Тёмный
AB studio - አብ ስቱዲዮ
AB studio - አብ ስቱዲዮ
AB studio - አብ ስቱዲዮ
Подписаться
ru-vid.com/show-UC5Am0P309TCOkHMYs-qsc_A

እንኳን ወደ AB studio (አብ ስቱዲዮ) በሰላም መጣችሁ ቻናላችን የተለያዩ ያሬዳዊ ዝማሬዎች ፣ ወረቦች ፣ አጫብር ፣ የአንድነት ዝማሬዎችና የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ተለታታይ ስብከቶች መንፈሳዊ ግጥሞች እና አጫጭር ታሪኮች የሚገኙበት ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው። ቻናላችንን subscribe በማድረግ የንለቃቸው video ያግኙ ይመልከቱ።

ወደ ቻናላችን ስለመጡ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን።

welcome to AB studio our channel is an orthodox channel that can you get orthodox tewahdo songs (mezmur), tewhado's poems, spiritual education(sibket) and other orthodox short stories It is a channel free of politics. Get the latest video by subscribing to our channel.

Thank you in the name of God for coming to our channel.


#አብስቱዲዮ #subscribe #share #like #ABstudio


Комментарии
@AbenetDegef
@AbenetDegef 12 дней назад
Amen.Amene.Amene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@epepe6102
@epepe6102 Месяц назад
የመላይክትን ያሰማልን ለወንድማችን❤❤❤
@Buzayew-o9x
@Buzayew-o9x Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-r9m
@SaraSara-r9m 2 месяца назад
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ❤❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒💒
@Fsjgshha
@Fsjgshha 2 месяца назад
እኔስ ደከመኝ አቅም አጣሁ😭😭😭😭😭
@Fsjgshha
@Fsjgshha 2 месяца назад
በትዳሬ ምሀላ የገባውስ የሰው ሰይጣን መጥቀህ አውጣልኝ😭😭😭😭😭😭😭
@zenashlasab6442
@zenashlasab6442 2 месяца назад
ጸልይ በይበልጥ አባቶችን ቅረቢ እህቴ ከቤተክርስቲያን ደጅ አትጥፌ ይዘሽው ሱባኤ ግቢ አይዞሽ።
@Fsjgshha
@Fsjgshha 2 месяца назад
አባቴየ ስማኝ እኔንም😭😭😭😭😭😭
@Fsjgshha
@Fsjgshha 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@تيتهبلنفخفخفحف
@تيتهبلنفخفخفحف 4 месяца назад
ይህመዝሙር በጣም ነው የወደድሁት ምክንያቱም ከኒ ህይወት ጋር አንድ ነው ለኒ የተዘመረ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር በሚያወቀውሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል እለት ከሞት ወደ ህይወት ነው የተመለስሁት እደዘበት 6 አመትሞላኝ ለዛነው ይሰምራል የልቤ እያልከኝ የምዘምረው ከጠት እሰከ ማታ የሚካኤል ልጅ ነኝ እያልኩኝ ነው ❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
❤👍
@elsayosief770
@elsayosief770 5 месяцев назад
ዕልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዕልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤ዕልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsayosief770
@elsayosief770 5 месяцев назад
ዕልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ዕልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ዕልልልልልልል❤❤❤ዕልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazAlmaz-c1z
@AlmazAlmaz-c1z 5 месяцев назад
AmenAmenAmen❤❤❤
@tizemolla351
@tizemolla351 6 месяцев назад
ተስፋን የሚያለመልም መዝሙር
@SenaitAmare-f4g
@SenaitAmare-f4g 8 месяцев назад
Zemari melakiten yasemalen AmenAmenAmen 🥰⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏
@LidiyaEngida
@LidiyaEngida 8 месяцев назад
Zemare melaket yasemalen ❤
@MohammedMohammed-gx5do
@MohammedMohammed-gx5do 8 месяцев назад
አሜን አልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን
@myselfbirhan5305
@myselfbirhan5305 9 месяцев назад
አሜነአሜንአሜን
@StorytellerQuest
@StorytellerQuest 9 месяцев назад
ዋው
@BirukHailu-zq7mw
@BirukHailu-zq7mw 9 месяцев назад
❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 10 месяцев назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 elllllllele 🙏
@BantayehuWorku-qx6lc
@BantayehuWorku-qx6lc 10 месяцев назад
Amen፫
@sosaso4562
@sosaso4562 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌
@nebayt7310
@nebayt7310 Год назад
ክቡር መላከ ፀሀይ መምህር ሰናይ በያብል የቦሌ/መ/ብርሃን የሁለቱም ቤተ መቅደስ ዋና አስተዳዳሪ እድሜና ጤና ይስጦት
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Год назад
Mekedonya the best truly great organization. I actually contacted them, 2 years ago from someone out of Addis they were willing to take the person. Unfortunately, the gentleman at the last minute refused to leave the city he grew up in. I am forever grateful for your true help.
@uaealain9484
@uaealain9484 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sallamseid512
@sallamseid512 Год назад
ኑሩልን እናመሰግናለን መምህራችን
@lililetel9128
@lililetel9128 Год назад
ድምጽ!
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን❤🙏❤
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን❤🙏❤
@uaealain9484
@uaealain9484 Год назад
ተሰምተዉ የማይጠገቡ መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ሁላችሁንም እግዜአብሄር ያክብርልን
@chuchubekele8499
@chuchubekele8499 Год назад
Wow gifted man
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 Год назад
ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን!!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Год назад
God bless you
@marietedla9997
@marietedla9997 Год назад
የባሕል ሚኒስትሩ እንዳይሰማዎት ቅዱስ ያሬድ ጀርመናዊ ነው ኢትዮጵያዊ የሚለው ተረትተረት ነው ይልዎታል::
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Год назад
Amen Amen Amen zimare melaekt yasemalen Emebrehan yegodelewun Temulalen kibrer Legetaye Enat fetari rejm Edemena ysetachu jegenoche Emebrehan Tetebekachu Hagera chinene selam TADEREGELEN ❤ ♥ 💖 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❣❣❣❣❣
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
ልበ ብርሀን አባታችን እንዴት እንደምወዶት እንደማኮብሮት በቀልድ ብዙ ቁምነገር የሚያስተምሩ እድሜና ጤና ይስጥልን
@woine123
@woine123 Год назад
እሼ በመጋቢ ሃዲስ ትምህርት አእምሮህን እያዝናናህ የምትወደውን ሳቅ ጠገብክ!
@rarecell7098
@rarecell7098 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን በቸርነቱ ይጠብቃችሁ
@wahzit809
@wahzit809 Год назад
Elllll Elllll Elllll 🇦🇿🙏🙏🙏🙏🙏
@alemugobezie3549
@alemugobezie3549 Год назад
ኑሩልን።
@eliabalemu2300
@eliabalemu2300 Год назад
ይሄን ደብተራ አልወደውም። ተሳቀልኝ ብሎ ይዘባርቃል።
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ማስተዋልንም ያድልህ
@tesfayetessema2273
@tesfayetessema2273 Год назад
አንተ ከብት ነህ ሰው አይደለህም ሰው ለመሆንህ 3ምስክር ካላመጣህ አላምንም
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Год назад
ጌታ ልብ ይሰጥህ ምን አልባት ሴጣን ሰፋሮብክ ይሆናል ፋርድውን ከፈጣሪ አግኝ ።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
የሰፈረብህ ቅድስ ሚካኤል የረገጠው ነው የሚያቀባጥርህ ጅሎ የእግራቸው እጣቢ አትሆንም 🤫😳🤨😠😵🤐🤭🤨😏🤯
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Год назад
ደነዝነህ በእውነት
@yodahe2014
@yodahe2014 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bezasemma3273
@bezasemma3273 Год назад
Waw
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Год назад
Megabi hadis eko comedian ledereqebat hagerachin komidi nen eyalu bemilagegubet ager
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Год назад
ድንቅ አቀራረብ አባታችንን መጋቢ አዲስ ሁሌም የማይጠገቡ ስለሆነ
@asefa8950
@asefa8950 Год назад
እሼ አሁንማስገባይቻላል
@bethelihemreta3465
@bethelihemreta3465 Год назад
ለመጋቤ እሸቱ ከፍ ያለ እድሜአምላክ ይሰጥዎት
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
ይቻላል ግዴታ ለበርና ለመስኮት አይደለም ለብስ ምግብ አለ ህፃን ልጅ አለ ብዙ አገልግሎት ስላለ የምትችሉትን አስተላልፉ እኛም ከበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 Год назад
Kalehiwo yasemalin Eshe Emebrhan Tibarkih