Тёмный
Tigisti Tube
Tigisti Tube
Tigisti Tube
Подписаться
Well Came to my channel Tigisti Tube like sher subscrib እንኳን በደህና ሠጣቹ ይህ ቻናል የተለያዮ ነገርችን ያቀርባል ከዘረኝነት ነፃ የሆነ ማንኛውንም ነገር ምግብ ነክ ፖራክ ጉብኝት ወዘተ ያበረታቱኝ አመሰግናለው
አብረን እንጎብኝ
0:28
Год назад
July 19, 2023
4:31
Год назад
የምጣድ ሽሮ
0:53
Год назад
Комментарии
@madenketube9911
@madenketube9911 7 дней назад
የኔ ወረቅ ተነፍቀሻል❤
@cutecell4968
@cutecell4968 10 дней назад
እናት አማራ ነሽ መሰል ውሬ አበዛሽ
@aliali3438
@aliali3438 Месяц назад
❤❤🎉🎉❤❤
@okok8293
@okok8293 Месяц назад
ወሬ አስረዘምሺ😊
@kedirseidmussa2478
@kedirseidmussa2478 6 месяцев назад
ወወሪአበዛሽ
@aynishaynich8520
@aynishaynich8520 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kameriakameria3838
@kameriakameria3838 6 месяцев назад
👍👍👍👍🌷🌺🌷🌹🌹
@TanZila-u4y
@TanZila-u4y 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤👍
@Zeena-cb6wy
@Zeena-cb6wy 8 месяцев назад
ጎበዝ በርቺ
@samira2435
@samira2435 10 месяцев назад
በርዶኒስ ሌላ ኩዝበራ ሌላ
@hailaykiros3957
@hailaykiros3957 4 месяца назад
እኔም አላወኩትም እስቲ ሁለቱ ለይተሽ ንገሪኝ እህቴ እባክሽ
@madenketube9911
@madenketube9911 Год назад
የኔ ባለሞያ ሴት ዛሬ እኔም አችን አይች እየሰራሁ ነው
@ትግስትተማርቀናቶቸሁሉመል
የት ነዉ ሸጋዋ ያምራል
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
ሰላምሽ ይብዘልኛ የኔዋ እኳን ሰላም መጣሽልን በቸልን እሸ አትጥፊ ተይ ግን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በጣም እየጠፋሽ ነዉ ምን አስበሽ ነዉ አገር እድት ነዉ ግን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
Woooooow🎉
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
ግን ለምን እረዘም ያለ አትለቅም ኧረተይ የደከምሽበትን ጥሩ አገሽ ያዠዉ ግን 🤔🤔🤔🤔🤔
@madenketube9911
@madenketube9911 Год назад
ደስ ሲል ዋውውውውውው ከመዳም ኩሽነ ያወጣሽ ቸሩ መዳኒያለም አኛንም በግዜነ በሳሃቱ በቃቹ ብሎ ለመጎብኛት ያብቃን❤
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
ለምን እረጀም አታረጉዉም ግን በጣም አጠረ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ስለኔማወቅከፈለግሽእነሱን
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube Год назад
ውቢቷ ኢትዮጲያየየየየየየ
@meseret5
@meseret5 Год назад
ዋውውውውው ያምራል
@Eminetn
@Eminetn Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት የት ነሽ ትግስት ቦታው ድርታቦር ነው ወይ ምን ተፈጠረ
@tigistitube
@tigistitube Год назад
አወ ድብረታቦር ነው ሰላም ነው
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
የምን ሰልፍ ነዉ የኔዋ ይመቸሽ ግን በጣም ጠፍተሻል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@እኔምሰረዉ
@እኔምሰረዉ Год назад
ዋዉ ያምራል ትጀየ ይመቸሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@madenketube9911
@madenketube9911 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔዋ እዴነሽ ቲዲ የሁላችን ሀገረ ንፍቅ ብሎኛል የምን ሰልፍ ይዘሽ ነው
@tigistitube
@tigistitube Год назад
የጉብኝት ሰልፍ
@madenketube9911
@madenketube9911 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን አኳን ደሕና መጣሽ በእውነት ስለዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@madenketube9911
@madenketube9911 Год назад
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልንአሜን የኔ ማረ አይ ከነመዳም ቤት እማ አምሮታችን ተጫውተንበታል በቃ አኔ ተከትሎኝ እዳይገባ እግዚኦ ሃያ አንድ ብረ በስማም
@madenketube9911
@madenketube9911 Год назад
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን አሜን ቲጂየ የኔዋ የኔ ገበሬ ማሪያምን ጎበዝ ነሽ ዋውውውውውው ትችያለሽ ማሪያምን አነትሽን መዳኒያለም ይጠብቅልሽ❤
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
በጣም ከባድ ነዉ ኑሮተወዱል ብለን መቸም ከሰዉ አገር አቀሩም🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@እግዚብሔርያለዉብቻበህይወ
ሰላምሽ ይብዛልኛ የኔዋ ኧረ አታስፈሪኛ ተይ ግን እኔ ይንን አልወደዉም
@makidestube7514
@makidestube7514 Год назад
ቲጅዬ እንኳን ደህና መጣሽ እረ እንኳንም የቸኮሌት ፍቅር የለኝም ሆሆ አልተቻለም
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
እኳን ሰላም መጣሽ ትጀየ እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ይላል እዉነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹💚💚💚♥♥♥💛💚💛♥❤♥♥💚🌹💚♥♥
@mekdistube
@mekdistube Год назад
አሜን አሜን አሜን
@rozatube2591
@rozatube2591 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@tigistitube
@tigistitube Год назад
አሜን የኔቶርክ ጉዳይ በሳምንቱ
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ ቲጅዬ በጣም ነው እሚገርመው ሁሉም ቀርቶብን ሰላም ብቻ ትሁንልንንን😍❤👏👏
@tigistitube
@tigistitube Год назад
ዋነውማ እሱ ነው
@lube525
@lube525 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን መጣሽ እህት አብሽሪ አትጥፊ እንድህ ብቅ በይ
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኛ የኔዋ ኔትሸን ጥሩ አገሸ ነይ እሸ እህቴ ምነዉ በጨለማ መጣሸ
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ
@እግዚብሔርያለዉብቻበህይወ
በጣም ያምራል የኔዋ 🙏🙏🙏🙏🙏
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
አገራቸን በጣም ታምራለቸ እዉነት
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube Год назад
ዋውቲጂየ አገሬናፈቀኝ ዋውውውውው
@ፈተየጎደር
@ፈተየጎደር Год назад
በጣም ያምራል እዉነት
@ፈተየጎደር
@ፈተየጎደር Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዋዉ በጣም ደስ ይላል የዉነት ትጀየ በቸ እሽ እምወድሽ 🙏🙏🙏🙏
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
ወይኔ ግብርና ጀምርሽ በጣም ደስ ይላል እምወድሽ በጣም ደስ ይላል ትጁቸን 🙏🙏🙏🙏🙏
@achutube1688
@achutube1688 Год назад
ጎበዝ እህቴ
@achutube1688
@achutube1688 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኴን ደና መጣሽ እህቴ ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ማነት አለ መርሳት መልካም ነው እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ለዛውም የገበሬ ልጅ ነኝ ዋው
@shemistube
@shemistube Год назад
ማሽአላህ ምርጥ የገጠር ማሳነው ዋውውውውውውው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Год назад
የኔ ባለሞያ ሸር ቆንጆ እንጀራ ነዉ በይ እናትሽን አገልግይ ከስደት መልስ የኔ ዉድ በርቺልኝ 👏👏👏👍😍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Год назад
ይብረክልቹ ፍሬ ያፍራላችሁ 🙏🙏🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ትጄ ዉዴ ዋዉ ጎበዝ በጣም ደስ ይላል ትጄ የኔ ዉድ በርቱልኝ ❤😍🙏እማማዬ ሰላም በይልኝ
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
እዉነት አገራቸን የት እያመራቸ እደዉ በጣም ነዉ ግራ እምያገበዉ ትጀየ ብቻ በጣም ያማል ፈጣሪ በቃ ይቀለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏