Тёмный
ኡሙ ጁወይሪያ ዩቱብ OUMU JUWEYRIYA TUBE
ኡሙ ጁወይሪያ ዩቱብ OUMU JUWEYRIYA TUBE
ኡሙ ጁወይሪያ ዩቱብ OUMU JUWEYRIYA TUBE
Подписаться
ኡሙ ጁወይሪያ ዩቱብ ሁለ ገብ ቻናል

Hello My Channel Series This channel is Islamic teaching. Giving. Thank you for your encouragement by subscribing to the (Universal Channel)

ሰላም ለሁላችሁም ይህ ቻናል ሁለ ገብ እና ኢስላማዊ ትምህርት የሚተላለፍበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ መማር ትችላላችሁ አመሰግናለሁ

Комментарии
@FuHu-pb6vc
@FuHu-pb6vc 4 дня назад
ከጉርቡ አሥገቡኝ
@BbNbv-zh8cr
@BbNbv-zh8cr Месяц назад
አሚን
@kmikiu1735
@kmikiu1735 2 месяца назад
ቁጥሩን አስቀምጡልን😢
@abdulkaderkader1668
@abdulkaderkader1668 3 месяца назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካ ትሁ እኔ ከዛሬ 5 አመት በፍት ትዳር ላይ ነበርኩ እናም እራሳቸንን ለማሽነፍ በምክክርአርብ አገር ሄደ ከዛን ቡሀላ እዳስብኩት አልሄደም የሚሰራውን ገዘብ ላባቱ ነው የሚልከው ከዛም ቡሀላ አባቴ 200ሸብር ይስጥሽ ይለኛል ያቸን ለማገኝትስት ልምኝ ነው የሚሰጡኝ ቦታም ግዝቶ ቤትሰራ ቦቦቱስም የሚሰራውን ሁሉ ባባቱስም ነው ከዛን ልጆሸን ይዠ እቤተሰቦቸጋር ሆኩ እሱ ሲሂደ እዛም ከተሻለብ ሁኝ ብሎኝ ነበር እቤተስብ ጋር ሁኝ 5አመት ጠበኩት ከዛቡሀላ እናቴ ሙተቸብኝ እናም ሁሉም ነገር ጨለመብኝ ደውልኩልት እደሽገረኝ ነገርኩት ብርላክልን የኔን ብተው ለልጃቸህ ላክ አልኩት ከዛን ቡሀላ እስከመፍጠራቸም እረሳን ሚስት አግብቶ ኑሮውን ጀመረ አባትየው መሬት ሰቶን ነበር የርሻ መሬት እሱአገባሁሴለው መሬቱንም ወሰደከልጁ ጋር ተባብለው ይሁን አላህ አለም እናቴ የሰው ኒካ ይዘሽ ወየትም አተሂዠ አላህ ይቀጣሻል ትልኝ ነበር እናቴ ስትሞት ሁሉም ከበደኝ እናአርብ አገር መስራት አለበኝ ብየ ወሰኩ መከራ ያየሁባቸውን ልጆቸን ለማሳደግ በሽሪአ ፍርደ ቤት ተፈታሁ ይህን ሲሰማ ፍታኝ ብትይኝ እኩ እፍታሽ ነበር አለኝ እኔም አርብ አገር ሂጀ መስራት ጀመርኩ መሄደን ሴሰማ ሚስቲናት አልፈታሁም ማለት ጀመረእኔ የበደለኝን ሳስበው ይቅር አበሬው ለመኖር ያለበትን ሰፍር ማየት አልፈልግም አልሀምዱሊላህ 5አመቲ እና ኒካየ ወርዶልኛል ወይስ አልውረደም እሱ ልጀም ወልዶ እየኖረ ነው እኔግን አላገባሁም አሁን ላይ እያሰብኩ ነው ኔካው ኔካው ወርዶል ወይስ አልወርደም ቢያብራሩልኝ ብየነው ጀዛኩም አላህ
@user-zp2bu7vx9u
@user-zp2bu7vx9u 3 месяца назад
መሻላግሩፕካለውአስገቡኝ
@mariyamyousaf877
@mariyamyousaf877 4 месяца назад
አሰላሙአለይኩምወሬህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጥያቄአለኝ ክርስቲያን ጋደኛየ መስገጃ ቀረአን ገዝታ ሰጠይኝ ይህ እንደት ይታያል
@user-qu7bk4fl9f
@user-qu7bk4fl9f 4 месяца назад
አሰልም ወ ላይ ኩምወራ መቱለሂ ወበረካቱ ከወንድጋ ስልክ አወረለዉ እንገበ ስለዉ እሻላ 11:37 እለኛል ሚን ማድረግ አለብኝ
@user-yt7vy9cm2g
@user-yt7vy9cm2g 5 месяцев назад
ማሸአላህኡሰታዚአላህይጨምርልህ
@user-od1dq9hw1e
@user-od1dq9hw1e 5 месяцев назад
እጉሩቡ አስገቡኝ
@falharbi5760
@falharbi5760 6 месяцев назад
ሰላሙአለይኩምወረህመቱሏሂወበረካቱእኔአልገልፀዉምአሏህነጃእያዉጣህ
@user-hj3hs6yi6q
@user-hj3hs6yi6q 7 месяцев назад
ኡስታዝአላህይጠብቅህ
@HABIBAHOUSEMAID
@HABIBAHOUSEMAID 7 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 8 месяцев назад
ጀዛኸሏ ከይር
@Zainaba1234-vr5zt
@Zainaba1234-vr5zt 10 месяцев назад
ሠላም ነው❤
@njmj4091
@njmj4091 11 месяцев назад
ኡስታዝ አላህ እድሜ ጤና ይስጥልን ያረብ ጀዛ ካላህ ኸይር
@aaadddaaaddd1333
@aaadddaaaddd1333 11 месяцев назад
Mia❤❤❤😊😅
@user-yz7zy7wb3j
@user-yz7zy7wb3j Год назад
ጄዛኩምአላህኸይር
@kemytemam4015
@kemytemam4015 Год назад
በሠማነዉ የምንጠቀም ያርገን ግን መጨረሻው ባዶ ሆነብኝ ወይሥ ከሥልኬ ነው?
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 Год назад
The problem is nowadays no bady following this roles everything becomes it's different 😅
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Год назад
የት ጠፋሽ ማማየ ብዙ ነገር ጠብቄ ነበር
@oumujuweyriyatube9191
@oumujuweyriyatube9191 Год назад
ኔት ስለማይሰራ ነው የጠፋሁት
@fatmawooley4430
@fatmawooley4430 Год назад
👍👍👍
@fatmawooley4430
@fatmawooley4430 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-uc9ib2wn5l
@user-uc9ib2wn5l Год назад
አሰለሙአሌኩም ወረሀመቱለሂ ወበረከቱ ኡሰተዝ ጀዛኩም አለህ ኸይረ እና ጥያቄ አለኝ ያኡሰተዛ ቁጥረ ከለቹዉ ለኩልኝ
@seadahusen1225
@seadahusen1225 Год назад
عهافلقىتهةقبيفحظبىح
@sadiamohammed2338
@sadiamohammed2338 Год назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fatooma9063
@fatooma9063 Год назад
Mashaallh
@hayatthayyat3789
@hayatthayyat3789 Год назад
አላህ አንተም ተጠቃሚ ያርግህ ፊዱኛ ወፊል አኼራ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ረጅምእድም እድሜ አላህ ይወፍቅህ
@hayatthayyat3789
@hayatthayyat3789 Год назад
በደብ ነው ምናዳምጠው ኢሻአላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን መሰማቱ ብቻ ጠቅም የለው መተግበርነው ኢሻአላህ
@hayatthayyat3789
@hayatthayyat3789 Год назад
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ አቸን እንኮን ደህና መጣህ ጀዛከሁ ኸይረን
@user-zy5bi5jq6w
@user-zy5bi5jq6w Год назад
ማሻአላህ
@cggh6051
@cggh6051 Год назад
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበሪካቱሁ ጀዛክ አላሂ ኸይረን ያኡስታዙና 👍👍👍👍👍
@cggh6051
@cggh6051 Год назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️😍😍 እነ አላሂ ይማርልኝጅ አባተ ምንም የፍቅር ነገር ሳላዊቅ ድሮኝ አስፈትኖኛሊ ብቻ ለአላሂ ብዬ አፉ ብዬዋለዉ ያረብ ጠብቅልኝ ❤️❤️😍😍
@fedilamohammed8699
@fedilamohammed8699 Год назад
ማሻአላህ ኡስታዝ ቃጥልበት
@Fatuma
@Fatuma Год назад
ማሻአላህ ኡሰታዝ ጀዛ እላህ ኸይር
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Год назад
አሰላሙ ዐለይኩም ሰሙ እንደት ነሽ ሰላም ነሽ ጠፋሽ አረ ስሪበት
@oumujuweyriyatube9191
@oumujuweyriyatube9191 Год назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነኝ እንደት ነሽ ተምር ኢንሻአላህ እሰራበታለሁ
@Zainab-uy3wi
@Zainab-uy3wi Год назад
ሠላምአሊኩምአደነሺ
@oumujuweyriyatube9191
@oumujuweyriyatube9191 Год назад
አልሀምዱሊላህ ሰላም ነኝ እንደት ነሺ
@user-lp6ke7nf5n
@user-lp6ke7nf5n Год назад
ወይ ሀገሬ ን ስላሳየሽኛ አመሠግናለሁ በናፍቆት ልሞት ነው 😥😥😥😥
@hdie8743
@hdie8743 Год назад
አላህ መልካም ቤተሠብ ይወፍቀን
@user-px2kr6ib6i
@user-px2kr6ib6i Год назад
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Год назад
👍👍👍👍
@khatizaakter2930
@khatizaakter2930 Год назад
አላህ እድመና ጠና ይወፍቆት ጀዛ ከላህ ከይረን
@-Ele
@-Ele Год назад
👉ያሀደም ልጆች ከሁሉም በፍት እዉቀት ይቀድማል ኑ📚 የቁራኣን ተፍሲር እንማር ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌺💐
@memee2215
@memee2215 Год назад
Kuran asawkign
@sadamsiraji3924
@sadamsiraji3924 Год назад
እረቡዙወቹ ሤቶች. እምትቆጣጠረኝ ከሆነ ፍታኝ. እያሉነው. በተለይ ሣኡድ የሄዱሤቶች
@user-kt1el5um8r
@user-kt1el5um8r Год назад
አህለንን ማሻ አላህ ጡሩ ትምህርት ነው መሸኩረን
@Hawaiyemame
@Hawaiyemame Год назад
Masalla
@gmelagmela8419
@gmelagmela8419 Год назад
ኡስታዙናአላህይጠብቅህ በዱኒምበአኄራምአላህያስደስትህ
@samiradino325
@samiradino325 Год назад
ጀዛከላህ የኡስታዝን ቁጥር ላኩልኝ ጥያቄ አለኝ
@maimonamaimona5597
@maimonamaimona5597 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አፉወን ጥያቄ ሚጠየቀው እዚ ኮሜንት ላይ ነው ወይስ በስልካቸው ነው በስልካቸው ከሆነ ላኩልኝ በጣም የሚያስጨንቅ ትያቄ ነበረኝ ካላቹ ላኩልኝ ጀዛኩሙላህ ህይረን
@zenetali5636
@zenetali5636 Год назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ላላህብየእወዴሀለሁ ጀዛከላህ
@fekiha2
@fekiha2 Год назад
✔️ለእናትህና ለአባትህ መልካም ከመዋል ስርዓቶች መካከል፦ 📢አቡ ሁረይራህ -رضي الله عنه- ሁለት ሰዎችን ተመለከተ፤ ለአንዳቸዉም "ይህ ለአንተ ምንህ ነዉ?" ሲልም ጠየቀዉ፤ እሱም "አባቴ ነዉ" አለዉ። በመቀጠልም አቡ ሁረይራህ -رضي الله عنه- "በስሙ አትጥራዉ፤ ፊተለፊቱም ቀድመህ አትሂድ፤ ከሱ ቀድመህም አትቀመጥ" ሲል መከረዉ። ምንጭ፦ አል'ቡኻሪይ "አል'አደቡል-ሙፍረድ" በተሰኘ መፅሓፋቸዉ ዉስጥ ዘግበዉታል። ኢማሙል'አልባኒም ሰሂህ ብለዉታል። ✍ابو هود خضر
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Год назад
Semu endet nesh tefash