Тёмный
SO TUBE - ሶ ቲዩብ
SO TUBE - ሶ ቲዩብ
SO TUBE - ሶ ቲዩብ
Подписаться
እንኳን ወደ ቻናሌ በደህና መጡ አሸናፊ እባላለው ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ተጨማሪ ጥቅሞችን ያገኛሉ በዋናነት ዲቪ እንዲሁም የስራ እና ትምህርት ከቪዛ ጋር የተገናኙ ወቅታዊ ጉዳዮች ፣ የዩቲዩብ መማሪያዎች፣ብሎግንግ፣የተለያዩ መረጃ፣የካሜራ መማሪያዎች፣የቪዲዮ ኤዲቲንግ መማሪያዎች እና ሁሉም የቴክኖሎጂ መረጃዎች በኔ ቻናል ይገኛሉ እኔም በየቀኑ ቪዲዬዎችን እጭናለሁ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
Welcome to my channel I'm Ashenafi if you subscribe my channel you get more benefits. Current issues mainly related to DV as well as employment and education visas, RU-vid tutorials, blogging , information, camera tutorials, Video Editing tutorials and all Technological information are available in my channel and I also upload videos daily so subscribe now and become a family.
Комментарии
@Yissema
@Yissema 2 часа назад
አመሰግናለሁ
@Yissema
@Yissema 2 часа назад
ተከታይህ ነኝ በርታ
@Yissema
@Yissema 3 часа назад
ይመችህ ይቅናህ
@Yissema
@Yissema 3 часа назад
አሼ የመጨረሻው ጊዜ መቼ ነው?!
@fikadufilata
@fikadufilata 11 часов назад
Ashe ወደ Canada ወይንም ከ Europe ሀገራት ወደ አንዱ Process እንድታደርግልኝ ፈልጋለሁ። Please
@YalewTesfaye-w1o
@YalewTesfaye-w1o 14 часов назад
እስኪ ለውጭ ሀገር ስራ የሚሆን CV ፖስት አድርግልንና እኛ Edit አድርገን እንጠቀማለን
@Yissema
@Yissema 15 часов назад
የመጨረሻው ጊዜ መቼ ነው?!
@RamadanAbdulmanan
@RamadanAbdulmanan 16 часов назад
Lghtroom.endenow.mikafato.plese.i❤
@abdisabokona6416
@abdisabokona6416 23 часа назад
be mindinow birr wtithdraw medrag ishe ayilum
@abreshtech
@abreshtech 23 часа назад
PayPal Ethiopia wust Ayseram Fact
@KasahunMelese
@KasahunMelese 23 часа назад
Passport kalelen min inadergalen
@user-tq2fb6wu3x
@user-tq2fb6wu3x День назад
Wede binans yilakal bro how ?
@YesufMuhamed-c8j
@YesufMuhamed-c8j День назад
እደት አድርጌ ነዉ የምመዘገበዉ
@user-pu9xp1cu8h
@user-pu9xp1cu8h День назад
Waw
@BirhanuDesta-dh2ts
@BirhanuDesta-dh2ts День назад
Real yehona nager asayen
@user-ch7tf3ld1j
@user-ch7tf3ld1j День назад
bro temeliketlig
@AshenafiBegena-it7hk
@AshenafiBegena-it7hk День назад
Please beketay detail gebteh asredan
@Etagwetagw
@Etagwetagw День назад
ሰላም ሰላም ወንድሜ እንካን ደና መጣክ ሰላምክ ይብዛልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@umbeze-fk3qm
@umbeze-fk3qm День назад
gotranscript siralin
@AchomoGyesus
@AchomoGyesus 2 дня назад
Good news
@abebemegra3580
@abebemegra3580 2 дня назад
Proud of you
@GodKeepingus
@GodKeepingus 2 дня назад
Bravo 👍
@astubtube
@astubtube 2 дня назад
በጣም አሪፍ ሶ የምታስረዳበት መንገድ ደስ ይላል በርታልን ከአንተ ብዙ ነገር ተጠቅመናል እንኳን ደስ አለህ 100k ጉዞ ወደ 200k በርታ
@MintesinotBirhanu-pz5ck
@MintesinotBirhanu-pz5ck День назад
GTM International Advertising Media: የምልመላ ማስታወቂያዎችን በቡድን በመለጠፍ እና በተለያዩ የማህበራዊ ሶፍትዌሮች ቅጥር ማስታወቂያዎች እንደሚከተለው መለጠፍ ይቻላል፡ gtm አለማቀፍ የማስታወቂያ ቡድን ቅጥር ሰራተኞች 1. የስራ መስፈርቶች፡ አንድ ሞባይል ብቻ ያስፈልጋል 2. የስራ ሰአት፡ በማንኛውም ሰአት በቀን በ24 ሰአት መስራት 3 ደሞዝ፡ 40-5000etb፣ ስራ እንደጨረሰ ወዲያውኑ 4. ደሞዝዎን በማንኛውም ጊዜ በባንክ አካውንትዎ ያወጡት ከዚያም አድራሻዎትን ይተዉት፡ እንኳን ደህና መጣችሁ፡ ከመስመር ውጭ ዘዴ፡ ስለ ላም ስራ ለጓደኞቻችን እና በትህትና መነጋገር አለብን። በዙሪያችን ያሉ ሰዎች፣ እና ይህን ስራ ከእነሱ ጋር እንካፈላለን ብዙ ሰዎች እንዲሳተፉ እና ይህንን ስራ እንዲረዱ ለመጋበዝ ከላይ ያሉትን ሁለት መንገዶች በተመሳሳይ ጊዜ እንጠቀማለን። GTM ምን አይነት ድርጅት ነው ካልከኝ ኩባንያ እንደሆነ ማሳወቅ እና እንዲያረጋግጥ መምራት አለብን. የ gtm ህጋዊነት. ከተረዳን በኋላ የኛ ስራ የኢንተርኔት ዝነኞች የሚለጥፏቸውን ስራዎች በ gtm ፕላትፎርም ማግኘት እና የኢንተርኔት ታዋቂ ሰዎች ታዋቂነታቸውን እንዲያሳድጉ እና በተሰየሙ ፌስቡክ ፣ ዩቲዩብ ፣ ኢንስታግራም እና የተለጠፉ ቪዲዮዎችን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ገቢ እንዲያገኙ መርዳት መሆኑን ልንነግራቸው ይገባል። ሌሎች ተጠቃሚዎች. በማንኛውም ጊዜ በቀን 24 ሰአት መስራት ትችላለህ፣ ስራውን ለማጠናቀቅ በሞባይል ስልካችሁ ብቻ ቀዶ ጥገና ማድረግ ትችላላችሁ፣ የቀን ደሞዝ 40--5000 gtm ኩባንያ በመንግስት ጥብቅ ቁጥጥር ተደርጎበታል፣ ገንዘቡ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ዋስትና ያለው ሲሆን የሥራ ክፍያ በማንኛውም ጊዜ ሊሰረዝ ይችላል. ለኢንተርንሽፕ ጊዜ እንዲመዘገቡ ከልብ እንጋብዛቸዋለን። በተሳካ ሁኔታ ከተመዘገቡ በኋላ የእለት ተእለት ስራቸውን በቁም ነገር እና በኃላፊነት መንፈስ እንዲያጠናቅቁ ልንመራቸው ይገባል ስለዚህ በስራ ልምምድ ውስጥ የሚሳተፉትን ጓደኞቻችንን ሁሉ በቁም ነገር ልንመለከተው እና እኛ የምንፈልገውን የድርጅቱን የስራ መረጃ እንዲረዱ ልንረዳቸው ይገባል ። ይህንን የስራ መደብ መቀላቀል ኩባንያው ሰራተኞቹን በተሻለ መልኩ እንዲያስተዳድር ለማስቻል የተቀማጩን የተወሰነ ክፍል መክፈል እንደሚያስፈልግ ንገራቸው፣ ሰራተኞች አወንታዊ እና አሳሳቢ የስራ አመለካከት እንዲኖራቸው፣ በበይነመረብ ታዋቂ ሰዎች የተለጠፉትን የተግባር መመሪያዎች በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ በፍጥነት ያጠናቅቁ። ኩባንያው ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞችን እንደሚያገኝ እና የኢንተርኔት ዝነኞች የኩባንያውን ስም የሚነኩ የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸው የተግባር ትዕዛዞችን እንዳይለጥፉ። የኩባንያው መደበኛ ሰራተኛ ስትሆን የሥራ ውል ታገኛለህ፣ ይህ ደግሞ በጣም አስተማማኝ ውል ነው። ከስራ ውል በኋላ ለ6 ወራት ያህል እስከሰራህ ድረስ በስራ ውል መሰረት የተቀማጭ ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ወደ gtm አካውንትህ እንዲመለስ ማመልከት ትችላለህ እና ገንዘቡን ሲወስዱ በቀጥታ ወደ ባንክ አካውንትህ ማውጣት ትችላለህ። ተቀላቀሉ፣ እነሱም የቡድናችን አካል ናቸው። ከፍተኛ ገቢ ለማግኘት የቡድን አባላትን ለመምራት ተስፋ እናደርጋለን ፣እንደ እርስዎ ያሉ መሪዎች ይሁኑ ፣
@brttytesfaye4863
@brttytesfaye4863 2 дня назад
hola vpn alwerdm alegn😢
@sotubee
@sotubee День назад
telegram lay contact adrgegn
@abdelayimer1501
@abdelayimer1501 2 дня назад
jil neger neh
@GaliKadir
@GaliKadir 2 дня назад
Ene hulum serichalaw eskahun ye kefalegn alayautim
@betitube1234
@betitube1234 2 дня назад
Waw nice information thinku so🙏👌👍
@sotubee
@sotubee День назад
So nice of you
@ProfitableCreatorsHub
@ProfitableCreatorsHub 2 дня назад
How to Get 4000 Watch Hour Pls Make Video
@sotubee
@sotubee 2 дня назад
I have posted before
@BettyBettyBetty
@BettyBettyBetty 2 дня назад
Thank you for that 🙏
@sotubee
@sotubee 2 дня назад
You’re welcome 😊
@habenkidu-9016
@habenkidu-9016 2 дня назад
ሶ ቱብ በጣም ነው ብዙ ተከታይ እና እምነት የሚጥልብህ ቻናል ነህ ። ነገር ግን እስኪ እነዚህ ጥያቄዎች ልጠይቅህ 1) ቪው ለማግኘት ብለህ ይህን ያህል ሰው ተንሰፍስፎ እንዲያይልህ ማድረግ ተገቢ ነው ወይ ? 2) እስካውሁን በሰራሃቸው በ online ገንዘብ ኣግኙ ብለህ በሰራህው ሁሉንም ውሸት መሆኑ ታውቃለሀሰ ወይ ? 3) ኣንተ የሰራሀው ጠቃሚ መረጃ የምለው ኣገር ውስጥ ስለገበያ እና ስለስራፈጠራ ብቻ ትክክለኛ መረጃ መሆኑ ታውቃለህ ወይ ? 4) በቀን 50 ዶላር እንዲ በ 30 ደቂቃ የሚገኝ ቢሆን ኑሮ እመነኝ ብቻህን ነበር ምትጠቀምበት እንጀራህን ለሁሉም እዩሉኝ ቀሙኝ ኣትልም ። 5) በቀን 50 ዶላር ራሱ ብትሰራ በወር በኢትዮጵያ ሲሆን ወደ 180,000 ብር መሆኑ ዘንገተህ ነው ወይስ ምን ኣስበህ ነው ????????
@davtube16
@davtube16 2 дня назад
Gotranscript🙏🙏🙏
@user-slj9ho3nj5d
@user-slj9ho3nj5d 3 дня назад
Go transcription serteh asayen thanks
@user-ur3kd4nm7h
@user-ur3kd4nm7h 3 дня назад
❤️❤️❤️❤️
@misgie
@misgie 3 дня назад
የሰራለት አለ እስኪ ኮሜንት ላይ መልሱልን
@Hurree1
@Hurree1 3 дня назад
Good❤❤
@Yab-g4j
@Yab-g4j 3 дня назад
liseralin alchalem wendim
@ChristianYirga
@ChristianYirga 3 дня назад
Ayi hulum sew habetam yehon nbr 😅 dekam
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 3 дня назад
አረ ባክህ ጫወታ ነው ምንም አልገባኝም
@MelkamuLakew-mv3xq
@MelkamuLakew-mv3xq 3 дня назад
gotranscription ስራልን
@MelkamuLakew-mv3xq
@MelkamuLakew-mv3xq 3 дня назад
gotranscription ስራልን
@MelkamuLakew-mv3xq
@MelkamuLakew-mv3xq 3 дня назад
አሼ አሰራህ በደምብ ስራልን ሶስቱንም ከማሳዬት ይልቅ አንዱን በደምብ እስከመጨረሻው ብታሳዬን አሪፍ ነበር ካልኩሌት ከማድረግ ይልቅ በደምብ ስራልን?
@user-ff1kg9co2z
@user-ff1kg9co2z 3 дня назад
3
@richhagos4105
@richhagos4105 3 дня назад
Endet new miseraw or link lakln
@sotubee
@sotubee 3 дня назад
Video lay sle link tenagre neber
@TemeKing-wb3ip
@TemeKing-wb3ip 3 дня назад
bro sle creptomainia app አጠቃተሙ ግራ ገባኚ bonus blew 3000$ ሰጡኝ አጠቃቀሙን ስለማላቀዉ በራሴ አዝኛለሁ Please help me
@TemeKing-wb3ip
@TemeKing-wb3ip 3 дня назад
Bro sle ma
@seifulema6700
@seifulema6700 3 дня назад
በ3ኛ ያሳየሀን ስራልን
@habtamufekadu2139
@habtamufekadu2139 3 дня назад
የቋንቋ ችሎታ ከሌለን ምን አይነት አማራጭ መጠቀም እንችላለን
@bremanmovie
@bremanmovie 2 дня назад
Google translator
@sotubee
@sotubee 3 дня назад
ተመሳሳይ የ ኦንላይን ስራዎችን ከላይ የ ዲስክሪብሽን መጨረሻ ላይ አስቀምጫለው
@mos_taye
@mos_taye 3 дня назад
Location matters...