Тёмный
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Подписаться
ስለ ኢትዮጵያ ተፈጥሮ፣ ታሪክ እና ባህል
Комментарии
@asfawasfaw-n3c
@asfawasfaw-n3c 54 минуты назад
ወደ ፀለምት ወርደህ የአቤር አምባን ገፅታ አሳየን
@asfawasfaw-n3c
@asfawasfaw-n3c 55 минут назад
የሃገር መልክአምድር የምታስተዋውቅ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በጣም እንወድሃለን ብሎም እናደንቅሀለን
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 Час назад
ስለ አፋር ፣ በረኀማነት ከሰማሁ ቀይቷል ፣ አፋር ድንቅነሽ ወይም " Lucy " ትውልድ ቦታ ነው ። 3.2 ሚሊየን ኖራለች ተብሎ በሳይንቲስቶች በተለይም ዶናልድ ጃ-ሐንሰን ( Donald Johanson ) 1974 የዛሬ 50 ዓመት ገደማ ተገልጻለች ። የሚያሳዝነው ከኃይለሥላሴ አንስቶ ዛሬም እገዛለሁ እስከሚለው መንግሥት፣ ለአፋር ልማት የተሰጠው ትኩረት የለም ። ኢትዮጵያን ለምታስተዋውቀን ተጓዥ ካሜራ ወንድማችን እናመሰግንሃለን " ዳሎል " የተሰኘችውን ድንቅ ቀለማት ያለትን ቦታ ስላሳየኸን ። የኢትዮጵያ ሃብታሞችን ፣ አልሟትና ክበሩባት እንዳንላቸው መንግሥት ጸጥታ ማስከበር ስላልቻለ ፣ ኢትዮጵያ ተዳከመች 😂
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 Час назад
ወዳጄ ዕድሜና እንጀራ ይሰጥህ ለሀብቷ ለግብር እንጂ የኦሮምያ ዕንቁዎች ለኢያ ምነ፣ም አልነበሩም እንደባሕሉ ቋንቋው ማንነቱ ተቀብረው እንዳኖሩ የተፈረደባቸው ናቸው ይህንን ይፋ በማውጣት ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔን ግን አሰቆጨኼኝ እራሴን እንድታዝብም አደረከኝ ምክንያቱም በሥራ አጋጣም ሄጄ ሳልረዳው በመመለሰ ነው
@ThadesseMamo
@ThadesseMamo 2 часа назад
በጣም የምያስደንቅ የሃገራችንን ታርክ አጋራሄን እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ። በጣም አመሰግንሃለሁ እና በርታ በዝህ በቁንድዶ ያለው ጉብኝትህ ይቀጥል።
@petrosgalatis553
@petrosgalatis553 6 часов назад
I love this show but please, please, please, please change and or replace this music that is in all the episodes. It’s depressing,sad and annoying and is time for some adventurous music that complements to beauty and soul of the landscape.
@jemyredy8019
@jemyredy8019 9 часов назад
ሻላ ሀገሬ ወኝተን ቦረቅንበት ያደግንበት ሀይቅ በጣም ጥልቅ ነው ማታ ማታ ከባድ ሴጣን ውስጥ ይኖራል ቅርብ የምመስለው ቦታ ስትገባ በጣም ጥልቀት አለው በጣም ብዙ ልጆች ብዙ ሰው ለመዋኘት ስሄድ እዛ ሞቷል ስደብረን ሄደን ወኝተን ዘና የምንልበት ሻላ ሀይቅ በጣም miss አርጋለው 😍😍😍😍
@temesgenyoshpe8321
@temesgenyoshpe8321 11 часов назад
ላፉቶ አውበሬ ፉኛን ዑጁባ ቁንዱዶ 3ጊዜ ተወጥቷል በ78 በ87 በ2001 ድን ተራራ የሚገርመው በየቀኑ እረኞች ከብቶች ይዘው ይወጡበታል
@temesgenyoshpe8321
@temesgenyoshpe8321 11 часов назад
ላፉቶ አውበሬ ፉኛን ዑጁባ ቁንዱዶ 3ጊዜ ተወጥቷል በ78 በ87 በ2001 ድን ተራራ የሚገርመው በየቀኑ እረኞች ከብቶች ይዘው ይወጡበታል
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 12 часов назад
ለቁንድዶ ተራራና ፈረሶቹ ቁንድዶ ተራራ ከሩቅ የሚጣራ የፊቱ ና! እያለ የኋላው ይስባል ሰው ከዚህ ወዲያ ምን ቦታ ያስባል? ትአምር ነው ቁንድዶ ተፈጥሮ ያደለው ደርሶ እርሱን ያላየ እግዜር የበደለው እንኳንስ ወጥተውበት ከወገቡም ሆኖ ነብሰን አዳሽ ተራራ ቆንድዶ እድህኖ መስሐቡ ኃይለኛ ቁንድዶ ተራራ ምትሐት ጥልቀቱ ተፈጥሮ ደብተራ ፈረሶች ተነሱ ሊቀበሉ እንግዳ እልፍኙ ሰፊ እንደሀብታም ጓዳ ፈረሶች ሲግጡ ከተራራው ላይ አምላክ አትግደለን ያን ቦታ ሳላይ! ድሮ በግራኝ መሐመድ ዛሬም በአቢይ አህመድ ፈረሶቹ አሉ አልጠፉም ዝናቸው ያፈካል እንደፉም
@getnetgirma1758
@getnetgirma1758 13 часов назад
ተስፋዬ ገ/አብ ስለ ቁንድዶ ተራራ ጽፋል ትዝ አለኝ
@AedrisSayde
@AedrisSayde 14 часов назад
እናጠናለንብላችሁ እደኜርሙዳ
@antenehdesta1582
@antenehdesta1582 14 часов назад
የድርሻህን ተወጥተሀል
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 15 часов назад
ሐኖክዬ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ኢትዮጵያዊነትን የተላበስህ ግሩም ጋዜጠኛ ፕሮግራሞችህን ማየት ሱስ ሆኖብኛል።ባለሁለት ቁጭ ብዬ ሐገሬን መቃኘት ❤❤❤❤❤።
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 17 часов назад
ከተቀቀለ ስንዴ፣ከልባሽ እና ከዶላር ጋር የገባ መንፈስ አይደለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምትቀድሰው መንፈስ። የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ።
@tudabomba9914
@tudabomba9914 17 часов назад
It’s a great start!! but most gay gars and the compounds are about to fail ,they are neglected a tenant can build (add) rooms, bathroom , and kitchen without permit, some are so crowded and look so bad and un recognizable. Hopefully something will be done as well
@alemayehutadese4603
@alemayehutadese4603 17 часов назад
አመሰግናለሁ ።ድንቅ ዘጋቢ ነህ።
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 18 часов назад
maintenance and reorganization work should be carried out with an ad hoc restructuring, preserving the same architectural/structural schemes/dictations in a self-contained and harmonious manner with the entire historical site. Feedback
@Weldemariamtesfayonas8228
@Weldemariamtesfayonas8228 22 часа назад
ወንድም ይበርቱ ነገር ግን እንደዚ የተቀደሱ ገዳማት ሲሄዱ ፡ነጠላ ይልበሱ የበለጠ በረከት እንድያገኙ ።
@deribedaddy5386
@deribedaddy5386 День назад
እኔ ሁለት ጊዜ ወጥቼ አይቼዋለሁ:: ከላይ ተራራዉ ላይ አንድ ጥልቅ ጉድጔድ ዉሀዉ የማይጎድል አለ :: ይህ የዉኃዉ ምንጭ ነዉ:: ወደ ፈረሶች ለመጠጋት ስሞክር ሁሉም እኔን ለማጥቃት ተሰባሰብኝ:: ስለፈራሁ ወደ ጓደኞቼ በመሮጥ ራሴን አድኛለሁ:: እኔ በሔድሁ ጊዜ የአካባቢው እረኞች ከብት በማሠማራት ያለዉን የግጦሽ ሳር በመቀራመት ህልውናቸውን አደጋ ላይ እያጋለጡ ነበር::
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 День назад
ጉርስም የእናቴ የትውልድ ስፍራ ስወዳት
@zewidakassay4036
@zewidakassay4036 День назад
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነዉ ይሕን ማልልመተ ት እንደ መሪዉ መወለድ ያሰፈልጋል
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 День назад
አተራረክህ ልብ ይማሪካል እጅግ እጅግ አድናቂህ ነኝ ምን ልበልህ ይህንን በአልበም አሳትመህ ለትምህርት ለቱሪስት ግባዓት ላንተም የገብ ምንጭ ብታደርግ ታሪክ ያስታዉሳል አስብበት ወንድሜ ባሌ ተራራና አከባብዉን ብታስጎበኝ ቼር ሰንብት ተባረክልኝ ወንድሜ
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 День назад
አባመላ ዶክር አብይ ይህን ታሪክ ማወቅ አለበት እሱ መላ ይፈልጋቸዋል
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 День назад
በጣም ልጎበኝ የሚገባ አከባቢ ነዉ እናመሰግንሃለን ወንድሜ በርታ
@yonasalene2077
@yonasalene2077 День назад
Ye kirstiyanoch telat girani ahimed ya seyitan sint kirstyanochion yechegechefe endat talaki sew tilalek e werada balege nek antem kirstyan neni tilalek gadayachionin eyawedesik e
@MohmmdeMunir
@MohmmdeMunir День назад
የአፍሪከ የምድር ቆሸሸ እስቲም
@panaden1811
@panaden1811 День назад
Thank you for disclosing & displaying such beautiful & historic natural high land platue with its natural horse species.
@tolasadoyo307
@tolasadoyo307 День назад
The region is Oromia why the hell is this Abyssinian guy became a reporter. He is trying to connect the horses to the Abyssinian ancient horses.
@GorzeGorze
@GorzeGorze День назад
Ye dur feres ? 🐴???
@asefawgher6625
@asefawgher6625 День назад
Why do you forget the contribution and book written by late Tesfay Gebreab
@BedaneBekuli
@BedaneBekuli День назад
Woow Ina masaginalen please next daset
@user-sw1im2iz3g
@user-sw1im2iz3g День назад
ketilketu antsar yihon coloru yemikeyayerew። as your suggetion.
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 День назад
ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ጀርባ አጥንት
@user-wf5iz7mc2g
@user-wf5iz7mc2g День назад
@simret.bereket6400
@simret.bereket6400 День назад
ደስ ዝብል ቦታ እዩ፡ኢትዮጵያ ገነት እያ፡ኩፉእ ከኣ ዝበዚሓ ሃገር እያ ሰላም ካብ ፈጣሪ የውርደላ፡ካብ ኣስመራ ኤርትራ እየ።
@AedrisSayde
@AedrisSayde День назад
መደር ለመደር እሄድክ ተራራ ምናምን ትላለህዴ ተራራስ አላየህም
@kb-mc6kl
@kb-mc6kl День назад
❤❤❤❤❤❤
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov День назад
🎉🎉🎉🎉good job bro 👌❤️👍
@MawekAbiyot
@MawekAbiyot День назад
በእወነቱ አንተ ትልቅ ሰዉ ነክ ወደፊት ለሀገራችን ተቀሳቃሽ ላይብረሪ ሆነህ እንደምታገለግል ተስፋ አረጋለሁ (ክብር ይገባሀል)
@user-hq8sw3oh4b
@user-hq8sw3oh4b День назад
Pelicans meats products can be slaughter houses for export or local consumers they survive eating fishing very healthy white meats full of protein for export check the populations of birds on lakes Shaala, Abiyattaa ,Hawassa, Areba Minch area lakes thanks for your exploitation discovery reports to the nature lovers may be editorial the sub titles in English for more audience better understanding thanks again 👍 have a good 👍 day.
@user-ft2uz3zt5f
@user-ft2uz3zt5f День назад
Ye Enate hager
@MubarekNuriye
@MubarekNuriye День назад
በጣም ጥሩ ደስ የምትል መልከምድር እያልን ለምንድነው ተስማምተን አናለማትም?
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed День назад
Enamesegnalen bro berta gobez
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed День назад
Enamesegnalen bro
@user-yh7xd3nr2o
@user-yh7xd3nr2o День назад
Gursum 1000 years ago Harar neberech ye harar sultanet ( Adal sultanet ) medinetul Harar tntawi tarik tetsfo ayalkm zare gn bale tarikochu terestew tekemtewal yasaznal ethiopia ! Harar gey mn malet endehone yeminegregn sew ale ??
@ajeba264
@ajeba264 День назад
❤❤❤
@abule90
@abule90 День назад
ከምንፈልገዉ ይልቅ የተሰጠን ቡዙ እንሆነ ስለምታሳየን አመሰግንሀለዉ
@ashenafiyirga540
@ashenafiyirga540 День назад
እዚህ አካባቢ ችግኝ ቢተከል ግብርና ቢሮ ቢያየው በምግብ ለስራ ችግኝ ቢተከል
@abdallaadam175
@abdallaadam175 День назад
Shala and abajata lake and Park I don't forget. We saw different kind of birds , ostrich, mamals abto today I don't forget thing boiling water. I visited before 13 years. Present time I live in Germany.