Тёмный
MKC Media
MKC Media
MKC Media
Подписаться
This is the Meserete Kristos Church official RU-vid channel.
ይህ የመሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ኦፊሴላዊ የዩትዩብ ቻናል ነው፡፡
ማንም የተጠማ ቢኖር...
29:29
2 месяца назад
Комментарии
@christtube-3455
@christtube-3455 День назад
Seleye Geta Abezeto yebarekehe.Teleke ewenet newe yetenagerekew.Engedih Joro yalew yisma.
@HilinaKebere
@HilinaKebere День назад
Ewnet new kidus bahil yelem Egziabheren bekalu endaweknew hulu amlkona kibir mestet yalbin lesu bicha mehon yegebawal geta yibarkih!
@TesgaTesga-v7w
@TesgaTesga-v7w День назад
አሜንን,አሜንን,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ketemamezigebu4377
@ketemamezigebu4377 2 дня назад
Wooow I'm extremely joyful for getting the chance to access such an unbiased explanation! We should love and encourage the cultural traits that do not contradict the glory of God. However, always Gospel first!
@addisumeshesha1029
@addisumeshesha1029 2 дня назад
Shalom ሃሳቡ በአስተምሮት በወይይት ልቀጥልና ልዳብር የምገባ ነው ለዝህ ግን ቤ/ር ዘግይታለች ሳይሆን ተኝታለች አሁን መንቃትና የተኛችበት ዘመን መበዠት አለባት። ከፍህራት ግን መውጣት ግን አለባት አሁን ኢትዩዸያ ውስጥ ያለው ባህላዊ ሀይማኖት ዛሬ የመጣ አይደለም ከፓለትካ ጋር ተቀላቅሎ የመጣና የፓለትካ ማዕከል ሆኖ እንደ መብት ታይቶ ያታገለና እያታገለያለ ነው አሁን ደግሞ አድጎ የመንግስት ሀይማኖት ሆኖ መንግስታዊ ከለ ላ አለው ይህ ደግሞ ከቤ/ር መተኛት ጋር ተደምሮ አይነከ ሆኖ ቁጭ አለ። ለዝህ ማሳያው ይህ ውይይት ነው ስለ አንድ ቆዳ ጫማ ለማውራት ከጥጃው እንደመጀመር ነው ስለ አፍርካ ሳይሆን አፍርካ ውስጥ ስለ አለችው እናንተ ስለ አላቹበት ኢት/ አዋራውን አራግፎ የክርስታኖች ዓይን ስለ አለው ስሙን መጥራት ከብዶአቹ ነው የተቸገራቹት እናንተም በፍህራት ሀይማኖት ውስጥ ነው ያላቹት። ስሙ ጥሩት እንጅ ቄስ ቶሎሳ ስሰብኩ አልሰማችሁ እሬቻ ይባላል የአንድ በሔረሰብ እምነት ልሆን ይችላል ግን ከአጋንት ነው። ቤ/ር ዝም ልትል አይገባትም። ዳግም የተወለደው ሁሉ የዝህ ሥራ ተባባር መሆን የለበትም ብላ መድፈር አለባት ሃሰተኛ ናቸው ብላ ነብያት ያወገዘች ቤ/ር ዛሬ እርቻን መጥራት ከከበዳት ነፃ መውጣ ያለባት አሁን ነው። ደግሞ ቤ/ር እዝ የደረሰችው በሰማያትነት ጭምር አይደለም እንደ ?ወደ ፍት ለመቀጠልም ይህ ከአስፈለገ መሆን አለበት ።ማንም ብናገር እንደ እንደ እግዝአብሔር ቃል ይናገር ነው በርቱና በድፍረት ቀጥሉበት መታሰርና ሞት አትፍሩ እሬቻንእሬቻ በሉት ቀጥሉና የአጋንት አምልኮ ነው በሉት በዝህ ድፍረት ትዉልድ ይዳና መ ማር ለመድረክ ብቻ ሳይሆን ለዝህ ቀን ነው ካልሆነ ዋጋ የለውም በርቱ አስተካክላችሁ ቀጥሉ አትፍሩ ፍርሃት ከእሬቻ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይሰበር። !!!ተባረኩ
@AbayT-mn7tc
@AbayT-mn7tc 2 дня назад
ወንድም ሰለሞን ስልክህ ላክልኝ ከይርጋዓለም MKC
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 6 дней назад
ዶ/ር አብርሽ እኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው ማውቅህ ግን የሚገርም የእግዚአብሔርን ፀጋ እየተካፈልኩ ነው እግዚአብሔር ን ስላንተ አመሰግናለሁ
@SakariyeMaxamed-p8y
@SakariyeMaxamed-p8y 7 дней назад
❤❤
@YeshakAberham-i2q
@YeshakAberham-i2q 8 дней назад
ኤፌሶን 1:3-6 የሚያሳየው እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል አለም ሳይፈጠር ልጆች እንሆን ዘንድ በራሱ ፈቃድ በኛ ፈቃድ ሳይሆን በራሱ ፈቃድ/ ሀሳብ በኢየሱስ ክርስቶስ መረጠን። Ephesians 1 አማ - ኤፌሶን 3: በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። 4: ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። 5: በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን። 6: በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ። ስለዚህ ምርጫው በኛ እምነት ላይ ወይም በኛ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፈቃድ እንደወደደ ቁጥር 4 እንዳለው ማለት ነው። Ephesians 1 አማ - ኤፌሶን 11: እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን። ስለዚህ እኛ መርጠነው ሳይሆን እርሱ ነው የመረጠን እንደ ፈቃዱ ምክር እኛ በአም ሳለን ሙታን የነበርን እግዚአብሔርን ልንመርጥ አንችልም Romans 3 አማ - ሮሜ 9: እንግዲህ ምን ይሁን? ከእነርሱ እንበልጣለንን? ከቶ አይደለም፤ አይሁድም የግሪክ ሰዎችም ሁሉ ከኃጢአት በታች እንደ ሆኑ አስቀድመን ከሰናቸዋልና፤ 10: እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦ “ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ 11: አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ 12: ሁሉ ተሳስተዋል፥ በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም። 13: ጕሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፥ በመላሳቸውም ሸንግለዋል፤ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፤ 14: አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤ 15: እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው፤ Ephesians 2 አማ - ኤፌሶን 1-2: በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው። 3: በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን። ስለዚህ ወንድም እና እህቶች ከእግዚአብሔር ከትሰጠው /ከተመረጡ በቀር በኢዩሲስ ክርስቶስ ሊያምን የሚችል ማንም የለም John 6 አማ - ዮሐንስ 37: አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤ John 6 አማ - ዮሐንስ 44: የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። John 6 አማ - ዮሐንስ 65: ደግሞ አለ፦ “ስለዚህ አልኋችሁ፥ ከአብ የተሰጠው ካልሆነ ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም።” ምርጫው እኛ በእኛ የተመሰረተ አይደለም በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ፈቃድ ነው። Romans 9 አማ - ሮሜ 6: ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም። እነዚህ ከእስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና፤ 7: የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም፥ ነገር ግን፦ “በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል፡” ተባለ። 8: ይህም፥ የተስፋ ቃል ልጆች ዘር ሆነው ይቆጠራሉ እንጂ እነዚህ የሥጋ ልጆች የሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም ማለት ነው። 9: ይህ፦ “በዚህ ጊዜ እመጣለሁ ለሳራም ልጅ ይሆንላታል፡” የሚል የተስፋ ቃል ነውና። 10: ይህ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ርብቃ ደግሞ ከአንዱ ከአባታችን ከይስሐቅ በፀነሰች ጊዜ፥ 11: ልጆቹ ገና ሳይወለዱ፥ በጎ ወይም ክፉ ምንም ሳያደርጉ፥ ከጠሪው እንጂ ከሥራ ሳይሆን በምርጫ የሚሆን የእግዚአብሔር አሳብ ይጸና ዘንድ፥ 12: ለእርስዋ፦ “ታላቁ ለታናሹ ይገዛል፡” ተባለላት። 13: ያዕቆብን ወደድሁ ኤሳውን ግን ጠላሁ፡ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው። 14: እንግዲህ ምን እንላለን? በእግዚአብሔር ዘንድ ዓመፃ አለ ወይ? አይደለም። 15: ለሙሴ፦ “የምምረውን ሁሉ እምረዋለሁ ለምራራለትም ሁሉ እራራለታለሁ፡” ይላልና። 16: እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ። 17: መጽሐፍ ፈርዖንን፦ “ኃይሌን በአንተ አሳይ ዘንድ ስሜም በምድር ሁሉ ይነገር ዘንድ ለዚህ አስነሣሁህ፡” ይላልና። 18: እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል። 19: እንግዲህ ስለ ምን እስከ አሁን ድረስ ይነቅፋል? ፈቃዱንስ የሚቃወም ማን ነው? ትለኝ ይሆናል። 20: ነገር ግን፥ አንተ ሰው ሆይ፥ ለእግዚአብሔር የምትመልስ ማን ነህ? ሥራ ሠሪውን፦ “ስለ ምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ፡” ይለዋልን? 21: ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን?
@ሁሉምያልፋል-ጐ4ቐ
@ሁሉምያልፋል-ጐ4ቐ 9 дней назад
ተባረኩ
@solomongezachew
@solomongezachew 9 дней назад
ዶክተር አብርሐም ጌታ እጅግ አድርጎ ይባረክህ
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 13 дней назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@mmd531
@mmd531 15 дней назад
🙏 🙏 🙏 🙏 Amen
@adisemosisa2262
@adisemosisa2262 15 дней назад
Yene pastor Desu❤❤❤❤ I love you so much !!! God bless you and your family, your service and all what yours
@yasinkasimtibeso_moti
@yasinkasimtibeso_moti 15 дней назад
ሻሎም
@ElleniAklog
@ElleniAklog 21 день назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ለአንተም አግዚአብሔር በአስቀመጠህ የሀላፊነት ቦታ የስኬት የድል አመት ይሁንልህ ለበረከት ሁን።
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 21 день назад
እንኳን አብሮ አደረሰን!!!
@SmithVivian-x7m
@SmithVivian-x7m 21 день назад
Williams David Harris Kimberly White Helen
@TesfayeTariku-kx8wm
@TesfayeTariku-kx8wm 22 дня назад
Wow wow amazing
@HiknbfunnyHkkgg
@HiknbfunnyHkkgg 23 дня назад
Wilson Ronald Lee Elizabeth Walker Sharon
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 23 дня назад
ሁለተኛ ክፍል አለው?
@asalefewwolde6616
@asalefewwolde6616 23 дня назад
አዎ
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 23 дня назад
ፓስተር ደሳለኝ እንኳን ደስ አሎት፣ትከሻዎን ራዕዮንም ያስፋ!!! ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
@lemma4223
@lemma4223 23 дня назад
ደስ እግዚአብሄር ይባርክህ ሰለምስክርነትህ! በጥቂት የኮሌጅ ቆይታችን ልብህን እና የመሪነት ተስጦህን አይቻለሁ። በህይወት ትምህርትቤት በደንብ አስተምህሮህ ጌታ ፊት ለፌት ተገናኝቶህ ዛሬ የሆንከውን ሆነህ የቤተክርስቲያን በለአደራ ለመሆን በቃህ። በምስክርነትህ ተባርካለሁ። ከዚህ በላይ ያስፋህ።
@Abera-ln9yu
@Abera-ln9yu 23 дня назад
God bless you my mentor @ Pastor Dassuu!
@solomongezachew
@solomongezachew 23 дня назад
እግዚአብሔር ይባርክህ። ለቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠህ ጌታ ታማኝ እረዳትህ ነው።
@samuelTessema
@samuelTessema 23 дня назад
pastor Desu Enkuwan Des Aleh
@MelkamuTadese-i5e
@MelkamuTadese-i5e Месяц назад
❤❤❤❤
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Месяц назад
❤❤❤እግዚአብሔር ዬባርካቹሁ
@LijDine
@LijDine Месяц назад
ለበጉኖ
@NaodAndualem
@NaodAndualem Месяц назад
Dr/ደረጄ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@NaodAndualem
@NaodAndualem Месяц назад
እንዴ dr/det
@NaodAndualem
@NaodAndualem Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KawateGebo
@KawateGebo Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Месяц назад
ደረጀ ከበደ ዛሬ በእውነት በጌታ ነው ⁉️⁉️ ፋኖነት ይለም! ሌላው ብሔር ይውደም! እያለ አይደል እንዴ⁉️😡
@gospelchannel4957
@gospelchannel4957 Месяц назад
I love You Dr Dan, Learning starts in the womb ends at tomb, this is what I know so far. Today what I learned from you is when I stop learning, I start dying. Thank you Dr Dan you are a blessing and role model for me and for the generation too. Congratulations MKC Choir, I love you all. The Glory belongs to Jesus.
@AbebechGebrie
@AbebechGebrie Месяц назад
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ❤❤❤❤
@Mimi-d7u3v
@Mimi-d7u3v Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@prandumolla
@prandumolla Месяц назад
ከዚህ በላይ ተባረኩ
@MeleChego
@MeleChego Месяц назад
እግዚአብሔር ቅዱስ ነዉ። ሥራውም ሁሉ ቅዱስ ነው። አሁን በብዙዎች ፣በፀጋ ስጦታዎች ስም እየተደረጉ ያሉ ነገሮች በአረማዊያን ዘንድ እንኳን የተፀየፉ ናቸው። አማኙ በብዙ ተታሏል። መንፈስ ቅዱስ እንዴት በዚህ መንገድ ይሰራል?
@asalefewwolde6616
@asalefewwolde6616 Месяц назад
ወድ ተከታታያችን ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ ምላሹን ያገኛሉ
@netsanet-c7l
@netsanet-c7l Месяц назад
ታዲያ አብዛኛው የመ/ክ/ክ ቤ/ከ ልምምዱ የለም ለምን አንተ መሪ ከሆንህባት አጥቢያ ጀምረህ ብታስረዳን?
@asalefewwolde6616
@asalefewwolde6616 Месяц назад
ወድ ተከታታያችን ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ ምላሹን ያገኛሉ
@HenosTiomay
@HenosTiomay 27 дней назад
እኛ ግዴታ ካሜራ ደቅነን አጋንንት ማውጣት ወይም ትንቢት መናገር አለብን እንዴ? ማስተማርስ የፀጋ ስጦታ አደለም? እኔ መ/ክ/ቤ በነበረኝ ቆይታ ጌታ ሰዎችን ተጠቅሞ ሲሰራ በኔም ህይወት ሲሰራ አይቻለሁ:: ወደፊትም ከላይ ወንድሜ እንደገለፀው በቤተክርስቲያን ውስጥ ይሄ የጌታ ክብር በሀይል መስራቱን ይቀጥላል አምናለሁ:: ይህን ፕሮግራም በትጋት እየተከታተልክ የምታቀርብልን ወንድሜ ተባረክ እየተማርን ነው እየታነፅን ነው::
@tarikukassahun5867
@tarikukassahun5867 Месяц назад
It is an uplifting and on time message really, specially the deep voice that comes into my spirit is about removing the CRUST! that is the Holly God wants us to be exposed in His sight. Jesus bless you my beloved brother Dan.
@samueldana5204
@samueldana5204 Месяц назад
ስለተሰጣችሁ ሰማያዊ ቅኔ በሙሉ ክብሩን ሰጪው እግዚአብሔር ይውሰድ፤ ተባረኩ።
@amyderese9739
@amyderese9739 Месяц назад
God bless you all
@mekdestafesse-g2g
@mekdestafesse-g2g Месяц назад
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ለበረከት ሁን እንወድሃለን🍎🍎🍎
@mekdestafesse-g2g
@mekdestafesse-g2g Месяц назад
pas Dan God bless you.
@AsmlshJongile
@AsmlshJongile Месяц назад
ቅንነትህ ደስ ይላል ተባረክ
@netsanet-c7l
@netsanet-c7l Месяц назад
ካጠቃቀም አንጻር ልምምዱን ለማሳደግ ና ከጥፋት መሸሽ እንዴት እናድርግ?
@netsanet-c7l
@netsanet-c7l Месяц назад
መጋቢ ስለመፅሐፉ እንኳን ደስ አለህ በምታገለግልበት አጥቢያ ልምምዱ አለ ወይ? ከሌለ ችግሩን ለመፍታት ምን አደረግህ?
@asalefewwolde6616
@asalefewwolde6616 Месяц назад
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ምላሹን ዛሬ በሚለቀቀው ክፍል ሁለት ፕሮግራም ይከታተሉ
@AsterAmalo
@AsterAmalo Месяц назад
አሜን አሁንም በዝህ ዘመን እርዴታሁ ፈጥኖ ይድረስል
@Tewodroseshetu-r9v
@Tewodroseshetu-r9v Месяц назад
ዳን ስለሺ አ/ር አንተን ስለሰጠን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😅😅😅