Тёмный
EthioTimes
EthioTimes
EthioTimes
Подписаться
Stay connected for the latest #Ethiopia, #Ethiopian_news, Ethiopian Politics
facebook.com/ethiotimesmedia
t.me/ethiotimesmedia
ru-vid.com

RU-vid
Комментарии
@mesfinkebede7907
@mesfinkebede7907 16 часов назад
በመንግሥት ወጪ በሰመር ዲግሪ የያዝን መ/ራን ውስጥ በአ/አበባ አማራ ስለሆንን ብቻ በዲፕሎማ ደሞዝ እንድንቀጥል ሲደረግ ለሌሎች ብሔር መ/ራን የዲግሪ ደመወዝ እንዲከፈላቸው ተደርጓል ማጣራት ከፈለጋችሁ ልደታ ፍሬህይወት ቁ1ት/ቤት ብቅ በሉ ።
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 19 часов назад
በትክክል በዚህ በኩል ሰላም ፈላጊ መምሰል በዛ በኩል ያለ የሌለ ተዋጊ ሐይል ማስወረር ያልታወቀበት መስሎት ነው አይ አለማወቅ ዶሮን ሲያታልሏት አሉ ፋኖ የሕዝብ ልጅ መሆኑን የተረዳው አገዛዙ እየወሰደ ያለው እሮምጃ ምንጩን ማድረቅ ያ ማለት በእርሻ ላይ ያለውን ገበሬ መግደል የፋኖን ምግብና የሰው ሐይል ማጥፋት ነው በሚል የታቀደ ዘመቻ በመሆኑ ሁሉም አማራ ይህን ጆኖሳይድ ለመላው አለም በማስረዳት የሚችለውን ሁሉ በማድረግ አማራን ለማዳን ይተባበር!!!
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 19 часов назад
Negotiations with Beltsegena would be like telling the Jewish people to negotiate with the Nazi or a woman with a guy that raped her. Justice is the only option.
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 20 часов назад
It would be like telling the Jewish people to negotiate with the Nazi in the middle of the holocaust. Justice is what is required. Confuse and convince is an old game.
@user-qj1po8ev9z
@user-qj1po8ev9z 20 часов назад
Oromo sile Amhara min agebaw??????
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 21 час назад
ስንት አንገብጋቢ ጉዳይ እያለ ትርኪ ምርኪ ታወራለህ።
@AddisLiveMusic
@AddisLiveMusic 21 час назад
ጁዋር ማለት ቁራ ነው ቁራ ደሞ ቁራ ነው ቁራው ደሞ ብልግና ስልጣን እንዲሰጠው ነው የሚጮወው ፋኖዬ አደራ እላለሁ ወያኔን እና ኦሮሞን ማመን አይቻልምና ጥንቃቄ ይብዛ
@AddisLiveMusic
@AddisLiveMusic 21 час назад
ሁሉም የኦሮሞ ፖለቲከኛ አንድ ናቸው አማራ ጠል ን እና አማራ ጨፍጫፊ ናቸው እናማ መላው የአማራ ፋኖ ጥንቃቄ ይብዛ ወንድሞቼ ክተቻለ የሰላም ኮሜቴ ተብዬዎች ለማስውገድ ስራ ይሰራ
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 22 часа назад
በአጠቃላይ የኦሮሞ የፖለቲካ ግሩፕ በአማራ ላይ መጥፍ ጥላቻ ያላቸው ሢሆን በአዲሥ አበባከተማ ላይ ያላቸውአመለካከት ከባዲራመቀየር ጋርተያይዞ አንድ ናቸው አዲሥአበባ የዜጎች ከተማ መሆኗ ቀርቶ የኦሮሞ መሆኗን 50አመት አልመውታል ለዚህም በኢትዮጶያ በአብይ ግዜያዊ መንግሥት ግዜ ቄሮ የተባለውን ጆሀር መሀመድ ዱላ በማሥያዝ የአዲሥ አበባ ሠለማዊ ህዝብ ቤት በቤት በመግባት ኦሮሞ ተናጋሪን በመተው የሌላ ቋንቋ ተናጋሪዎች ቤት ንብረት ህወት ጥፍቷል
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b 22 часа назад
ጀዋር አይመለከትህም መጀመሪያ የአማራን ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ አማራን በትነህ አፍርሰህ ካርታ ሰርተህ አስቀምጠህ አሁን የአማራ ህዝብ አዛኝ መስለህ አትቅረብ ኦርቶዶክስን ለማፍረስ ከነቀሲስ በላይ እና አንድ መምህር ባይ ጋር ስትሮጥ የነበረውን እረሳኸው ስለዚህ እረፍ
@giantafrica7204
@giantafrica7204 22 часа назад
አንተ ደሞ ግራ አትጋባ ድርድርን እያጥላላህ የአማራን ህዝብ ስቃይ አታብዛ
@ayeleworshiferaw3068
@ayeleworshiferaw3068 22 часа назад
Fight for writ
@senaittesfaye6277
@senaittesfaye6277 22 часа назад
ገና ምን አይተህ አትነሳና ቁጭ ብለህ አልቅስ ምድረ ከብት ሁሉ
@lulsegedbelachew5529
@lulsegedbelachew5529 23 часа назад
አዛኝ ቅቤ አንጓች ይባል የለ ጀዋር በራሱ ወንጀለኛ ነው !
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 23 часа назад
ማነው ከወደቀ መንግስት ጋር የሚደራደረው፤ፋኖ በቅርቡ ኢትዮጵያን ይቆጣጠራል፤መከላከያው ወደቤቱ አንዲገባ በሰላም ፋኖ ማዘዝ አለበት፤አዲስ አበባ ሲገባ በልዩ ዘደረጃጀት አዲስ ኢትዮጵያዊ ሀይል ይገነባል፤ሀገራችን በሰላም ትኖራለች፤ስለዚህ ለስር ነቀል ለውጡ ኢትየጵያውያን ከፋኖ ጎን እንድትቆሙ።
@solomonsinke457
@solomonsinke457 23 часа назад
ፍኖ የሚደራደረው ስልጣኑን በጅ ሲስገባ ብቻ ነው ለዛም የማንንም ፍቃድ አይፈልግም አማራ ፍኖ በክዱ ብቻ በቃ ሽማግሌ ቅብጥሬ አልፎበታል ያለፈበት ነው አማራ ስንቱን ችሎ ነው ሲበዛበት ነፍጥ ያነሳው በቃ አማራ ፍኖ ያሽንፍል❤❤❤
@solomonsinke457
@solomonsinke457 23 часа назад
ትግራይ አማራ እማ እይታስብም ትግራይ ብቻ ነው እርዳታ የተባለ ይሚጓዘው
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 23 часа назад
የአማራ ፋኖ ትግል አንድ ሁኑ ኦነግ ብልጽግናና በአማራ ጠሎቹ በእነ ጀዋር ሙሐመድ መዶሻ መቀጥቀጥ የለበትም ። የአማራ ፋኖ አንድ ነው በዘመነ ካሴ እየተመራ ነው በቃ የኦነግ ጅቦች ከሚቀራመቱን ትግላችን እናድን ።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 23 часа назад
ጃዋር 😭😭😭 ፀረ አማራ ዘረኛ ነው አትሰሙት ❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 23 часа назад
አንድ አማራ ❤❤❤ የአውሬውን ጨፍጫፊውን አብይ አገዛዝ ማሰወገድ ❤❤
@elanitbrhane7005
@elanitbrhane7005 23 часа назад
ጂዋር ማለት የአማራ ቀንደኛ ጠላት ነው
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u День назад
የአማራ ፋኖ አሁን ላይ አንድ አይሆኑም ምክንያቱም አሁን ባለው የአደረጃጀት ትግል ውጤታማ ነው በዚሁ ትግሉን ይቀጥላል። ጁሀር የአማራን ህዝብ ያስጨፈጨፈ ወንጀለኛ ነው በቆሸሸ ስብእና ስለ ሀገር አስተያየትና ምክር መስጠት ከይችልም። ጁሀር ወፈፌና ቀውስ ስለሆነ ነው ባልተጋበዘበት በሰው ትግል ይቀላውጣል።
@ssaa3540
@ssaa3540 День назад
✅✅✅✅👍
@azebeshete7665
@azebeshete7665 День назад
ወይጉድ አዛኝ ቅቤ አጏች ልብ ያለው ልብ ይበል::
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 День назад
ለወደቀ መንግሰት ማነዉ የሚታዘዘዉ።በቃ
@tamenemekonnen2404
@tamenemekonnen2404 День назад
ፋኖን አሁን በድርድር ሿሿ አድርገው አፈና ለማድረግ ነው በመጀመሪያ የአብይ የኦሮሞ ተረኛ መንግሥት ፈርሶ አብይ ስልጣኑን ለህዝባዊ መንግሥት ማስረከብ አለበት ከአዲስ አበባ ክልል የኦሮሞ ሃገር እንመሰርታለን ባዮች የፅንፈኞች ባንዲራ መውረድ አለበት ይሄ ሁሉ ከተተገበረ በሁዋላ አስተማማኝነቱ ታይቶ ለድርድር ፋኖ ያስብበታል አብይ አጉል ያረጀ ያፈጀ የበሻሻዎች አራዳ ባይ ነኝ ባይ ውሸታምና አጭበርባሪ ነውና ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x День назад
አደር ድሮ ይድፋችሁ አቦ ህዝቡ ያልወከለዉ ያልመረጠዉ ማን አባቱነዉ የሚሠመዉ የአብይ ተላላኪሁላ
@abdi6588
@abdi6588 День назад
ድርድሩ በአማራ ክልል መንግስትና በፋኖ መካከል ነው። አብይ በእኔ ስልጣን ላይ እስካልመጣችሁ ድረሰ አዛው ተሰብስባችሁ የምትደራደሩትን ተደራደሩ እኔን አይመለከተኝም። ካልተስማማችሁም ስትዋጉ መኖር ትችላላችሁ አራት ኪሎ እስካልተነካ ድረስ እኔ ግድ የለኝም ነው መልእክቱ።
@monegoncco
@monegoncco День назад
1🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u День назад
አታጭበርብሩ !!! እነማን ናቸው እንዲህ ነፍስ ያላወቁት ተኩስ አቁሙ ብለው የሚያዙት ለአማራ ህዝብ ያላቸውን ንቀት ነው የሚያሳዩት ወያኔ የአማራን ርስት ሲወር ተኩስ አቁም የሚልህ ጭፍኑ ፀረ አማራ ነው አጥብቀህ ይህን ደንባራ ልትታገለው ይገባል።
@user-sr9vu3ps1m
@user-sr9vu3ps1m День назад
እባካችሁ አመፅን አትቀስቅሱ እርቅንና ሰላምን ስንል::ትውልድ እያልን ነዉ:: ይህም በጦርነት ብቻ ሳይሆን በድህነትና በርሃብ ጭምር ነዉ:: ጦርነቱ ከቀጠለ ነገም ከዛሬ ይብሳል::ኢትዮጵያ ሩሲያ -ዩክሬን ወይም እስራኤል ፓሊስተን አይደለችም::በእኛ ያለው በአንዲት ኢትዮጵያ ባሉ ዘውጎች መካከል መካከል ያለ ጦርነት ነው::ኢትዮጵዊ ኢትዮጵያዊውን እየገደለው ነዉ::ፖለቲከኞች አስቡና ተስማሙ ህዝቡ እንደ ህዝብ ችግር የለበትም::
@mimitz9388
@mimitz9388 День назад
ምነው ለሰው አራጁ አቡሽ ንገረው
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc День назад
ድል ለታላቁ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ አቶ አብይ ስልጣን ሰው ለሁነው ለፋኖ አስረክብ❤❤❤
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 День назад
ኮኪን እጽ በየጊዜው የሚያዘውን ወደ ገበያ ተመልሶ ይውላል የሚባል አውንታዎች ይነገራሉ
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 День назад
ወሬ ይችላል ግን ምን እንደሚፈልግ አይታወቅም
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 День назад
በጣም ትክክል ነው
@lovefrist1886
@lovefrist1886 День назад
እትዮጵያውያን ሙታን የሆነ ህዝብ ነው ፣
@bereketrufael8201
@bereketrufael8201 День назад
ወረድ ገና ከዚህ በታች ትወርዳለህ
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 День назад
የምታወራው አጣህ። አሁን የአልባኒአ ምሪ ምን አንዳለ እና አንድ ባለሀብት ከአንድ የፍሪካ መሪ ጋ ውይይት አረገ ብሎ ወሪ ምንድን ነው።
@mmgh7393
@mmgh7393 День назад
መስኖ ማልማት እውቀቱ ስለሌለው በማያውቀው ታሪክ ገብቶ ይማስናል ሰውዬ ግራ ገብቶሀልና ወደ ኦሮሚያ ክልል ሄደህ ስንዴ ማሳ እየገባህ ፎቶ ተነሳ
@danielballe5021
@danielballe5021 2 дня назад
??? ራያ ላይ ያለው ወያኔ ባልወጣበትና አሁን መንግስት ራያ ላይ አየሰፈረ ያለው ከፍተኛ ሰራዊት እና ወያኔ በተጨማሪ በገፍ እየላከው ያለው ሰራዊት በጥምረት ወደ ወልቃይትና ጠለምት ለመዝመትና አማራን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቆጣጠር የታቀደ የወብልፅግናና የወያኔ ጦርነት ቀቅርቡ ጠብቁ
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 2 дня назад
ፋኖ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
@user-zc4ko3tm1k
@user-zc4ko3tm1k 3 дня назад
ለተወሰነግዜ ወደኢትዮጵያ ብር መላክ አቁሙ ያኔ ዋጋውን ያገኛል
@Aynekulu.kinfegabriel
@Aynekulu.kinfegabriel 2 дня назад
በ ወያነ ጊዘ የጀመራቹሁት የማን ቤት ጠፍቶ የማ ሊበጅ የሚል የምቀኝነት የዶላር ዘመቻ ለዓቢ አሕሐድ አይሰራም 😡 ... ሰዉየው ሰይጣን ስጋ ለብሶ በዓካል የተገለጠ ሸይጣን ኖ 🤔 በደገምት እና በመተት ከቻላቹ ሞኸሩት 🤔😂😂😂 ... ግም ለግም ኸዛዉ አዘገም ነዉ👈 የሚለዉ ተረታቹ !??? 👈 ኸዛዉ ተግማሙ ... አማራ የለመነዉን አገኝቷል (አቢ አሕመደን) ኧንደሠቀላቹሁት አወርዱት 👈😡😡😡 ቁሻሻ የኧንግዴ ለጆች 😂😂😂😂😂
@Aynekulu.kinfegabriel
@Aynekulu.kinfegabriel 3 дня назад
አበባዉ ታደሠ 👈 የአቢ ቅመጥ ገረድ ነዉ 👈😡😡😡
@mimy9301
@mimy9301 3 дня назад
YEFESAM , fano , weshala eyetekorete lewusha yesettal! Ante kelmal am! Adeat lay meklakaya arachewn. Abela aydel! Yeshermuta, yeah Ya lig !
@Aynekulu.kinfegabriel
@Aynekulu.kinfegabriel 2 дня назад
@@mimy9301 ታማኝ የብልፀገና ደጋፊወች ስወዳቹ 🙏❤❤
@Aynekulu.kinfegabriel
@Aynekulu.kinfegabriel 2 дня назад
@@Abbyssiniyan7604 የት ልምጣ ??? ብልፀግናወች ስወዳቹቹቹቹ 🙏❤❤❤❤
@abaykebede1857
@abaykebede1857 3 дня назад
ጌዲዮን ህሊናውን ለሆዱ የሸጠ አድር ባይ ነው። ህወሀት መች አረፈና ነው እንዲመዘገብ ጥያቄ የሚቀርበው? ይህ የአቢይ ስጋት ውጤት ነው።
@enactfaa
@enactfaa 3 дня назад
ሌንሳ ብሎ የቱሪስት ሚንስትር ድሮም ልክ አልነበረም ።ቀጀላ ብሎ የባህል ሚንስትርም ይታረም
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 3 дня назад
ይህ በሌብነት በግድያ በዝርፊያ የንጹሐንን ቤት ንብረት እያፈረሰና እየቀማ ያለ የአዲስአባው መንግስት ነኝ ባይ ዘረኝነትና የንጹሐንም ደም አስክሮት የሚሰራውንም ያሳጣው አራጅ ድርጅት የራሱን ሌብነት ማየት ትቶ የህዝብን ሀብት ንብረትለመቀማት ያወጣው ምን ያህል በክፋትና በርኩሰት የታወረ ለመሆኑ በቂ ማስረጃ ነው።
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 3 дня назад
ገንዘብ እየተወረሠ ተሥሮ እየተከራከረ ኢኮኖሜ የተባለ ንብረት በነጻነት የማፍራቱ ሒደት አጠራጣሪ ነው አዋጁ የሚጋብዘው ኢትዮጵያኖች ሁሉ በሠደት በሌላ ነጻ ሀገር ማልማት እንጂ በዚህ ህግ ንብረት ገንዘቡን ወደሗላ 10አሠት የሚጨማለቅ ተጨዋች ህጻንየለም ሀገር እንዳትለማ ህዝብ እንዲሠደድ የአንድ ብሔር ጎሣእንዲበለጽግ የሚረዳ ህግ እንጂ ብሔር ብሕረሰቦች ንብረት በህግመንግሥት ያሥጠብቅልኛል ማለቱ አበቃየአማራ ክልል ብጤ በኮማንድ ፖሶት በወታደር እያሥገደለ የገንዘቦ ንብረት ህግ አውጥቶ ሢያበቃ ዲያሥፖራን አልነካም ማለት የተሠቀለን ለማውረድ መቸገር ነው
@giantafrica7204
@giantafrica7204 4 дня назад
እኛጋ አብዛኛው መምህር ጭራሽ በኮንትሮባንድ ስራ ተሰማርተዎል። የኛነገር ብቻ ዝም ነው የሞራል ጉዳቱማ አይነገር። ተማሪን በምን ሞራል ነው ተማሩ ምንለው?
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 4 дня назад
የሀገር መሪዎች የተባሉ ጉዶች እነሱ በጉቦ በሌብነት በጉቦ በሙስና በእጅ መንሻ በስጦታ በድርሻ በዘረፋ በማፈናቀል ጓዳቸውንና ኪሳቸውን ሲሞሉ ሌላው አበል አልባው መምህርና የመንግስት ሰራተኛኞች ጦም አደር የሆኑት ። ምን እነሱ ብቻ ጡረተኞችም ያው ናቸው ።
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 4 дня назад
ኢትዮ ዜና እናመሰግናለን, ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!
@user-jv9ub1hz4u
@user-jv9ub1hz4u 4 дня назад
አላህ ይስጥህ ትግርቱ ይህን እባብ አገኝህልኝ