Тёмный
Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ
Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ
Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ
Подписаться
ይህ ሚድያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያ ስርዓት እና ደንብ ታርመው የሚዘጋጁ ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት ሚድያ ነው።
ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ
13:29
10 месяцев назад
Комментарии
@MehretAdugna
@MehretAdugna 12 часов назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድሜ በርታ በቤቱ ያፅናህ
@wossemain1539
@wossemain1539 13 часов назад
Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@BerhanuNigatu
@BerhanuNigatu День назад
❤❤❤❤
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r День назад
Amenn amenn amenn
@MeGi-37
@MeGi-37 2 дня назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏✟✟✟
@samrawitbelay1449
@samrawitbelay1449 3 дня назад
ትንሹ ብላቴናናናናናናናናናናና በርታ ገና አንተ ልጅ ነህ በንፅህና ለመኖር ጠንከር ሁሌሌሌሌሌምምምም ፃድቁን ዮሴፍን አስብ ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ከሀጢያት እና ስርአተ ቤተክርስቲያን ተማር የቅዱስ ያሬድን ዜማ አጥና ሁሉም በጊዜው ያማረ ይሆናል አደራ ከሀጢያት ስፍራ ራቅ እግዚአብሔር ያፀናህ ዘንድ ተማፀን እመቤታችንን አጥብቀህ ያዝ
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 3 дня назад
እንዴት እንደምወድህ ተባረክ ፍጻሜህን ያሳምርልህ
@genetaredo7255
@genetaredo7255 4 дня назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን ወንድሞቻችን
@user-fm5vy6se8r
@user-fm5vy6se8r 7 дней назад
አንዳንዴ በአቅማችሁ ልክና ለድምጻችሁ ተስማሚ የሆነ መዝሙር ብትዘምሩ መልካም ነው።እንዴት ከፓስት በፊት አይታችሁ አታስተካክሉም??የልጁን አቅም አታሳንሱበት።ተመካከሩ
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 8 дней назад
Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢Ameen Ameen ameen Nuuf taauu
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 8 дней назад
እውነትነው ሀጢያቴ ከበደኝ አላራመደኝም
@Senait-qu8si
@Senait-qu8si 8 дней назад
አሜን❤ ቃለህይወት የሰማን
@wegayehuwegayehu5565
@wegayehuwegayehu5565 8 дней назад
ዝማሬ መላ ክት ያሰማልን ተባረክ
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 8 дней назад
ዝማሬ❤መላእክት❤ያሰማልን❤ወንድሜ❤
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 8 дней назад
ዝማሬ❤መላእክት❤ያሰማልን❤
@meharighirmay7345
@meharighirmay7345 9 дней назад
❤❤❤ ❤❤❤
@user-vr9uj5qs1c
@user-vr9uj5qs1c 9 дней назад
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በርታልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞
@TarikZeleke
@TarikZeleke 9 дней назад
ታዲያ አትዝፈን
@hannaalemneh7123
@hannaalemneh7123 9 дней назад
ሙሉውን ዘምርልን አትቁረጠው
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 9 дней назад
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን። አንተን ዘማሪውን ቃለ-ህይወት ያሰማልን። በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ተብሏል እና ተባረክ።
@tsehaytube9499
@tsehaytube9499 9 дней назад
በእውነት ዘማሪመላእክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናህ የጠፋነውንም ይመልሰን
@user-lz9wr9uq1o
@user-lz9wr9uq1o 10 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤
@user-hr6lk7rl4h
@user-hr6lk7rl4h 10 дней назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤
@amiraomar8754
@amiraomar8754 11 дней назад
Egezeybehere yetbekehe
@fikrtfkrt3793
@fikrtfkrt3793 11 дней назад
አሜን ተባረክ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 дней назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማለን
@yefekeretube8147
@yefekeretube8147 11 дней назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 11 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@weysewweysew964
@weysewweysew964 11 дней назад
Gobez
@NunuMulugeta
@NunuMulugeta 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AynayEthiopa
@AynayEthiopa 12 дней назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@AynayEthiopa
@AynayEthiopa 12 дней назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yedingellij
@yedingellij 12 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ ❤❤
@alemneshhnebese2127
@alemneshhnebese2127 13 дней назад
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@SeniSenaytstayew
@SeniSenaytstayew 13 дней назад
Zmaremeliektyasemalnyeagelglotzemenhnybarklh♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@kidutechbankexam5012
@kidutechbankexam5012 15 дней назад
አሜን
@mariouset142
@mariouset142 15 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ❤❤
@AddisAbera-lx4cq
@AddisAbera-lx4cq 15 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ❤❤❤
@HaymanotAgegnehu-ks5yn
@HaymanotAgegnehu-ks5yn 15 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@meseretwasse-sq4nk
@meseretwasse-sq4nk 15 дней назад
እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛለህ ደስ ሲል 🎉🎉🎉🎉
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 16 дней назад
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን🎉🎉🎉
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 16 дней назад
በጣም ደስ ይላል ዝማሪ መላእክት ይስጥልኝ በርታ በርታ
@emebeteshete8127
@emebeteshete8127 16 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 16 дней назад
ዝማሪ መላክት ያሰማል
@MetagesmatshaMatsha-il8qd
@MetagesmatshaMatsha-il8qd 17 дней назад
እናምለን እኛስ ምስጥሬ ስላሴን እናምለን እኛስ ምስጥሬ ስላሴን(2) አዝ ንግቤር ስብዐ ብለዉ ስላሴ ስፈጥሩን ተምረናል እኛ ከዝህ ሶስትነትን በስም በአካል በግብር ሶስት እያልን የምናምነዉ አንድ እግዚአብሔር እንጅ ሶስት አምላክ አንልም በአካል በስም በግብር በፍፁም ሶስት ነዉ ሁለትም አይደለም አራተኛም የለዉ እናምናለን ምስጢሬ ስላሴን እናምናለን ምጥሬ ስላሴን/2/ አዝ በባይሕር በአገዛዝ በመለኮት ክብር እናምናለን እኛ አንድ ነዉ እግዚአብሔር ነዉ አና አግዚአብሔር አንድም ሶስት እንደተገለጠዉ በአብርሐም ቤት እናምናለን ምስጥሬ ስጋዌን አናምናለን ምስጥሬ ስጋዌን/2/ የሰዉን ባህርይ ገንዘብ ያደረገዉ ከሶስቱ አካል አንዱ ፍፁም ሰዉ የሆነዉ ምስጥሬ ስጋዌን ያለጥርጥር የማይመረመር ጥልቅ ነዉ ምስጥር ፍፁም አምላክ ሆኖ ፍፁም ሰዉ የሆነ በተዋሃደዉ ስጋ እኛን ለማዳን ነዉ እናምናለን ምስጥሬ ጥምቀትን እናምለን እኛስ ምስጥሬ ጥምቀት(2) ከመንፈስ ከዉሃ ያልተወለደ ሰዉ በፍፁም አይድንም ጌታችን እንዳለዉ በባህረ ዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ ግታ ነፃነት ላያዉጅ ዕዳ በደላችን የግዞት ማህተብ ተደምስሷልና በጥምቀቱ ሰላም እናምናለን እኛስ ምስ ቁርባንን/2/ እናምለን እኛስ ምስ ቁርባንን የዘላለም ህይወት አምላክ እንድሰጠን እንብላ ስጋዉን እንጠጣ ደሙን እየሱስ በመስቀል ደሙን ያፈሰሰዉ በስጋ ወደሙ እኛን ላከብረን ነዉ እናምናለን እኛስ ትንሳኤ ሙታንን/2/ እናምናለን እኛስ ትንሳኤ ሙታነነ በመጨረሻዉ ቀን ጌታችን ስመጣ መንግስተ ሰማያት ስትታይ ተገልጣ መሌከት ስነፋ ነጋሪት ስመታ የሱዉ ልጅ ይነሳል መቃብር ተከፍታ ሙታን አካል ገዝተዉ ለፍርድ ይወጡሉ ሁሉም በጌታ ፍት ይሰበሰባሉ እናምናለን እኛስ አዕማደ ምስጥርን አናምናለን እኛስ ምጥሬ ስላሴን እናምናለን አኛስ ምስጥሬ ስጋዌን እናምናለን እኛስ ምጥ ጥምቀትን እናምናለን እኛስ ምስ ቁርባንን እናምናለን እኛስ ትንሳኤ ሙታንን አ
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 17 дней назад
እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ። በሕይወት ዘመን ሁሉ ጌታን እዳትተዉ።
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 17 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💖🙏
@TsehayKassa-cz1sd
@TsehayKassa-cz1sd 17 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልህ 🙏🙏🙏
@HabtamuYedemie
@HabtamuYedemie 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen