Тёмный
Leza Show On Sheger FM
Leza Show On Sheger FM
Leza Show On Sheger FM
Подписаться
Комментарии
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 3 дня назад
He is not eritrean he is tigrian. So don't expect him to play eritrean music. But he is talented.
@AmharanTube
@AmharanTube 11 дней назад
Profound. Thank you Prof
@solomnmahray7253
@solomnmahray7253 12 дней назад
Abalashekumo
@girume3478
@girume3478 15 дней назад
ETHIOPIA IS PROUD TO HAVE THIS MUSICAL GENIUS
@WondwossenDemessie-t9g
@WondwossenDemessie-t9g 16 дней назад
Great performance ❤❤❤
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 21 день назад
Play eritrean music
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 21 день назад
I want you to play yemane baray music.
@jennydeaf9O9
@jennydeaf9O9 24 дня назад
where can i hear the original music featured here? 4:04
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 27 дней назад
በምን እንደሆነ ባላውቅም የ ሰባት አመት ልጅ ሆኜ አያቴ 1984 ስትሞት ይሄንን ዘፈን ስሰማ የሆነ የሀዘን ይመስለኛል እና አያቴን ሳስታውስውስ ይሄንን ዘፈን ፈልጌ ሰማለው ማስታውሰው ይሄንን ዘፈን ብቻ ነው❤❤😢😢😢😢 ነብስሽን ይማረው አያቴ
@xFlavoriax
@xFlavoriax Месяц назад
የሮሀ ባንድ አድናቂ ነኝ። የ አዲስ አበባ ልጅ ሆኜ ለመጀመሪያ ግዜ በአካል ያየሁዋቸው ግን አዋሳ ነበር። ስለ ተክሌ ተስፋዝጊ ግን አደጋው ደረሰ ተብሎ በወቅቱ የሰማሁት መስቀል ፍላወር አካባቢ ከሰርግ ወጥቶ ሲሄድ ከቆመ ትልቅ መኪናጋ ነበር መሆኑን የሰማሁት። ነፍሱን ይማረው። ባልቻ ሆስፒታል በወቅቱ በጣም ጥሩ የሚባል ህክምና የሚሰጥበት የራሻያ ሆስፒታል ነበር። እርግጥኛ ነኝ ደም ውስጥ ፈሶ ነው የሞተው ሌላም ተመሳሳይ አጋጣሚ አውቃለው። ሰዎች አደጋ ደርሶባቸው ከውጪ የሚታይ ጉዳት ስላልታየባቸው ምንም አልሆኑም ምርት አይደለም። በሚቀጥሉት ቀናት በሀኪም መታየት ይኖርባቸዋል።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Месяц назад
ደረጀ መኮንንን የሚያክል አቃናበሪ አይፊጠርም ።አንድ ብቻ ልጥቀሰ እሢቲ የጂጂን የማንነቴን መለኪያ የሚለውን ዘፈን introduction ሰሙ ብቻዉን አንድ ዘፈን ይወጠዋል።አሱ ብቻ አይደለም ቤተሰቡ እራሱ አጃቸው የተፈጠረው ለ keyboard ነው ይሄንን ሰለ ማጋነን አይደለም ።የዲጄ ትልቅነት ኤልያሰ መልካን ማድነቁ ነው።
@stoicsforethiopia
@stoicsforethiopia Месяц назад
Migerm mabrarya esabe ena tilq hasab yeyaze gixm berta wendmachin
@keberufekede6611
@keberufekede6611 Месяц назад
ፅድት ያለ ቃለ መጠየቅ የማይሰለች ፕሮገራም ነው
@DAT991
@DAT991 Месяц назад
Teferi is a great musician who got masters in Jazz music. He has promoted Ethiopian cultural & jazz music to the world. 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@muktaryassin2586
@muktaryassin2586 Месяц назад
ንጉሱ ንጉሱን አድንቆት ነበር ለካ። ደሬ እና ኤላ rip
@AzebSime-d6c
@AzebSime-d6c Месяц назад
ግሩምዬ ግሩም ነህ በቃ እንደስምህ
@reggaeroot4332
@reggaeroot4332 Месяц назад
ወግዳይት ምርጥ እና ድንቅ ነክ big up bro❤️💛💚🤜🏿💜
@user-gm17
@user-gm17 Месяц назад
Selam. The Legendary
@dagsol9364
@dagsol9364 Месяц назад
ሁልጊዜም እላለሁ በትውልዴ ስኮራ ምክንያት አለኝ!!!
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 2 месяца назад
Wag dawit ur #1 fan
@kassumirinda669
@kassumirinda669 2 месяца назад
አንተ ነበርክ መሸለም ያለብህ
@kassumirinda669
@kassumirinda669 2 месяца назад
golden sound
@kassumirinda669
@kassumirinda669 2 месяца назад
አይ አዲስ መደረክ ላይ ድምፅህ እንዴት ያምራል መሰለህ
@TinaPretty-kc8kz
@TinaPretty-kc8kz 2 месяца назад
ወግዳይት 🙏🙏 ስታወራም ስትዘፍንም ቀልብ ትገዛለህ ብዙ እርቀት መሄድ የምትችል ወገኛ ነህ ፡፡ ስለመጣህ ደስ ብሎናል የሉሊትንም ነገር ቁርጡን ተናገር አታደናግረን 😂😂 በተረፈ ትለያለህ
@yeshewasdemeke3349
@yeshewasdemeke3349 2 месяца назад
musical genius
@guitaropia
@guitaropia 2 месяца назад
All I can say is I can hang out with him for a full day jamming on our guitars and him singing
@dagmawikebede9438
@dagmawikebede9438 2 месяца назад
Wegdayit nervous as hell 😂
@nigusuzenebe1548
@nigusuzenebe1548 2 месяца назад
Big up
@MTChk-ez9ly
@MTChk-ez9ly 2 месяца назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Matured, talented, creative, humble, and erasun yehone sew. Waw eyeta...pls keep it up!. Bre, ur approaches n ur questions r really interesting, big respect for both of you guys.
@oneethiopia1482
@oneethiopia1482 2 месяца назад
ሮሃ ባንድ ማስታውሰው የልጅነት
@mihretengida3745
@mihretengida3745 2 месяца назад
እናመሠግናለን ጥዑም ወግ❤
@ttdyuddu68
@ttdyuddu68 2 месяца назад
The way he talks look like sertse feresebehat
@mekdessahle
@mekdessahle 2 месяца назад
በጣም የማደንቀው ወደፊት የሚነገርለት artist ነው 🙏 ወግዳይት ላበረከትክልን አልበም thanks ብርሀኑ ድጋፌ🙏
@mintesnotkebede32
@mintesnotkebede32 Месяц назад
same here 😊
@firaema5755
@firaema5755 2 месяца назад
Amazing ....
@danimul5709
@danimul5709 2 месяца назад
ወግዳይት ❤
@blazer7685
@blazer7685 2 месяца назад
ወጉ የሰምና ወርቅ ጥግ ሞቆ ከተማው ማንን በረደው እንተቃቀፍ ሰው እስከእስኪሞቀው!!
@bahruashenafi21
@bahruashenafi21 2 месяца назад
እንደ እዚህ አይነት የተረዳ ሳይመስል ጠልቆ የሚረዳ የሚያስረዳ ትውልድ መች ነበር
@guitaropia
@guitaropia 2 месяца назад
Big Wegdayit fan here, I hope I meet him one day!
@josephlakew2896
@josephlakew2896 2 месяца назад
👏👏👏🔥
@EliasMesfin-v1l
@EliasMesfin-v1l 2 месяца назад
ትችላህ በጣም ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ ተባረክ
@zekarias4
@zekarias4 2 месяца назад
1:29:23 I loved the big bro gesture from Berhanu "ጣል ይሄን ነገር" 😂😂😂
@eyobkinde5622
@eyobkinde5622 2 месяца назад
Royal ye honu sewoch nachew misemut
@Mk-soln4058
@Mk-soln4058 2 месяца назад
Ale Yetebale is My Favorite
@DjFidelEtop
@DjFidelEtop 2 месяца назад
Bari Betam Betam taru laj new yakerebakewo #1 Album new 👏👏👏
@mohammedoumer4510
@mohammedoumer4510 2 месяца назад
Thanks
@Fikadume
@Fikadume 2 месяца назад
ሸሙኔ ሸሙኔ ሽሙንሙኔ! ❤
@eyob86
@eyob86 2 месяца назад
ብሬ እናመሰግናለን ወግዳይትን ስላቀረብክልን። ኧረ ማስተዋልንም ብታቀርብልን ሚገርም አልበም እኮነው የሰራልን አርቲስቶቹ ስለማይጠባበቁ ሸፈነው እንጂ ወግም አንስቶታል ያለመጠባበቁን ነገር✌️
@TseganehKuma
@TseganehKuma 2 месяца назад
ሙዚቃ ጥሩ ነው? ጥሩ አይደለም ብሎ ለማለት አድማጩ ያለፈበት መንገድ እና ሙዚቃውን ሲያዳምጥ ያለበት ሁኔታ ወሳኝ ነው:: አድማጭ አንድን ሙዚቃ ለምን እንዳልወደደው ማስረዳት አይጠበቅበትም:: የስሜት ጉዳይ ነው::
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 2 месяца назад
💯
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 месяца назад
Genius❤
@ayilelemma187
@ayilelemma187 2 месяца назад
ኤልያስን አለማድነቅ ንፉግነት ነው!!