም መተት ታረግባቸዋለች ትገላቸዋለች ችላ አትበል
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 20 часов назад
ስትመጣ ለምን በር ከፍታችሁ ታስገባላችሁ የሆነ ነገር እንዳታደርግባችሁ ተጠንቀቁ
@rhametali1193
@rhametali1193 20 часов назад
ሄርሜላ ወድምሽ ያባትሽ የናትሽ ምትክ ነዉ አልገባሽም 2ያባት ምትክ የነስር አይንነዉ
@amIna-fo4ij
@amIna-fo4ij 20 часов назад
ራሳቹ ጠቡቁ ወንድሞቼ እህቴ❤❤🎉
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 20 часов назад
የተወሰነ ንብረት ሽጡና አውሮፖ ወይም አሜሪካ ኑሩ ኢትዮ በአመት አዴ እየመጣችሁ ኢጆይ ታደርጋላችሁ ጥላታችሁ ብዙ ነውና ልቀቁ ራሳችሁን ጠብቁ
@HanaKassa-u4b
@HanaKassa-u4b 20 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LuciaGebremichael
@LuciaGebremichael 20 часов назад
Hi Hermela you are very lucky to have two brothers who care dearly about you I hope you learn your lesson from these bad experiences Next time whatever new things if it doesn't make sense, consult your blood brother and your promise brother I am sure they will be there for you I wish fast recovery lead by an example girl ❤❤❤❤❤
@htwy52
@htwy52 20 часов назад
የንስር ዓይን፣ እኒያ መጀመሪያ ስለ እነዚህ ልጆች የነገሩህ ያባታቸውን ወዳጅ አመስግናቸው። ሌላው ቀድሞ የቢኒ ጓደኛ የሆነ ወይም የሆኑ ከሴትዮዋ ጋር ወዳጅ ሆነው ስሙን ሲያጠፋ የነበሩትን ሰወች ከተቻለ አለማቅረብ አሊያም በያንዳንዷ ግንኙነት ላይ ጥርጣሬና ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋል። ንስር አይን እነዚህን የመሰሉ የሀገር ባለውለታ ሊሆኑ የሚችሉ ፤አንተም ብዙ የለፋህባቸውን ወንድምና እህትህን እንዳትለያቸው። ላንተና አብሮህ ለደከመው የሙያ ባልደረባህ/ ወንድምህ መልካም አውድ አመት ያድርግላችሁ፣ አመቱም የስኬት ይሁንላችሁ፣ የምትወልዷቸው ይባረኩ የወላጆቻችሁ ጧሪ ላገር ለወገን ጠቃሚ ያርጋችሁ።
@bsrathadera3381
@bsrathadera3381 21 час назад
Betam des yilal ayozachu bertu telat keruq aymetam iqan lezih abeqachu geta yibarikahu ❤❤🎉
@mulualemtesema1121
@mulualemtesema1121 21 час назад
Ebakehe gazetegnaw wendeme yechi seteyo Lela neger sataseb tolo wesenu. Metaser alebat yechi kifu.
@hshhssbhs4429
@hshhssbhs4429 21 час назад
Hi brother how u doing? Finally u win am so.. happy for u. I try to share yr channel to my friends and families but they say to me it’s movie not true but I follow u and I know u did real brother ❤
@skykefela5499
@skykefela5499 21 час назад
Edme lensr ayn ahunm ke gud new yawetachu.Stwesnu lesu amakrut tlk wendmachu new.🇪🇷🇸🇪🙏🥰
@MillionBekere
@MillionBekere 21 час назад
የነስር ዓይን እባክህን በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የትዝታን የስልክ ልውውጥ ከቴሌ ማግኝት ትችላለህ ይህን ካደርክ የአቶ አበበን አድራሻ በቀላሉ ልታገኙ ትችላላችሁ
@BezaYetnbi
@BezaYetnbi 21 час назад
ለነስር አይን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ግን ሄርሜላ እና ቢኒያም ጥንቃቄ አርጉ ለላግዝ በማታቁት ሰዎች ተልእኮ እዳይመጣባቹ ጠላት ተኝቶ አያድርም ጥንቃቄ ያስፈልጋቹዋል😢 እንኳን አብሮ አደረሰን
@fufoolomo
@fufoolomo 21 час назад
ይህችን ነብሰገዳይ መተተኛ አክስትዋ ለምን ለህግ አልቀረበችም?? መታሰር ይኖርባታል።
@scf3129
@scf3129 21 час назад
የትም ብትሄድም ምንም ነገር መብላት የለባቹሁም
@kaaadijaashoo
@kaaadijaashoo 21 час назад
❤❤❤❤❤
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
ለዚህ ጅግና ኣንዲ ሽሊማት ይጦው የሚቲሉ ላይክ ንኩኝ👏👏❤❤❤
@meronhile7925
@meronhile7925 21 час назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እግዚአብሔር እደረገ በመልካም እመትባል ❤❤❤❤
@Alex-z4x
@Alex-z4x 21 час назад
በንስርአይንናበዱኳሾ ሂወታቸው የተስተካከለው እግዝአብሄር በጣም የሚወዳቹ ፈጣሪያያችሁን አመስግኑ ለነዝህ ጃግኖችሺአመት ጤናይስጣቸው 15:09
@bmm3152
@bmm3152 21 час назад
ሄርሜለ እና ብን የንሰር አይን ሁለቹኑሙ ከመጥፎ ነገር አለህ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤❤ሄርሜለ ሙሉ አፍየሽን ይስጥሽ አይዞኝ ሁሉሙ ነገር ለቦጎ ነዉ❤❤❤❤❤
@Yeshume
@Yeshume 21 час назад
እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር ደሀን የምትረዱበት ዘመን ይሁን ተበረኩ ቀላል አይደለም 300የተቸገረ መርዳት ዉለታችሁን ጌታ ይክፈላችሁ አሜንንንንንን❤❤❤❤❤
@tsehaykefale-yr2qt
@tsehaykefale-yr2qt 21 час назад
Please by car for Yneser aye.With him after God nothing.
@እተኢላህልብ
@እተኢላህልብ 21 час назад
ጀግና
@mulatlemma3991
@mulatlemma3991 21 час назад
ለምን ቤታቸዉ እንድትመጣ ፈቀዱላት በመድሀኒት ትገላቸዋለች ትችላለቸ‍ እ ንዳትመጠ‍ኣ ማሰቆም አለባቸዉ
@askask9433
@askask9433 21 час назад
የናት ሆድ ዝጉርጉር ነዉ ይባላል ግን ቢሆንም የአቶ እርሚያስና የትዝታ እህትና ወድምነት ሰማይና ምድር ሆነብኝ ማለቴ ቤተሰብ ከዉጭ አምጥቶ አሳድጉት ይሆን እደ ዴ? ማለቴ ስናትና አባትዋ እኩዋን አንድም ቃል ተናግራ አታዉቅም 😮
@mahboba1239
@mahboba1239 21 час назад
የኔ ጀግና አላህ እድሜና ጠና ይስጥ ወላህ ሲለአንተ ቃላት የለኝም ተባረክ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 21 час назад
ሔረሜላ እና ቢኒ ወንድማችንን የነሥረ አይንን በደብ አመሥግኑለን እያየናችሑ ሥታመሠግኑት አላይም ጀግናችን አግዚአብሔር ይጠብቅልን መልሶ አገናኛችሑ❤❤❤❤
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 21 час назад
ሔረሜላ እና ቢኒ ወንድማችንን የነሥረ አይንን በደብ አመሥግኑለን እያየናችሑ ሥታመሠግኑት አላይም ጀግናችን አግዚአብሔር ይጠብቅልን መልሶ አገናኛችሑ❤❤❤❤
@tesfathunasress5718
@tesfathunasress5718 21 час назад
Ygna Jelena gazategna enkawn Aderesehe.❤❤❤❤ ante Keene lebe❤❤❤❤❤ Eyesedebuhe wdedekachw,❤❤❤❤❤wletaw ykeebdal.
@menengebremariam1445
@menengebremariam1445 21 час назад
የንስር አይን እግዚአብሔር ይስጥህ ለዚህ ሁሉ መልካም ነገር ከእግዚአብሄር በታች መልካም አድርገህላቸዋል:: እናንተም ደግሞ ታላቅ ወንድማችሁ ስለሆን አክብሩት ከመካከላችን ውጣ እያላችሁ ማመናጨቅ መጮህ አይገባም ካለፈው ስህተት ተማሩ ወንድማችሁን ውደዱት ለናንት የቆመ የልብ ወንድማችሁን አማክሩ:: ሲቀጥል ይችን አክስታችሁን ወደግቢአችሁ እታስገቡ ለጥበቃ ሰራተኞች ትእዛዝ አስተላልፉ ደግሜ ደግሜ የምነግራችሁ የቤታችሁን ስራተኛ በገንዘብ እንዳትደልላት ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::
@AbebaNigatu-vs2qm
@AbebaNigatu-vs2qm 21 час назад
በጣም እግዚይባረከህ ሄርሜላ አቤ አግዚ ከናተጋር ይሁን እጸልየላቸውለው አይዞቸሁ ተበረኩ ከዜህ በኋላ አሰተውሉ ይህቸን ሴት ተጠበቁ አብሯቸሁ ያለው የረደቸሁ እግዚ ይባረክ
@mariealemayehu
@mariealemayehu 21 час назад
የንስር አይን እንዃን አደረሰህ እንዴት ናት አክስትየዉ መንግስት ናት እንዴት አትታሰርም አልገባንም የልጁም አባት ምን ላይ ደረሰ ስራ ሊያበዛብህ ነዉ ግን እርዳው እባክሀ
@Alex-z4x
@Alex-z4x 21 час назад
የአንድሴትልብ እንደጡታቸው የተንጠለጠለ ነው ቢኒ ተንትሻላለህ ይቅርታ አድርግላት ወንድነህ አክስት ተብየው የሴጣ ንቁረጭ ነች አሁንምከእግዝአብሄር ገረራሳቹወጠብቁ 33:08
@AsnakechBekele-gz2pe
@AsnakechBekele-gz2pe 21 час назад
ሔርሜላናወንድሟበጣምታምራላችሁ፡ይኸጀግናወንድማችሁ፡በጣምየሜመሰገን፡ከእግዚአብሔር በታችእሱአላችሁ፡በጣምማክበር፡እሱየሜላችሁንስሙት፡ሔርሜላከአክስትሽእራቄ፡በጣምተንኮለኛመሆኗንታዉቄለሽ፡እስከመዳኒትመስጠትየደረሰችአሁንምተጠንቀቄ፡የሷንእውነትአወቅሽ ያንተእውነትወቶአያልቅምብለሽማንቋሽሽ፡ዛሬምያዳነሽእሱነው የተቸገረውንከመከራየሜያወጣ ለነፍሱየማየፈራሁለትነፍስያለውየሜመስል፡ጀግናበጣምየመከብረው፡እግዚአብሔር ጤናውንይስጠው።
@Kerima-p3b
@Kerima-p3b 21 час назад
ሰው ከሌለበት በሽጉጥ እዳገላችሁ ጥንቃቄ ያስፍልጋል
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ 22 часа назад
ወድምዬ የኔጀግና❤❤❤❤ከስደት ስመጣ ባገኝህ ምኞቴ ነው❤
@hiawathadegenerate3896
@hiawathadegenerate3896 22 часа назад
please don’t say my aunt she’s not your aunt she’s weird lady. 🤷🏽
@hiawathadegenerate3896
@hiawathadegenerate3896 22 часа назад
please don’t say my aunt she’s not your aunt she’s weird lady. 🤷🏽
@yohanessemagn103
@yohanessemagn103 22 часа назад
እራስህን ጠብቀህ ስራ ቆቤ ነው እኮ እምታጠጣን በርታ
@rigbelemlem3909
@rigbelemlem3909 22 часа назад
👍👍👍👍❤️
@HayatHayat-rq8sl
@HayatHayat-rq8sl 22 часа назад
እረ ይች ሴትዩ ።።አትቅረቡ
@amalroz9235
@amalroz9235 22 часа назад
ሄርሜላ ገና ይቀርሻል ህግ ሳይሆን የንስር አይን ነዉ ለዚህ ያበቃሽ እሱን አመስግኚ
@mulualemtesema1121
@mulualemtesema1121 22 часа назад
Akest tebeyewa tetaserelen ebakachehu....
@lazangagurud351
@lazangagurud351 22 часа назад
Biniam be abatu Eritrawi now ymeslengal