Тёмный
Speak to Reach Arabic
Speak to Reach Arabic
Speak to Reach Arabic
Подписаться
ነቢል ኢሚል እባላለው
የገበያ አስተዳደር ባለሞያ ነኝ
ለምን ለዚህ ቻናል ደንበኛ መሆን እንዳለባችሁ በትንሹ ለግለጽላችሁ
1.\tቀለል ባለመልኩ አረብኛ ቋንቋ ለመናገር ያስችላችኋል
2.\tየተለያዩ የአረብ ሀገራት የአነጋገር ዘቤ እና ዋናው የአረብኛ ቋንቋ ለማወቅ ያስችላችኋል
3.\tለአማርኛም ሆነ ለአረብኛ ተናጋሪ ጠቃሚ ስለሆነ
4.\tአስተያየታችሁ መሠረት አድርጎ የተመሠረተ ስለሆነ ፤ የፈለጋችሁት ርዕስ የሚቀርብበት ይሆናል
ቪድዮቹ በጊዚያዊነት በሳምንት አንዴ የሚጫኑ ሲሆን በዘላቂነት ደግሞ ሁለቴ ወይም ከዛ በላይ በሳምንት የሚጫኑ ይሆናል
ይህ ቻናል አስተማሪ ሰለሆነ አሁኑኑ ደንበኛ ይሁኑ፡፡

My name is Nabil Emil
I am a Marketing Expert
why should you subscribe to my channel
1. you can easily and quickly speak Arabic language
2. different accents of different Arabic speaking countries will be addressed
3. Both Arabic and Amharic speakers will be beneficiary
4. It's a comment based channel; you can create a title!!
The videos will be uploaded once a week, however; the upload interval will grow to twice or more times a week.

t.me/speak2reach

اسمي نبيل إميل
متخصص في التسويق
إشتركوا في القناة لانها سوف تساعد كل من يريد تحدث اللغة العربية او اللغة الامهرية بطلاقة
ስቃይ እና ርህራሄ በአረብኛ
10:37
5 месяцев назад
Комментарии