Тёмный
Melkaminat tube Official
Melkaminat tube Official
Melkaminat tube Official
Подписаться
ru-vid.com/show-UC2BCkIxmZ8cMsXyCHK0_-CA
Комментарии
@abigirma4540
@abigirma4540 День назад
This is your RU-vid Chanel
@WudnashAbraq
@WudnashAbraq День назад
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
@Ethiopiabusiness
@Ethiopiabusiness 2 дня назад
great!
@NourNour-tp4te
@NourNour-tp4te 2 дня назад
Yezin sew ye imo kuxir kawekachiw lakulegn
@aklilumatthwos
@aklilumatthwos 3 дня назад
ዘማንህ ይባረክ
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj 13 дней назад
🤙🤙🤙🤙🤙🤙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏
@SelamawitDegefe
@SelamawitDegefe 13 дней назад
Amany tabrsky🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asnkch
@asnkch 15 дней назад
ወንድሜ አይዞህእግዚአብሄር አለስሜታዊ አትሁን እመብርሀን ትጠብቅህ ምንም አትሆንም አንተ ጀግና ነህ የምንጃር ልጅ ቆራጥ ነው አይፈራም አይዞህ ካለ መዳኒአለም❤❤❤❤እወድሀለሁ ሰውን አትመን ራስህን እየጠበቅህ
@user-do9jr9vw5r
@user-do9jr9vw5r 15 дней назад
🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@DanieBetty
@DanieBetty 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፀጋ ይብዛልይ ዘመንይ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰💯💯💯🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@MulugetaTesema-x5g
@MulugetaTesema-x5g 20 дней назад
Amenni,amenni
@SisayMoges-s7c
@SisayMoges-s7c 21 день назад
አሜን
@Emahoy-y8p
@Emahoy-y8p 22 дня назад
እግዚአብሒር። ይሰጣችሁ። ያሰፈጽማቸሁ
@Asmamu-pb6mx
@Asmamu-pb6mx 22 дня назад
ሁለታችሁም ወደ እዉነተኛ ወንጌል ተመለሱ
@nyalazala5505
@nyalazala5505 24 дня назад
Hi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🏥🌹🏥🏥🌹🏥🏥🌹🏥🌹🏥🌹🌹🏥🏥🌹🏥🌹🏥🌹🏥🌹🌹🏥🏥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SebleKasahun-gg5th
@SebleKasahun-gg5th 25 дней назад
አይዞ ወንድሜ ሁሉም በእግዚአብሔር ያልፋል
@bourtoukalbourtoukal9521
@bourtoukalbourtoukal9521 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bourtoukalbourtoukal9521
@bourtoukalbourtoukal9521 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wwwwwwwwwwwwwwwwwwww
@AinurDzhumalieva
@AinurDzhumalieva Месяц назад
Салам алейкум бул жигит кудайым боркер сонун нурду кылып жараты адамдар учун жакшы соп иш кылып батасын алып жатат. Бул жигитке кудайым эки дуйнонун бактысын уйблонуз менен кудайым бактылу болунуздар сизге кудайым бейштен насип кылган болсун. Омин Омин .
@Dessu-iq6mu
@Dessu-iq6mu Месяц назад
❤❤❤❤❤ amen amen mulya tbaraku❤❤❤❤❤
@FikruMr
@FikruMr Месяц назад
Kkkk......background music😂😂😂😂
@KiaKis-u8h
@KiaKis-u8h Месяц назад
ወወወወ 🔥 አሜንንንንንንን 🛐 አሜንን 🤲 ሃሌሉያ 🗣️ እሳይይይይይይይ 🙏 እልልልልልልልልል 🔥 ሃሌሉያ 🙏 አሜንንንንንንን 🤲 በኢየሱሰ ክርስቶስ ስም ተባረክልኝ 🌽 ፀጋ በእጥፊ የጌኝ ተባረክ ምት📖🎤🚶💒💯🙌✔️🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶
@nuraithassan1529
@nuraithassan1529 Месяц назад
❤❤❤❤
@eyobgebure
@eyobgebure Месяц назад
Ameeeeni🙏
@TashaleTolera
@TashaleTolera Месяц назад
የሰው ስተማስል የረሷ አራራ!!!
@yordanossenay
@yordanossenay Месяц назад
Sente hateyate ale arefachu tarkachu neseha gebetachu nuru
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 Месяц назад
ወደ ጨለማ አልከዉ ኦርቶዶክስ መሆንን? መምህር ተስፋዬ ወይም ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም ተከታተል እስቲ? ጨለማ ያልካት ኦርቶ ትሆን አንተ ያለህበት ፕሮቴስታንት ታያለህ
@astermekonnen6153
@astermekonnen6153 Месяц назад
Enda dero ketkawemk ahun emikawemutn eyetktelk emtwegaw ahunm andebteh degar tesadabi nehe hurrana ene emaznew p.tariku ezih kante ha meteratu new
@hssana8939
@hssana8939 Месяц назад
ጌታ እኮ ሲፈውስ ምንም አያስቀርም አንዴ ተፈውሻለሁ አንዴ እየታከምኩ ነዉ አይምታታም ገንዘቡን ከወሰድክ ጀምሮ የተጎሳቆለ ፊትህ ሁሉ ተስተካከለ በገንዘቡ በላሁበት በል የኛ ጌታ ሲፈውስ ጭርስ አድርጎ ነዉ በገንዘቡ ቁጭ ብዬ እየበላሁ ነዉ በልና ሰወችን አመስግን ጌታንም አመስግን
@HayaAal-q8g
@HayaAal-q8g Месяц назад
Tebarkly wodime❤❤❤❤❤
@biraneshSorto
@biraneshSorto Месяц назад
Wow❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥aaaaaammmeeennn 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@bsdba-ei2nt
@bsdba-ei2nt Месяц назад
እንጊሊዝኛ ብቻ አውራ ከቻልክ ጉራማይሌ አታውራ አሰዳቢ
@bsdba-ei2nt
@bsdba-ei2nt Месяц назад
አይን አዉጣ ባለጌ አሁን ቀጥ ብለህ 250ሺ ብሯን ስጣት ስድ 4ጊዜ መጎልመት ንቀት ነው
@RobotNtlanga
@RobotNtlanga Месяц назад
Ameen Ameen ❤❤❤❤mulu
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr Месяц назад
ዳጊ አንተንም ሆነ አማንን የምጠላበት ምንም ምክንያት የለኝም የአባቴ ልጆች ወንድሞቼ ናችሁ ግን ደግሞ ማንንም የመደገፍ ፍላጎት የለኝም የአማንን ከእጮኛው መለያየትን ሰበር ዜና ብለህ ይዘህ የመጣህው በሰላም ነው ለልጅቷ ትንሽ አይታሰብም ምን አይነት ጥላቻ ነው ማስታረቅ ሲገባን ሰበር ዜና ማለት ምን ማለት ነው
@emebetgesaso5013
@emebetgesaso5013 Месяц назад
ዳግ በምን አይነት ምላጭ ነው ፀጋህን የተላጨሄዉ በጌታ መዝሙሮችህን በጣም ነበር የሞወዳቸዉና ግን ምን ነካህ እንዴ ይቅር ባይ እግዚአብሔር እያለ አንተ በሰው ገብተህ የምትፈተፊተዉ እሬ ተመለስ እና ዘምር የምያምርብህ ስትዘምር ብቻ ነው 😢😢😢😢😢
@eliaslimatu2431
@eliaslimatu2431 Месяц назад
ያንተን ተሪክ የሰማሁት በጣም ዘግይቼ ነው አንተን እየተዋጋህ ያለውና ወደፊትም የሚዋጋህ የልጅነትህ መንፈስ መሆኑን እንዴት ትዘናጋለህ? አንተን የሚታይህ ፔንጤ የመስልሃል ታድያ በማን በኩል እንዲፈታተንህ ትጠብቃለህ???
@yadahacademy-educationalco8575
@yadahacademy-educationalco8575 Месяц назад
የትኛውም እምረምት በቤ/ክ ስር እንጂ
@SolomonDenbesh
@SolomonDenbesh Месяц назад
ድጊ እባክህ ከዝህ አስቀያሚ ነገር ውጣና ዝም ብለህ ዘምር
@assefashsura578
@assefashsura578 Месяц назад
ተጠንቀቅ ጠላት ከወገኖችህ ለይቶ ለብቻህ እንዳያገኝህ ጌታን ይሻልሀል ወዳጄ Hamble yourself
@TewodrosAsmare-j8q
@TewodrosAsmare-j8q Месяц назад
Go😂😂😂
@teferichufaro3060
@teferichufaro3060 Месяц назад
የኃይማኖት አቃቢያን እንዴት እንበላችሁ? ጀርባችሁ ቢመረመር ስንት ጉድ ይወጣ ነበር? አማንን ያጋለጠ አምላክ አንድ ቀን እናንተንም .....
@HabtamneshLihona
@HabtamneshLihona Месяц назад
እግዚአብሔር መመለሳችንን ነው የሚፈልገው።
@BeimnetDereje-e9c
@BeimnetDereje-e9c Месяц назад
በፍርድ ወንበር ላይ ተቀምጠህ ያውም ከጫት ጋር የአውታሩን መዝሙር ስታብጠለጥል በድብቅ የሰራኸውን በግልጥ ተከፍሎሃል።
@eliasayele6850
@eliasayele6850 Месяц назад
አማን ዝቅ በል አሁንም ለጠሉህ ለተጣሉህ እንጂ ለጌታ እራስህን ዝቅ እያደረክ አይለም አባክህ ክርስትና ትምህርቱ እንጂ ኑሮው አለገባህም።
@BeimnetDereje-e9c
@BeimnetDereje-e9c Месяц назад
ትዕቢተኛ ነገር ነህ ፣ መጀመሪያ ቸርችህ ሄደህ ተንበርክከህ ንሰሃ ግባ፣ ከእስራትህም ነፃ ትወጣለህ፣ እንዳንተ አይነቶቹም ሌሎቹም መፍትሄ ያገኛሉና፣ ሲቀዘቅዝ በእጅ ሲያተኩስ በሚንኪያ አይደለም ክርስትና።
@JimiruWondayniku-fu9rs
@JimiruWondayniku-fu9rs Месяц назад
መጀመሪያም እኛም አማኝ ነህ አላልንም። አጭበሪባሪ፡ አሁንም የተማሪክ ሰው አይደለህም፡ ጌታ ይሪዳህ። ትልቁ ችግሪህ የ አስተምሮ ችግሪ ነው እንድህ ያረገህ፡ ጌታ እደግል አዳኝ አሪገህ ተቀበል
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube Месяц назад
እኔን የገረመኝ አንድ ነገር ነው ስው ሁሉ የራሱ ሃጥያት እያለው በምን ሞራሉ ነው ስውን ሲነቅፍ የነበረው በቅርብ እንኮን ያውታሩ መዝሙር ላይ ስትሳለቅ አልነበረም እንዴ
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 Месяц назад
እዩኝ እዪኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ማለቱ አይቀሬ ነው ሚድያ ላይ ወጥታችሁ ሰው ማብጠልጠል የክርስትና መለኪያዎች እኛና እኛ ብቻ ነን ማለት አብዝታችሁ ነበር ልብ ይስጣችሁ ለአንተ ደግሞ የጽሞና ጊዜና ራስን የመፈተሽ ግዜ ያርግልህ እባካችሁ የእግዚአብሔር ጠበቃ ነን ብላችሁ በአደባባይ ሰው ማሸማቀቅ ይቅርባችሁ ስህተት ቢገኝ እንኴ በግል ቀርባችሁ ምከሩትና አብራችሁ ለመጸለይ ሞክሩ
@anchinalu3250
@anchinalu3250 Месяц назад
ወንድሜ ብቻህን አትሁን:: ከህብርት አትራቅ! ::