Тёмный
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
Подписаться
ይህ RU-vid Channel የእኔ የመጋቤ ሐዲስ ምስጢረሥላሴ ማናዬ ነው:: በዚህ የዩቱዩብ ገጽ ስብከቶች፣ ወረቦች፣ ቅኔያት፣የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ሥርዓት የጠበቁ መዝሙራት ይቀርቡበታል።
ሼር፣ሰብስክራይብ፣ ላይክ እና ኮሜንት ያድርጉና መንፈሳዊ እውቀቶችን ይሸምቱ ለሌሎች ወገኖችዎም ያጋሩ ።በሚድያ ለጠፋው ትውልድ በሚድያ እንደርስለት ዘንድ የበኩልዎን አስተዋጽዖ ያበርክቱ።
subscribe
share
like
አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ::
Комментарии
@mekdesasres7816
@mekdesasres7816 3 дня назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏💓💓💓❤❤❤❤
@demitutamene424
@demitutamene424 12 дней назад
አቤት መመምህር ያኑርልንእንዴት ደስ እንደሚል
@meaikameaika5565
@meaikameaika5565 14 дней назад
አሜን 🎉🎉🎉🎉
@tewaneytube1519
@tewaneytube1519 15 дней назад
ገሞራው ተነሳ ይበል ነው
@tewaneytube1519
@tewaneytube1519 15 дней назад
ኧረ ሙሉውን ልቀቁት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-er3qh9gl8i
@user-er3qh9gl8i Месяц назад
እልልልል ልል❤❤❤ልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@meseretmelaku-ch6we
@meseretmelaku-ch6we Месяц назад
ይበል ነው❤
@AbrehamWedajo-tq9we
@AbrehamWedajo-tq9we Месяц назад
ሊቃውንቱን ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@ayalneshtefera9393
@ayalneshtefera9393 Месяц назад
Kal hiwot yasemaln
@jossyd2720
@jossyd2720 Месяц назад
ይበል ይበል
@user-fj6gn2wj4v
@user-fj6gn2wj4v 2 месяца назад
አሜን❤❤❤😂
@aneregestube
@aneregestube 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታዬ!!
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 2 месяца назад
ኦርቶዶክስ ሙሉ በኩለሄ ናት የምንለው በምክንያት ነው ሽህ አመት ይኑሩ መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን
@user-eg3yj1nx8y
@user-eg3yj1nx8y 2 месяца назад
ዋው ያገሬ ልጅ ይመቸው መምህር ማዕበል ፈጠነ ❤❤❤
@YTy-nu6yt
@YTy-nu6yt Месяц назад
የሊቃውንቶች ሞራል ቃላት ያጥረኛል
@AsayeAlemayehu-dm8ep
@AsayeAlemayehu-dm8ep 2 месяца назад
ቃሌሕይወት ያሰማልን
@user-wp6uc4vo4v
@user-wp6uc4vo4v 2 месяца назад
kale hiwot yasemalin beselam wede agero yimelisot amlake tekle alfa yitebikot
@getinetw.7839
@getinetw.7839 2 месяца назад
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን። እንደ እናንተ ዓይነት መምህራንንም አያሳጣን
@user-ff6jn8zs5m
@user-ff6jn8zs5m 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ie7tl4zx1n
@user-ie7tl4zx1n 2 месяца назад
እረ እመብርሃን ምን አይነት ሊቅነት ምን አይነት ፍቅር ነው ይበል ይበል ይበል
@user-mw2st7zu3f
@user-mw2st7zu3f 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሠማልን የኔታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nv1ro6bz7o
@user-nv1ro6bz7o 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@user-eu5ks1tr6r
@user-eu5ks1tr6r 3 месяца назад
ይበል ነው ባይገባንም❤❤❤
@user-nv1ro6bz7o
@user-nv1ro6bz7o 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን በሰላም ይመለሱልን ❤❤❤
@user-nv1ro6bz7o
@user-nv1ro6bz7o 3 месяца назад
ጥዑም ትምህርት እውቀትን ከትህትና ያጣመሩ ብርቅየ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@mistiresilassietube4393
@mistiresilassietube4393 3 месяца назад
የኔታ ሠምረአብ እኔ ደግሞ ምን እና ትሕትና አለኝ
@senaylekimu
@senaylekimu 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መምህር።
@fikadushiferaw9028
@fikadushiferaw9028 3 месяца назад
ኔታ ድምጽ የጥራት ችግር አለበት ያንን ለመቅረፍ ደረት ላይ የምትያያዘውን ወየር ለስ ማይክ ቢጠቀሙ ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mistiresilassietube4393
@mistiresilassietube4393 3 месяца назад
አሜን አመሰግናለሁ እሞክራለሁ መልካም ሐሳብህን ስለ ለገስከኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ
@BehailuMetaferia
@BehailuMetaferia 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማን! 🙏🙏🙏
@AbinetEstifanos
@AbinetEstifanos 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን ...
@tsehaytsehay7078
@tsehaytsehay7078 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@codebloxanimation161
@codebloxanimation161 3 месяца назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏾
@mistiresilassietube4393
@mistiresilassietube4393 3 месяца назад
አሜን አብሮ ያሰማን
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@kidistadmasu7100
@kidistadmasu7100 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Ethiopia27
@Ethiopia27 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
@hamerenohtubezetewahdo
@hamerenohtubezetewahdo 3 месяца назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ ምስጢረ ሥላሴ። በማይጠገብ ትምህርተዎ ተጎብኝተናል ይኑሩልን።
@tigistbasazinew4845
@tigistbasazinew4845 3 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን
@ber_tube
@ber_tube 3 месяца назад
አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን!
@emuzeethiopia
@emuzeethiopia 4 месяца назад
ዋው ይነዝራል ተዋህዶ ሰማያዊት እምነት
@emuzeethiopia
@emuzeethiopia 4 месяца назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@azimeraw2845
@azimeraw2845 5 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ሊቃውንትን ያቆይልን፣ያብዛልን።
@poemsbyabel5961
@poemsbyabel5961 5 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራን።
@mistiresilassietube4393
@mistiresilassietube4393 5 месяцев назад
አሜን አብሮ ያሰማን
@esmelealemmihretu941
@esmelealemmihretu941 5 месяцев назад
Yibel new! Egziabher yitebikilin!!!
@alean6268
@alean6268 5 месяцев назад
⚡️
@Meheretu
@Meheretu 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ብርታቱን ይስጥልን መምህር፣እናመሰግናለን
@mistiresilassietube4393
@mistiresilassietube4393 5 месяцев назад
አሜን ወንድሜ ምሕረቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ያሰማን
@user-rq2ei8uy5z
@user-rq2ei8uy5z 5 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ
@user-rq2ei8uy5z
@user-rq2ei8uy5z 6 месяцев назад
መምህር ይህን ሰማያዊ ዜማ እባክዎት እየደጋገሙ ያቅርቡልን
@mistiresilassietube4393
@mistiresilassietube4393 6 месяцев назад
እውነት ነው አቀርባለሁ
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 6 месяцев назад
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
@halewottube6368
@halewottube6368 6 месяцев назад
መልካም በዓል መምህር
@mistiresilassietube4393
@mistiresilassietube4393 6 месяцев назад
አሜን ለሁላችን ወንድሜ በዓሉን የበረከት ያድርግልን !!!
@paulosfissiha
@paulosfissiha 6 месяцев назад
ይበል ነው 🙏
@mistiresilassietube4393
@mistiresilassietube4393 6 месяцев назад
መምህራች እናመሰግናለን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 6 месяцев назад
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
@mistiresilassietube4393
@mistiresilassietube4393 5 месяцев назад
አሜን አብሮ ያሰማን