Тёмный
WegeGNa Terek | ወገኛ ተረክ
WegeGNa Terek | ወገኛ ተረክ
WegeGNa Terek | ወገኛ ተረክ
Подписаться
ይህ ወገኛ ተረክ ነው። ልቦለዶች፣ አጫጭር ታሪኮች፣ ግለ ታሪኮች፣ እውነተኛና አስደናቂ ታሪኮች ውብ ሆነው ይቀርቡበታል::

ስልክ +251907316271
Facebook: facebook.com/PhilosophyET

Комментарии
@adahgych2016
@adahgych2016 6 часов назад
ምርጥ ትረካ አንድ ነገር ደራሲው ያልፈራውን እውነታ ድርስት ኤዲት አታድርገው:: እንደወረደ ብትተርከው ወንድሜ :: ሀሳብ ነው
@EphremEphy
@EphremEphy День назад
Well come !
@gezegeta923
@gezegeta923 3 дня назад
Where is 7 8 9 10 11... I need them now :-) We need for the weekend...
@gezegeta923
@gezegeta923 4 дня назад
ምስጋና ይድረሳችሁ፥፥በዛ አድርጉት በቀን ሁለት ለቀቁልን፥፥ በርቱ፥፥
@elsaa6482
@elsaa6482 4 дня назад
Ameseginalehu❤
@EphremEphy
@EphremEphy 4 дня назад
ምርጦች አፍጥኑት እየዘገያቹ ነው!
@temutemu9526
@temutemu9526 5 дней назад
እጅግ ድንቅ ነው ግን በጣም ዘገየህብን በጉጉት አለቅነ
@semirafarisidris
@semirafarisidris 6 дней назад
መፀሀፉን አንቡቢዋለሁ, ግን ባንተ አነባብ በጣም ያምራል
@fantutemesgen4363
@fantutemesgen4363 7 дней назад
እሱ ይበለው
@tutuz8920
@tutuz8920 7 дней назад
ደደብ ንክ
@samjoco
@samjoco 9 дней назад
መዝገቡ ❤️❤️ እናመሰግናለን ወገኛ ተረክ 🙏🙏🙏
@adahgych2016
@adahgych2016 9 дней назад
ምርጥ ትረካ
@user-qd3kt9ly2r
@user-qd3kt9ly2r 12 дней назад
smart keep it up
@hen6964
@hen6964 12 дней назад
Gerum néw bereta
@gezegeta923
@gezegeta923 16 дней назад
Nice it is good when it is 30 minutes.
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 16 дней назад
@elsaa6482
@elsaa6482 17 дней назад
Amesegnalehu❤
@bayyaabbaya8492
@bayyaabbaya8492 17 дней назад
እንዴት ናፍቆኝ ነበር መሰለህ መዝገቡ። በርታ ወንድሜ
@elsaa6482
@elsaa6482 20 дней назад
Betaam.amesehinalehi❤
@cjsulhamer8819
@cjsulhamer8819 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@wondesnderese3667
@wondesnderese3667 21 день назад
ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በርታልን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ
@gezegeta923
@gezegeta923 21 день назад
Keep it up. I suggest you post three four parts at a time.
@cjsulhamer8819
@cjsulhamer8819 21 день назад
እግዚአብሔር ይስጥህ
@temutemu9526
@temutemu9526 21 день назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን
@Ethio.Comedy
@Ethio.Comedy 22 дня назад
በርቱ
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 22 дня назад
በጣም ሀሪፉ መፀሀፋ ነው ሀሪፍ ትራኪ ነው ህናመሰግናለን በርታሀ
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 24 дня назад
በጣም ደስ የሚልና የሚያስቅ ልብ የሚያንጠለጥል ❤️❤️❤️🫶🏾
@wondesnderese3667
@wondesnderese3667 25 дней назад
ቀጣይ ግራጫ ቃጭሎች ቢተረክ ደስ ይለኛል
@wondesnderese3667
@wondesnderese3667 25 дней назад
ምርጥ መፅሐፍ ምርጥ አተራረክ በርታልን መንድሜ እናመሰግናለን
@addishode1541
@addishode1541 25 дней назад
❤❤
@temutemu9526
@temutemu9526 26 дней назад
እባክህ ቀጣይ ግራጫ ቃጭሎችን ❤❤❤
@zeddo94
@zeddo94 26 дней назад
i hope i gets more views! i am very excited to get the whole part of ke amen bashager ! i had lost patience in waiting of coming parts! thanks a lot!!
@gezegeta923
@gezegeta923 26 дней назад
በዚህ ችሎታህ ግራጫ ቃጭሎችን፣ያመጣል መንገድ ይወስዳል መንገድን፣ከሰማይ የወረደ ፍርፍርን፣አፍን፣የስንብት ቀለማትን፣ማህሌትን፣ሎሚሽታን ብት ተርክ ይሳካልሃል፥፥ እስኪ አንዱን ጄምረው፥፥
@gezegeta923
@gezegeta923 26 дней назад
በዚህ ችሎታህ ግራጫ ቃጭሎችን፣ያመጣል መንገድ ይወስዳል መንገድን፣ከሰማይ የወረደ ፍርፍርን፣አፍን፣የስንብት ቀለማትን፣ማህሌትን፣ሎሚሽታን ብት ተርክ ይሳካልሃል፥፥ እስኪ አንዱን ጄምረው፥፥
@gezegeta923
@gezegeta923 26 дней назад
በዚህ ችሎታህ ግራጫ ቃጭሎችን፣ያመጣል መንገድ ይወስዳል መንገድን፣ከሰማይ የወረደ ፍርፍርን፣አፍን፣የስንብት ቀለማትን፣ማህሌትን፣ሎሚሽታን ብት ተርክ ይሳካልሃል፥፥ እስኪ አንዱን ጄምረው፥፥
@temutemu9526
@temutemu9526 26 дней назад
👌👌👌
@user-qd3kt9ly2r
@user-qd3kt9ly2r 26 дней назад
Egzabher zemenehen Yibarkew
@zekariasworku5096
@zekariasworku5096 26 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን! "በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ፥ በምድርም ሁሉ ላይ ገዥዎች አድርገሽ ትሾሚያቸዋለሽ።" መዝ 45÷16
@NitsuhMakonen-mf3es
@NitsuhMakonen-mf3es 27 дней назад
❤❤❤
@addishode1541
@addishode1541 28 дней назад
Is this part repeated?
@TheWegeGNaTerek
@TheWegeGNaTerek 28 дней назад
Hi Addis, thanks for your positive comments through out every contents. And for your question can you please check the detail section? Thanks again.
@addishode1541
@addishode1541 26 дней назад
❤❤
@addishode1541
@addishode1541 28 дней назад
I am here ❤️❤️❤️ Thanks 😘
@adanekassa8996
@adanekassa8996 28 дней назад
እንዴት እይነት ድረሰት ነዉ በፈጣሪ! ሰዉ እንዴት አይነት ምጡቅ አእምሮ ቢኖረዉ ነዉ እንዲህ አየነት ምጥቀት የተሞላዉ ተደራሲን የሆነ ቦታ የምናውቀው አስኪመስለን የሚያስደምመን? ተራኪውም አንደበትህ የባረክ። አሳምረህ ተርከሕዋል።
@tsegabeshetu1556
@tsegabeshetu1556 28 дней назад
ጨርሱልን ስለምታደርጉት ንግግር አመሰግናለው
@TheWegeGNaTerek
@TheWegeGNaTerek 28 дней назад
ሁሉም ክፍል ተተርኳል። የመረቅ Playlist ውስጥ ገብተው ያገኙታል። እናመሰግናለን። ❤
@user-kc1ro2wx6v
@user-kc1ro2wx6v 28 дней назад
በጣም ደስ ይላል በርታ
@Frank-1888
@Frank-1888 29 дней назад
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም የምወደውን መፅሀፍ በጥሩ ሁኔታ ነው ያቀረብከው ቻናሉ በቅርብ ጊዜ እደሚያድግ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ 🙏
@elsaa6482
@elsaa6482 29 дней назад
Yihen mtsihaf siwedew
@zeddo94
@zeddo94 29 дней назад
thanks! for the effort!
@addishode1541
@addishode1541 Месяц назад
❤❤
@simonbonsa8990
@simonbonsa8990 Месяц назад
ምን ማለት ነው መረቅ አያልቅም ህያው ነው ይቀጥላል ሁሌም በልባችን........
@simonbonsa8990
@simonbonsa8990 Месяц назад
ተዋህደዋል ተረድተህዋል ሁሉንም አተራረክ 1ኛ
@addishode1541
@addishode1541 Месяц назад
Thank you❤️