Тёмный
Guregna Media - ጉረኛ ሚዲያ
Guregna Media - ጉረኛ ሚዲያ
Guregna Media - ጉረኛ ሚዲያ
Подписаться
Welcome to Guregna Media. On this channel you will found amazing Entertainment and Educational video.
እንኳን ወደ ጉረኛ ሚዲያ በሰላም መጣችሁ። ቻናላችን ላይ እጅግ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪዲዮ ታገኛላችሁ።
Комментарии
@ErmiHD-sp2fc
@ErmiHD-sp2fc 4 часа назад
በጌታ ሴት ነች››እናትዬው ተናገሩ፡፡ አባትዬው እጁን ወደ ልጅቷ አንገት ላከና በህይወት መኖሯን አለመኖሯን ለማረጋገጥ ሞከረ፡፡‹‹ተመስገን አለች፣ትተነፋሳለች….ቀስ ብለን ወደቤት እናስገባት…››
@ErmiTame-rg8hs
@ErmiTame-rg8hs 5 часов назад
አይ…አይሆንም ፡፡በዚህን ሰዓት እንደዚህ አይነት አለባበስ ለብሳ እንዲህ አይነት ሞተር የምትነዳ ሴት የሆነ ችግር ላይ እንደሆነች እርግጠኛ ነኝ፣…ምን ላይ እንዳለች ሳናውቅ ለፖሊስ በመደወል አሳልፈን አንሰጣትም…አይሆንም..ይልቅ ና ከታች ቀስ ብለህ ያዛት …ወደቤት እናሳገባት….››አባትዬው ጠንከር ባለ ንግግር ውሳኔያቸውን አሳወቁ፡፡
@BukuneMan
@BukuneMan 5 часов назад
ልጆቹ ተኝተውበት ከነበረ ባለሜትር ከ20 ፍራሽ ላይ አስተኟት፡፡እናትዬው ቦርሳውን አንጠልጥላ በማስጋበት ወደ ጓዲያ ወስደው አስቀመጡት፡፡ ….ከላይ የለበሰችው ልብስ አወለቁላትና የቆሰለ ወይም የደማ ቦታ እንዳለ መፈለግ ጀመሩ ግንባሯ ላይ ከጀርባ በኩል የሚፈስ ደም አለ ግማሽ ፊቷ ቆዳዋ ተገሽልጦ በደም ተሸፍኗል፡፡ ሌላ ቦታ ሰላም ትመስላለች፣ቢያንስ ለጊዜ የሚታይ ቦታ የለም፡፡
@BadruBadri-gi7kh
@BadruBadri-gi7kh 5 часов назад
ወደኪሊኒክ በመውሰዱ ሁሉም ተስማሙ…ወጣቱ ልጅ እና አባትዬው ተራ በተራ እያዘሉ ከቤታቸው ግማሽ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ኪሊኒክ ወሰዷት…ሀኪሞቹ ቁስሏን አፅድተው ግንባሯ ላይ የለውን ስንጥቅ ሰፍተውና ግማሽ ፊቷን በፋሻ ሸፍነው ህክምናቸውን ጨረሱ…ለማንኛውም ሆስፒታል ወስደው ሙሉ ምርመራ እንድታደርግ እንዲያደርጉ አዛው… ሸኞቸው፡፡
@AlemuErmias
@AlemuErmias 6 часов назад
እነሱ ግን ቀጥታ ወደቤት ነበር የመለሶት፡፡….እሷ ያ ሁሉ ሲሆን ከገባችበት ከፊል ሰመመን አልነቃችም ነበር፡፡….ከዛ አቶ ለሜቻ ከልጃቸው ከፊራኦል ጋር እየተረዳዱ በማዘል ወደበት ከመለሷት እና መልሰው ካስተኞት በኃላ በዛ ውድቅት ለሊት በሞተሩ የተጣሰውን የውጭ አጥር ወደነበረበት መለሱና ሞተሩን ተጋግዘው ወደውስጥ በማስገባት ጎዲያ ውስጥ አስገብት፡፡
@GuregnaErmias
@GuregnaErmias 6 часов назад
ራኦል‹‹አባዬ ምን እያደረክ እንዳለ ምንም አልገባኝም?››ሲል አባትዬውን የጠየቀው ‹‹ልጄ እንደምታያት ልጅቷ ሴት ነች..ወጣት ሴት…..እንዴትም አድርጌ ባስበው በዚህ እድሜ ያለች ሴት ልጅ በሰላም ሆና በዚህ ውድቅት ለሊት ሞተር አትነዳም…ልጅቷ የሆነ ችግር ላይ ነች….››
@AbeMan-r3h
@AbeMan-r3h 6 часов назад
ልጄ ስጋትህ ይገባኛል …ትክክልም ነህ፡፡እኔ ግን አባት ነኝ…እንደእሷ ልጆች አሉኝ..ነገ እንሱም የሆነ ችግር ውስጥ ሊገቡ እና እንዲህ የማያውቁት ቦታ በማያውቁት ሰው እጅ ሊወድቁ ይችላሉ ..ለልጆቼ ጡር አላቆይም…ይህቺ ልጅ ከገባችበት ሰመመን ነቅታና ከህመሟ አገግማ የሆነችውን ከነገረችን በኃላ ምን ማድረግ እንዳለብን እንወስናለን..እስከዛ ግን አይሆንም››
@guregna1921
@guregna1921 7 часов назад
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የጉረኛ ሚዲያ ቤተሰቦች። እንኳን በሰላም መጣችሁ እያልኩ ይልመድባችሁ
@BukuneMan
@BukuneMan День назад
አዎ! ጀግናዬ..! ቀለም አለህ! ምንም ሌላ ውህድ ሳይጨመርበት፣ ግዑዝ ነገር ሳይገባበት አንተን እንዲገልፅ ተደርጎ የተዘጋጀ፣ በውስጥህ የተቀመጠ፣ የብዙሃን ቀለማት ውህድ የሆነ፣ ለመድመቅ ፍቃድህን የሚጠይቅ፣ ለመታየት እውቀትህን የሚሻ የሚየምር ሰዋዊ ቀለም በውስጥህ አለ። ያንተ የሆነውን ስታውቅ እራስህን ትቀበላለህ፣
@BadruBadri-gi7kh
@BadruBadri-gi7kh День назад
ልዩ እይታ፣ የእራስ ቀለም፣ የእራስ ገፅታ፣ የእራስ ስብዕና እንዳለህ ታስባለህ። አንተን አንተ ያደረጉህ ልዩ ስጦታዎች አሉህ፣ ስጦታዎችህ በእራሳህ ቀለም እንድትወከል፣ አንተነትህን እንድትቀበል፣ ወደሀውም እንድትኖር ያደርጉሃል።
@GuregnaSquad
@GuregnaSquad День назад
ጊዜያት እንደሚመጡ አትጠራጠር። ዘወትር በተረጋጋ መንፈስ፣ በሰከነ አዕምሮ፣ በማይናወጥ ተስፋ መጪዎቹን የተሻሉ ድንቅ ጊዜያት ጠብቅ። አይዞህ! በርታ! ተበራታ።
@AbeMan-r3h
@AbeMan-r3h День назад
ነው፤ ዠንጉርጉርነቱ ውበትህ ነው። አንድ ሰው የብዙ ቀለማውት ውህደት ነው፤ ከውስጡ የሚገለፁ፣ ተፍቀው የማይጠፉ፣ ቆይተው የማይደበዝዙ፣ የእርሱነቱ ማሳያ የሆኑ፣ ከማንም የሚለዩ፣ በጉልህ የሚያሳዩት፣ በብዙዎች ፊት የሚወከሉት የእራሱ ቀለማት አሉት። ልዩነትህን ስታስብ የተለየ አቋም፣ የተለየ ማንነት፣ የተለየ አመለካከት
@GuregnaErmias
@GuregnaErmias День назад
ለዛ ያለው፣ ጠዓም ያለው ውሳጣዊ ማንነት፣ ከላይ ብቻ የሚታይ ሳይሆን ከውስጥ የሚወጣ፣ ለገፅህ ደም ግባት የሚያድለው፣ ማንነትህን የሚያጎላ፣ አንተነትህን የሚያሳብቅ እጅግ ግሩም ድንቅ ልዩ ስብዕና አስደናቂ ቀለም ውስጥህ አለ። በግዴታ የተጫነብህ አይደለም፤ ሳትፈልገው የተዋሃደህ አይደለም፤ ሲታይ የማያምርብህ፣ ስትኖርበት የማይመጥንህ፣ ደረጃህን የሚያሳንስም አይደለም። ቀለምህ በራሱ ደረጃህ
@guregna1921
@guregna1921 День назад
የሚከፍል፣ ሁሉን የሚያስተካክል፣ የሚያርም ግን ከአምላክ ከቸር ፈጣሪ ሌላ ማንም የለ ። በእርሱ ፍርድ ጣልቃ አትግባ፤ የምትችለውን አድርግ፤ በመረጥከው የመልካምነት መንገድ ተጓዝ፣ ሰውነትህን አረጋግጥ፤ ክፍያህንም ተቀበል።
@MelkaGadisa
@MelkaGadisa 2 дня назад
ከተጋቡ ከስድስት አመት በኃላ በስንት ስለትና የህክምና እርዳታ ነው የወለዷት..ስሟንም በፀሎት ያሏት በፀሎት አገኘንሽ ለማለት ፈልገው ነው፡፡ከእሷ በፊትም ሆነ ከእሷ በኋላ ሁለቱም ሌላ ልጅ አልወለዱም….ሳይፈልጉ ቀርቶ አይደለም…እንዴትስ ላይፈልጉ ይችላሉ?፡፡ የዚህን ሁሉ ሀብት ወራሽ ሚሆን ስድስት ሰባት ልጆች ቢኖራቸው ምን አልባት በመሀከላቸው ያለው መራራቅና ጥላቻ የዚህን ያህል
@ErmiHD-sp2fc
@ErmiHD-sp2fc 2 дня назад
የእርስ በርስ ጥላቻ ነፍሳቸው የበከተ..አንደኛው የሌለኛውን ጉዳት ብቻ ሳይሆን ሞትም ጭምር አምርሮ የሚመኝ.. አንድ ህንፃ ውስጥ በሚገኝ ሁለት ክፍል ውስጥ ተነጣጥለው የሚተኙ….የጋራ ጣሪያና የጋራ ሳሎን ስለሚጠቀሙ የሚቀፋቸው…..የሁለት አለም ሰዎች ናቸው..ወላጆቾ፡፡ግን ይህ ሁሉ ሆኖ ሁለቱም በእኩል ደረጃ ከልባቸው የሚያፈቅሩት አንድ ነገር አለ..ልጃቸውን፡፡ብቸኛ ልጃቸው
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w 2 дня назад
እሄ ኮሞቲ ይምታዩ ፈጣር ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን በሉ❤ ደሞ ብቅነነት ደምሩኝ 30 ቅርኝ2k. ልግባ
@ErmiTame-rg8hs
@ErmiTame-rg8hs 2 дня назад
ከዚህ ውስጥ በዚህ ትዳር ውስጥ ፍቅር አብሯቸው የነበረው ለስምንት ዓመት ያህል ብቻ ነበር፡፡ከዛ በኋላ አንድ ቤት በጋራ ተጋርተው ከሚኖሩ ዳባሎች የተለየ ትርጉም ያለው ትዳር አልነበረም..አንደውም እርስ በርስ በእየእለቱ እያደገ የሚሄድ ጥላቻ…አንዱ ሌለኛውን ለማበሳጨትና ደስታ ለመንጠቅ የሚደረግ ተንኳልና አሻጥር እናም ደግሞ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 дня назад
እማናይወ የለም ዘንድሮ በርታ 😊
@BukuneMan
@BukuneMan 2 дня назад
በፀሎት በአስተዳደጓ ምክንያት ገና የታዳጊነት ህይወቷን ሳታገባድድ ነው ህይወት ስልችት ያለቻት፡፡ አቶ ኃይለ መለኮት ስጦታው ሀብታቸውን ተከትሎ ባለዝና እና ታዋቂ ከመሆናቸውም በላይ የተናገሩት የሚደመጥላቸው፤ ያዘዙት የሚፈፀምላቸው ተፈሪ ሰው ናቸው፡ወይዘሮ ስንዱ መሸሻ የአቶ ኃይለ መለኮት የትዳር አጋር ናቸው..አብረው በጋብቻ 28 ዓመት አሳልፈዋል፡፡
@BadruBadri-gi7kh
@BadruBadri-gi7kh 2 дня назад
በማንኛውም እንቅስቃሴዋ ምንም አይነት እንከን እንዳያጋጥማትና ካጋጠማትም በፍጥነት አፋፍሰው ሆስፒታል እንዲወስዷት የታቀደ የጥንቃቄ እርምጃ በአባቷ ተወሰደ ..በዚህ ውሳኔ መሰረት ሳትወድ በግዷ ነፃነቷም ተነጠቀ፡፡
@AlemuErmias
@AlemuErmias 2 дня назад
በፀሎት የልብ ህመምተኛ መሆኗ የታወቀው ከ15 ዓመቷ በኋላ ነበር ፡፡ 17 ዓመት ከሞላት በኋላ ግን ነገሮች ፈር ለቀቁና ህመሟ ከፍተኛ ደረጃ ደረሰ…በየሄደችበት ቦታ የተለየ ነገር ገጥሟት ትንሽ ስትጨናነቅ መውደቅና እራሷን መሳት ስትጀምር…24 ሰዓት በክትትል ስር እንድትሆንና ጠባቂዎች ከአጠገቧ እንዳይለዩና በመንገዷ ሆነ
@GuregnaSquad
@GuregnaSquad 2 дня назад
ስለቆይታችን አመሰግናለው ዘግየትም እያልኩ ያበሳጭኋችሁ እንዳላቹ ይሰማኛል እናንተንም ይቅርታችሁን እጠይቃለሁ ካሁን በኋላ ለሚለቀቁት ታሪኮች ቢያንስ አንድ ቀን ቢዘል ነው እንደበፊቱ ሁለት ሶስት ቀን እያቆየሁ አላበሳጫችሁም ቃል እየገባሁ ነው።
@GuregnaErmias
@GuregnaErmias 2 дня назад
አባቷ በሀገሪቱ ከሚገኙ ጥቂት ቢሊዬነሮች አንድ ናቸው፡፡ቢሊዬን ብር ያላቸው ሰውዬ የወለዱት አንድ ልጅ ብቻ ነው…አንድ ብቸኛ ሴት ልጅ፡፡በዛ የተነሳ የበዛ እንክብካቤ፤ ለከቱን ያለፈ ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገባት ያለች ልጅ ነች፡፡እርግጥ ቁጥጥሩ ከጊዜ በኋላ የመጣ ነው፡፡እስከ15 ዓመቷ ድረስ በነፃነት ነፃ ሆና ያደገች ልጅ ነበረች…ከ15 ዓመቷ በኋላ ግን ከጤንነቷ ጋር በተያያዘ ነገሮች የተለየ መልክ ያዙ….፡፡
@AbeMan-r3h
@AbeMan-r3h 2 дня назад
22 አመቷ ነው፡፡እንዲሁ ከውጭ ለሚመለከታት ሰው ሁሉ የተሟላላት እንከን አልባ ውበት ይዛ እንከን አልባ ኑሮ እየኖረች በእንከን አልባ ደስታ የምትሰቃይ ቅምጥልጥል እድለኛ ነው የምትመስለው፡፡ ግን ቀርቦ ህይወቷን በጥልቀት ላጠና እህ ብሎ የውስጧን ላደማጠ ምን ያህል የማይደረስበት ሽንቁር በህይወቷ እንዳለ በቀላሉ ይረዳል…ግን ያንን እሷን የመቅረብን እድል የሚያገኝ ሰው ጥቂት ነው ..ወይም ጭሩሱኑ የለም……እንዴት ተደርጎ..፡፡
@guregna1921
@guregna1921 2 дня назад
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የጉረኛ ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ጉረኛ ሚዲያ በሰላም እና በፍቅር መጣችሁ ❤❤❤
@SebleAbraham-zt2hn
@SebleAbraham-zt2hn 2 дня назад
አሪፍ አቀራረብ ነው ጎረኛ በርታ
@ErmiTame-rg8hs
@ErmiTame-rg8hs 3 дня назад
አዎ! የምትወደውን እያደረክ፣ በልዩነትህ እየተጓዝክ፣ አራስህን ሆነህ እየኖርክ ቀለምህን አጉልተህ አሳይ፤ ማንነትህን ከፍ አድርገው፤ ውበትህን አንፀባርቅ፣ አንተነትህን አድምቅ፤ በእራስህ የፍጥነትና የዝግታ ውህደት ክስተት መሆንህን ቀጥል። ከፈጣኖች ፍጥነትን፣ ማርሽ መቀየሪያውን ዙር፣ የፍጥነታቸውን ግብ ተማር፤ በዝግታ ውስጥ ከሚራመዱት
@BukuneMan
@BukuneMan 3 дня назад
ብዙዎች ያደጉበት፣ ብዙዎችን ያዋጣቸው፣ ትርፋማ ያደረጋቸው፣ ላንተ ሲሆን ግን ለውድቀትና ለኪሳራ የዳረገህ የስራ ዘርፍ ሊኖር ይችላል፤ ብዙ ሞክረህ፣ እስከ ጥግ ታግለህ አልሆን ያለህ፣ ድካሙ ብቻ የተረፈህ፣ የከፈልከው ዋጋ ብቻ የታየህ ከማንነትህ ጋር የማይሄድ፣ ስሜት የማይሰጥህ፣ ከእርካታው በላይ ሩጫው የጎላብህ ስራ ይኖራል።
@BadruBadri-gi7kh
@BadruBadri-gi7kh 3 дня назад
አዎ! ጀግናዬ..! ቀለም አለህ! ምንም ሌላ ውህድ ሳይጨመርበት፣ ግዑዝ ነገር ሳይገባበት አንተን እንዲገልፅ ተደርጎ የተዘጋጀ፣ በውስጥህ የተቀመጠ፣ የብዙሃን ቀለማት ውህድ የሆነ፣ ለመድመቅ ፍቃድህን የሚጠይቅ፣ ለመታየት እውቀትህን የሚሻ የሚየምር ሰዋዊ ቀለም በውስጥህ አለ። ያንተ የሆነውን ስታውቅ እራስህን ትቀበላለህ፣ ማንነትህን ስትረዳ እራስህን ታከብራለህ፤ ያለህን ሲገባህ ለምስጋና ትፋጠናለህ፤ የሚያምረው ቀለምህ ሲታይህ በእራስህ መንገድ ትጓዛለህ።
@AlemuErmias
@AlemuErmias 3 дня назад
ልዩ እይታ፣ የእራስ ቀለም፣ የእራስ ገፅታ፣ የእራስ ስብዕና እንዳለህ ታስባለህ። አንተን አንተ ያደረጉህ ልዩ ስጦታዎች አሉህ፣ ስጦታዎችህ በእራሳህ ቀለም እንድትወከል፣ አንተነትህን እንድትቀበል፣ ወደሀውም እንድትኖር ያደርጉሃል።
@GuregnaErmias
@GuregnaErmias 3 дня назад
ቀለምህ በራሱ ደረጃህ ነው፤ ዠንጉርጉርነቱ ውበትህ ነው። አንድ ሰው የብዙ ቀለማውት ውህደት ነው፤ ከውስጡ የሚገለፁ፣ ተፍቀው የማይጠፉ፣ ቆይተው የማይደበዝዙ፣ የእርሱነቱ ማሳያ የሆኑ፣ ከማንም የሚለዩ፣ በጉልህ የሚያሳዩት፣ በብዙዎች ፊት የሚወከሉት የእራሱ ቀለማት አሉት። ልዩነትህን ስታስብ የተለየ አቋም፣ የተለየ ማንነት፣ የተለየ አመለካከት
@GuregnaSquad
@GuregnaSquad 3 дня назад
እንግዲህ ዛሬ ያ ክስተት ከተከሰተ ከአራት ቀን በኃላ እዛ አማዞን ስምጥ ውስጥ የሆነውን እና ያዩትን በጠቅላላ ለሚመለከተው አካል መረጃ ሰጥተው…የካርሎስም እሬሳ ከሌሎች ተለይቶ ከቦታው ተነስቶ ወደቤተሰቦቹ እንዲላክ አድርገው…የምስረቅን ሬሳ በሚያምር ውብ ሳጥን አሳሽገው ወደሀገራቸው ለመብርር ዝግጁ ሆነው እየጠበቁ ነው፡፡
@AbeMan-r3h
@AbeMan-r3h 3 дня назад
ለዛ ያለው፣ ጠዓም ያለው ውሳጣዊ ማንነት፣ ከላይ ብቻ የሚታይ ሳይሆን ከውስጥ የሚወጣ፣ ለገፅህ ደም ግባት የሚያድለው፣ ማንነትህን የሚያጎላ፣ አንተነትህን የሚያሳብቅ እጅግ ግሩም ድንቅ ልዩ ስብዕና አስደናቂ ቀለም ውስጥህ አለ። በግዴታ የተጫነብህ አይደለም፤ ሳትፈልገው የተዋሃደህ አይደለም፤ ሲታይ የማያምርብህ፣ ስትኖርበት የማይመጥንህ፣ ደረጃህን የሚያሳንስም አይደለም።
@guregna1921
@guregna1921 3 дня назад
ውድ እና የተከበራችሁ የጉረኛ ሚዲያ ቻናል ተከታታዮች። እንኳን ወደ ጉረኛ ሚዲያ በሰላም መጣችሁ እያልኩ! ይልመድባችሁ ❤❤
@ethiotube01
@ethiotube01 3 дня назад
Bagaa nagaan dhuftee bro
@ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
ሰላም ጎረኛው ሚደያ ተመቼኝ አረ ውውው
@BukuneMan
@BukuneMan 4 дня назад
እደግመዋለሁ ሽልማት አይናቅም! እኔ ይሄን ዘመን ያህል በስነጽሁፍ ለናት አገሬ ተሩዋሩጫለሁ፤ በየመድረኩ እየተጋበዝኩ፤ የቀበሌ የባህር መዝገብ የሚያክል ሰርተፍኬት ከመሰብሰብ ውጭ ምን አገኘሁ? ኮለኔል መንግስቱ እንዳሉት “Nothing”
@BadruBadri-gi7kh
@BadruBadri-gi7kh 4 дня назад
ለማንኛውም ሽልማት አይናቅም፤ ባይሆን ወደ ዶላር ተርጉሙና አስቀምጡልኝ ማለት ይቻላል፤ አበበ ቢቂላ በቸርኬ ነድቶ( በባዶ እግሩ ሮጦ) የግልገል ፈረስ ጉልበት ያላት ቮልስዋገን፥ ካጼ ሀይለስላሴ ሲሸለም እንኳ አልደበረውም ፤ “ ጃንሆይ ለኔ ቮልስ እንደሸለሙኝ የእርስዎም መጨረሻዎ በቮልስ ይሁን “ ብሎ አልተራገመም
@AlemuErmias
@AlemuErmias 4 дня назад
ላይ ስትደርስ፥ የፌሮ ከዘራህን መዘዝ አድርገህ በጋቢና መስኮት በኩል ታሾልክና ከሁዋላ የቀረውን አትሌት ትዠልጠዋለህ ፥ የተኮማተረ ትከሻውን እያሻሸ ዞር ሲል “ ገና መሮጥ ከጀመርክ እኮ አንድ ሰአት አልሞላም፤ ምናባህ እግርህን እንደ ተሳቢ መኪና ትጎትታለህ፤ ከዚህ በላይ ከዘገየህ የጫንኩትን ጀርመን ሼፓርድ ውሻ ነው ፈትቼ የምለቅብህ፤ ” ብለህ ታስቦካዋለህ፤
@GuregnaErmias
@GuregnaErmias 4 дня назад
የማራቶን አሰልጣኝ ከሆንክ ሲነጋጋ ትነሳለህ፤ አትሌቶች እንጦጦ መግቢያው ላይ ተከማችተው ይጠብቁሀል፤ ከዛ ታጣፊ ክላሽ ታወጣና ወደ ላይ ተኩሰህ ታስጀምራቸዋለህ ፤ እነሱ መሮጥ ሲጀምሩ ቀለል ባለች ፎርድ ትራክ መኪና ቀስ እያልህ ትከተላቸዋለህ፤ እንደመዘግየት ሲሉ በ”ክላክስ” እያስደነበርህ ታሯሩጣቸዋለህ፤ ዳገቱ
@GuregnaSquad
@GuregnaSquad 4 дня назад
ልዩ መጽሔቱ በየዓመቱ ዝክረ ቅዱስ ያሬድ መርሐ ግብራትን በማከናወን ለምእመናን ይቀርቡ ከነበሩት የዐውደ ርእይና ሌሎችም ጽሑፎች በመነሳት በምእመናን አስተያየት መሠረት ለተሻለ ተደራሽነት በሁለት ቋንቋ ማለትም በአማርኛና እንግሊዘኛ ቋንቋ ሊታተም ችሏል።
@AbeMan-r3h
@AbeMan-r3h 4 дня назад
ስናፍቅሽ፣ ይሄንን ልንገርሽ። ውዷ ባለቤቴ ፊልድ ናት ሩቅ ሃገር፣ ልጄም ቫኬሽን ነው ሄዷል አያቱ ጋር። እኔ ለብቻዬ ቤቱን ከምታቀፍ፣ አንቺም ከናፈቅኩሽ እንዳንተላለፍ፣ ለሰራተኛዋ እረፍት ሰጥቼ፣ ዘመድ እንድትጠይቅ ከቤት አስወጥቼ፣ ደውልልሽ እና..
@guregna1921
@guregna1921 4 дня назад
እንኳን ወደ ጉረኛ ሚዲያ በሰላም እና በፍቅር መጣችሁ እያልኩ ይልመድባችሁ ሁሌም ወደ ጉረኛ ሚዲያ ጎራ በሉ አብረን ፈታ እንበል
@trhaaryam
@trhaaryam 4 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉 ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
@meditube8585
@meditube8585 4 дня назад
ሠላም ሠላም😂😂😂😂
@ErmiHD-sp2fc
@ErmiHD-sp2fc 5 дней назад
ምን አረገችህ ይሄን ያህል አትበለኝ! እጇን ዘረጋች ስልህኮ ተራራው ተነስቶ ወንዙ መንገድ ስቶ ተነጥፎ አይደለም። ወፎች መስመር ይዘው ዋልያዎች ተሰልፈውም አይደለ። የሀገር እጅኮ የእኛ እጅ ጥርቅም ነው። ይሄን እጅ እርስ በእርስ ለመተያየትስ አንፀየፈውምና ነው? እኮ!
@ErmiTame-rg8hs
@ErmiTame-rg8hs 5 дней назад
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች ይለኛል እንዴ ይሄም? እኮ ይሄ እጅ? ይሄ እጅም እጅ ሆኖ ሰውን በአምሳሉ የፈጠረ አምላክ ፊት የሚቀርብ መስዋዕት ነው? ያን ሁሉ የሰራ እጅ እንኳን ፈጣሪ ደጅ ሰይጣን ጓሮ ቢገኝ ሰይጣን ራሱ "በስመ አብ" አይልም?
@BukuneMan
@BukuneMan 5 дней назад
ስንራወጥ ስንቱን ሳትነው። ስንቶቹን ለቀልዳችን ማሳመሪያ ስንል ፣ በዙሪያችን ያሉ ሰዎችን ለመሳብ ለማስደነቅ ስንል ፣ ይሄ እንዴት መጣለት ለመባል ስንል ስንቶቹን አደናቀፍን? ለስንቱ የመውደቂያ ሰበብ እንቅፋቱን ራሱን ሆንን??
@BadruBadri-gi7kh
@BadruBadri-gi7kh 5 дней назад
ለመንኩት ስንል የምንውለው። ከደረስንበት ደብር ካደረስነው ጸሎት በላይ እንዴት እንዳደረስን የምንናገርበት መንገድ ብዙ ነው። ጠይቄ ነሳኝ ለማለት መጣደፍ ፣ መቸኮል። ለመፍረድ፤ ለመንቀፍ ፤ ለመመዘን ፤ ለመተረክ ፤ ለማፌዝ ፤ ለማጣጣል