Тёмный
super plus
super plus
super plus
Подписаться
ሱፐር ፕላስ ስፖርት፣መዝናኛ እና ዜና ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራ ቻናል ነው፡፡ቤተሰብ በመሆን እየተዝናኑ ቁምነገር የሚሸምቱባቸውን ፕሮግራሞች ይከታተሉ::ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ስለሚሆኑን እናመሰግናለን::
Super Plus is a channel that focuses on sports, entertainment, and news. Stay tuned for more fun programs as a family. Thank you for being a family by subscribing.
CBE 0 - 1Young Africa
6:17
7 часов назад
Ethiopia Coffee 0 -1 Kenya police fc
1:50
21 день назад
Abubeker _ETH VS COMEY JOSEPH -GHN
2:27
28 дней назад
Ambassador Mesefen Cherent
6:34
Месяц назад
Комментарии
@GgG-nk2ri
@GgG-nk2ri 7 часов назад
የኔ ውቦች❤
@Golidddking
@Golidddking День назад
I wish i had a chance like this😢
@FeyduBedewi-c5v
@FeyduBedewi-c5v День назад
አፄዎች
@pastorstevenmdoe5143
@pastorstevenmdoe5143 3 дня назад
😂
@senayttufa7385
@senayttufa7385 11 дней назад
i went there to ask if they sign up for a new student to practice but they say there is no such things so can you tell me what should i have to do??
@mesimesi-yi4xb
@mesimesi-yi4xb 17 дней назад
wow😮😮😮😮
@merkinabraham601
@merkinabraham601 21 день назад
aye buna feyele
@EHN22
@EHN22 22 дня назад
aye buna
@RoseObonyo-nn7hb
@RoseObonyo-nn7hb 22 дня назад
Kenya police💪God with us till the end😊
@emualemu493
@emualemu493 Месяц назад
ይሄ ሰውዬ እኔ በበኩሌ የአእምሮ በሽታ ሳይኖርበት አይቀርም ። ሁለት ሚሊዮን ሽልማት ሰጦታ ነው ደሞዙ አይደለም በተጨመሪ ደሞ አሰልጣኝ የስነልቦና እወቀት ያስፈልገዎል ይሄ ሰውዬ ግን የዛ ብቃት የለውም ። አሰልጣኝ ማለት አስተማሪ የሚያፅናና ለሚቀጥለው ጠንክረን እንመጣለን ብሎ የሱን ለቅሶ ደብቆ አትሌቶችን ማበረታታት ነው እንጂ ምን ይዝረከረክብኛል አትሌቶች ከዚህ ሰውዬ እራቁ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Месяц назад
Most of Guy's don't agreed with my comment I'm about to write but I'm not here to collect likes I'm here to voice my opinion. ሲፊን ሀሰን ባለፊው Eugene በተደረገው championship ይሄን ድል Paris መድገም ይችላሉ ወይ? ነው ያለችው።ካሸነፉ Olympic ነው ምንም አታሸነፋ world championship ውራ ውጡ Olympic ላይ ድመቁ አሱ ነው የሩጫው Harvard አሱ ነው አለም ሁሉ የሚሣተፍበት አሱ ነው የእምባ ማበሻችን ችግር መርሻችን የ Olympic ወርቅ ነው መርፌው ፈውሳችን ለአንድ ሣምንት እንኳን ዘራችንን እረሰተን ኢትዬጵያዊ መሆናችን ትዝ የሚለን
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Месяц назад
አቦ ተውት ይሄን ልጅ።የወደቀ ዛፍ ምሣር ይበዛበታል
@workwhatube1655
@workwhatube1655 Месяц назад
Gebrmeskl enkan yehne enkan alyu
@kedirterefe3239
@kedirterefe3239 Месяц назад
ስሜታዊነት የሰውልጅ ተፈጥሮዊ ባህሪ ነው :-ይቅ ርታ መጠየቅ ደግሞ ታላቅነ ት ነው :: አይዞህ ወንድሜ :: ትንሾች ግን ትያ ቄህን የፖለቲካና የጊዜ ትርጉም ቢሰጡም አንገትህ አትድፋ 🙏
@kedirterefe3239
@kedirterefe3239 Месяц назад
ስሜታዊነት የሰውልጅ ተፈጥሮዊ ባህሪ ነው :-ይቅ ርታ መጠየቅ ደግሞ ታላቅነ ት ነው :: አይዞህ ወንድሜ :: ትንሾች ግን ትያ ቄህን የፖለቲካና የጊዜ ትርጉም ቢሰጡም አንገትህ አትድፋ 🙏
@jimihune9650
@jimihune9650 Месяц назад
ቆንጆ ድራማ ይቅርታ ባትጠይቅ ለእግርህ እግረ ሙቅ እንደሚያገቡልህ ታውቀዋለህ
@Hop930
@Hop930 Месяц назад
ende oromo gen miskin ale .
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 Месяц назад
የእሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ ይባላል የለ ትልቁ ችግር ከአገር መርዋች ነው እነሱ ከመጡ ጀምሮ አገራችን ያልተዋረደችበት መንገድ አለ ስለዚህ ይሄ ሰውየ ውስጡ እንደቆሰለ ያስታውቃል
@Zewdu_Tessema_Adal
@Zewdu_Tessema_Adal Месяц назад
ይህ ሰው በተዝረከረከው የነ አሸብር ችግር መስዋዕትነት ከፍሏል
@eshetuGobena-rd9or
@eshetuGobena-rd9or Месяц назад
እኔ መንግሥትን ብሆን ቅጡን ገርፌ Go home ነው ማለት አለበት
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 Месяц назад
ሰዎች ብዙ አትወርፉት ❤
@henokgirma3197
@henokgirma3197 Месяц назад
ገመዶ ደደፎ የእራሱን ሃሳብ ነው በፕሬዝዳንቷ ፊት ፊት የገለፀው። ይሄ ደግሞ ፕሬዝዳንቷን አያከብርም አያስብልም። ስለ ሃገር ፍቅር ማንም አያውራ ይቺን ሃገር የሚወደው ማንም የለም ሁሉም ሆዱን ነው የሚወደው።
@tinawa56
@tinawa56 Месяц назад
አረ አታልቅስብን በሰላም እንኳን ገባችሁ ለሚቀጥለው መዘጋጀት ነው ለቅሶ መፍትሄ አይሆንም ቀሚሴ አደናቀፈኛ አይሰራም ሌላ አሰልጣኛ ተፈልጎ መሰልጠን አለባቸው
@wengelawitzeleke6061
@wengelawitzeleke6061 Месяц назад
ከዘረኝነት በሽታ ካልወጣችሁ መቼም አታሸንፉም
@africanwomen916
@africanwomen916 Месяц назад
ትቢት፡ ገደል ይሰዳል፡፡ ይህ የእውነት እምባ ቢሆን ደስ ባለን ነበረ፡፡ ቀድሞ ያለቀሰው ነው፡፡ ትቢቱ ሁሉን ገደል ሰደደ፡፡
@tinawa56
@tinawa56 Месяц назад
እንደዚህ አፍሬ አላውቅም ምነው ስጦታ እኮነው ግዴታ የለባቸውም ሰርተፍኬትም ቢህሆን መቀበል ነው ይቅርታ ጠይቅ ለሰራኸው ስራ ዉጤቱ ችግር የለውም ሁል ጊዜ ፋሲካ አደለም ወድሜ ተዋረዱክ ለኔ ስድብ ነው ትላለህ አክብራ ቆማ በሰጠች ወይኔ ሀገርክን ነው የናከው 2ሚሊየን መናቅ ከደሀው ጉሮሮ ነው የተሰጠህ እኮ አክብረውህ ወድሜ ይቅርታ ጠይቅ
@strfoomarioo9518
@strfoomarioo9518 Месяц назад
Lier, this crying video was taken from the last paris olympic competition interview.
@gemechubeker3206
@gemechubeker3206 Месяц назад
Contradicting after afew hours refused to receive 2 million birr prize from ethiopian President !
@demsashtemesgen4439
@demsashtemesgen4439 Месяц назад
ትንሽ ጭንቅላት ሁሌ ትንሽ ነው::ስታከብረው ሁሉን አድራጊ ፈጣሪ የሆነ ይመስለዋል :ይሄ ሰውዬ ሀገሩን አይወድም! ታምራት ያገኘው ወርቅ በታምራት ብርታት እና ታታሪነት ነው ! ከገንዘብ ሀገር ይቀድማል ! እስፖርቱን ወደ ኃላ ያስቀሩት የዚህ ሰውዬ አይነቱ ነዉ! ባለጌ አይገልፀውም !
@Hayilye
@Hayilye Месяц назад
ከሀገር ይልቅ ብርን ያስቀደመ ሲከበር ያልተከበር አሰልጣኝ😢😢
@melkamumola9283
@melkamumola9283 Месяц назад
ከፋ ያለሽልማትን በጠበቅሁ ጊዜ አለቀስሁ 😢😢😢😢😢
@zerubabelsolomon7047
@zerubabelsolomon7047 Месяц назад
Ere uuuuu befetereh tefa
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 Месяц назад
ይሄ ከሽልማቱ በፊት ያደረገው ቃለ መጠይቅ ነው::
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 Месяц назад
ኧረባካችህ ይህ አሸባሪ ሰውዬ አንድ በሉልኝ።
@AmarMuhammed-tk1he
@AmarMuhammed-tk1he Месяц назад
ደንቆሮ ሞቻቆሻሻከፋ
@jemuhb
@jemuhb Месяц назад
2ሚልዮኗ ቆጭቶት ነው 😍
@Mensur_adem_kesheger
@Mensur_adem_kesheger Месяц назад
ጥርግርግ አርጉና አባሩ
@zelalemtekeletsadik6431
@zelalemtekeletsadik6431 Месяц назад
Tew bakeh. Weragja
@gojamfano5362
@gojamfano5362 Месяц назад
ለምን አንተ ጥርስህ አትነቅልም አትሌትክስን ለባለ ሙያው ስጥ ደቆሮ
@raheltaddese3857
@raheltaddese3857 Месяц назад
yet new location
@temepain5918
@temepain5918 Месяц назад
Good
@abnettesfaye3926
@abnettesfaye3926 Месяц назад
እንኳን ደስ አለን ከስንት ግዜ በኋላ የ ኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያ አገኘን ❤❤❤
@InfoEritrea
@InfoEritrea Месяц назад
ጎበዞች❤😅
@TadesseAster
@TadesseAster Месяц назад
Yet nw botaw enem mgbat eflgalw benatsh botawn ngerign❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@superplus4090
@superplus4090 Месяц назад
4 ኪሎ
@jker6053
@jker6053 Месяц назад
Where to train
@ናቲ
@ናቲ Месяц назад
Can someone tell me where these kids trained, I wanted to join
@Ephremgetachew-q6q
@Ephremgetachew-q6q Месяц назад
WOW 😲 berta
@shaimasara6348
@shaimasara6348 Месяц назад
ሰላም ነው ላገኛቹ ፈልጌ ነበር እንደዋወል
@aychiluhmekebede8110
@aychiluhmekebede8110 2 месяца назад
Ante dedeb atgorer eshi nift
@AberaA-f5r
@AberaA-f5r 2 месяца назад
ere meche new
@maykofranko6350
@maykofranko6350 2 месяца назад
NANI ZARE NW MIMETAW ENDE?