Тёмный
yod house
yod house
yod house
Подписаться
Hello, my name is yodit our channel publishes video that focus on building our love, marriage, relationship, friendship and social life. if you are a man who wants to learn and participate to grow your relationship welcome to my channel.

ሰላም ዮዲት ነኘ ይህ ሰርጥ ላይ ሰለ ፈቅር : ሰለ ትዳር : ስለ ጎደኘነት:ስለማህበራዊ ጉዳዮቻችን የምንማርበት እና ምንወያይበት ነው ።ሰለ ጎበኛችሁን እናመሠግናለን!! If u want me telegram link t.me/Yodhouse
Комментарии
@atlabachewbabu4860
@atlabachewbabu4860 Час назад
ENMESEGNALEN YOREDE BEZEWE KETYBET
@ZekeLeza-y8d
@ZekeLeza-y8d Час назад
ዛሬ ታምሪያለሽ እንዳልልሽ አፍራለው ምን ትዬኛለሽ??
@user-yx8hh1zx5b
@user-yx8hh1zx5b 4 часа назад
ተመችተሽኛል
@saidmahamed6858
@saidmahamed6858 5 часов назад
ኦዲት ቆንጆ ማር❤❤❤❤❤ 3:24
@dawitstar6325
@dawitstar6325 11 часов назад
I like it
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 12 часов назад
ምንድነው ይህን ያህል ማካበድ? ደስታን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው። ወሬ ጠላን።
@goodnews2392
@goodnews2392 17 часов назад
ወንዶችም ትሪት የምናደርገው ትሪት መደረግ በምንፈልግበት ልክ ነው ይህንን ደግሞ ሴቶች አይረዱም?
@TsegayMezgebe-u3o
@TsegayMezgebe-u3o 19 часов назад
❤❤❤
@quralewtube9806
@quralewtube9806 20 часов назад
ለሴቶች ብዙ እንክብካቤ ማድረግ ጥሩ አይደለም ፣ይቀብጣሉ መሄጃ የሌለህ አይነት ስሜት ነው የሚሰማቸው ስለዚህ ፣ መብዛት የለበትም
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 20 часов назад
እንዳአጋጣሚ ሆኖ በኢኮኖሚ የተሻሉ ሴቶች ፤ ወንዱ በብዙ ነጥቦች የተስተካከለ ቢሆን እንኳ በገቢ በመብለጣቸው ምክያት አይመርጡትም። በዚህ ነጥብ ላይ ምን ትያለሽ?
@FireabEshetu
@FireabEshetu 20 часов назад
እኔ ምልሽ ዮድ.......
@saidmahamed6858
@saidmahamed6858 21 час назад
እወድሻለሁ ዶክተር በጣም ጎበዝ
@user-lv4yo5nt4g
@user-lv4yo5nt4g 21 час назад
ስለ ሴት የመጀመርያ ፍቅር ምን ትያለሽ
@saidmahamed6858
@saidmahamed6858 21 час назад
መልካም ለሊት ይሁልሽ
@rasenyew1261
@rasenyew1261 21 час назад
ሠላም ዮዲት..... 1 ማማክርሽ ነገር አለኝ ግን እንዴት ላግኝሽ? ..... like እንደ ታናሽ ወንድምሽ እይኝ፣....የማወራሽ ነገር ቁምነገር ነው .....
@saay6009
@saay6009 22 часа назад
amesegnalew yod my teacher hulem
@saidmahamed6858
@saidmahamed6858 22 часа назад
ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እቢ
@እቢ 22 часа назад
እረ ተይን ሴት ዛሬ መች አስጨነቀችን ገንዘቡ እንጂ ያስጨነቀን ትብለዉ ብሬን በሼር ከሆነ ብቻ በቀድሞ ወንዶች ተቀልዳል ቁጭ ብላ መብላት 😂😂
@ahmedumar8762
@ahmedumar8762 22 часа назад
ሆዳሞች ናቸው በአከባቢህ ያሉት ማለት ነው ምስኪን 😂 ብር ብር የሚል ሴት ሆነ ወንድ ብሩ ስያልቅ አንተም አፈር ትሆናለህ 😂
@goodnews2392
@goodnews2392 17 часов назад
በትክክል !!!
@viva8589
@viva8589 3 часа назад
እንደ ሰው ይለያያል
@atnafugojo3781
@atnafugojo3781 23 часа назад
Gin yehe kelalu nw betam yekeral
@Mestefa-sl6iw
@Mestefa-sl6iw 23 часа назад
ትክክለኛሀሳብነው፣
@abdurohman730
@abdurohman730 День назад
እኔምልሽ ምንድነው ውበትሽ ፣ቁንጅናሽ ከቀን ቀን እየደመቀ የሚሄድበት ሚስጥር ከምር ስማርት ውብ ሆንሽኮ እሽ መልእክቱን እንስማ ወይስ ውበትሽን እንይ ፈተና ሆንሽኮ
@temesgenmatewos7962
@temesgenmatewos7962 11 часов назад
Ye wubatuwa misitir makeup & filiter newu ahinis gabitokal?
@EdrisEdris-zy8st
@EdrisEdris-zy8st День назад
ዋዉ❤❤❤❤
@user-zl8xf7cf7h
@user-zl8xf7cf7h День назад
ዬዲዬ እንዴት ነሽ ምክርሽ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን እኔ ብቻ አፍቃሪ እሷ ብቻ ተበዳይ ተሰሚ እውነተኛ ትክክለኛ ነኝ ለምትል ሴት ምን ትመክሪኛለሽ?
@TegegnWork
@TegegnWork День назад
ተከዘሪ ጥሩ ምክር...
@MusteMustisha
@MusteMustisha День назад
የእውነት አሥታመሪ ናሽ ዮዲትዬ
@EssaysMakaro
@EssaysMakaro 17 часов назад
ከልብ አመሰግናለሁ ዮዲ👍👍👋👋
@muhammadyousuf4255
@muhammadyousuf4255 День назад
አንች ውስጤነሸ❤❤❤❤
@KudusTesfay-v5t
@KudusTesfay-v5t День назад
እባክሽ እንደወደድካት ዝም የምትል ሴት መፍትሄ ባክሽ በዚ ነገር 4ኣመት ደረስን🙏
@kagnewEshetu
@kagnewEshetu День назад
አመሠግናለሁ ኑሪልን😍😍
@MuleMule-e1b
@MuleMule-e1b День назад
Were atasirezimi
@user-bx4dx9gc7j
@user-bx4dx9gc7j День назад
❤🙏
@SallehuDires
@SallehuDires День назад
❤thankiw
@AbrahemGetaye
@AbrahemGetaye День назад
ዋው በጣም አሪፍ ሀሳብነው የገለጽሽልን
@rajubay-nh2nk
@rajubay-nh2nk День назад
ተባረኪልኝ🙏
@maelaftadele5255
@maelaftadele5255 День назад
ዮድየ መካርየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rajubay-nh2nk
@rajubay-nh2nk День назад
የወንዶች ጠብቃ በርቺልኝ🙏
@rajubay-nh2nk
@rajubay-nh2nk День назад
እድሜ ላንቺ እንቆቅልሼን ፈታሁት ከልብ ነው የማመሰግነው🙏
@MusteMustisha
@MusteMustisha День назад
እውነት ነገርሻቻው
@MusteMustisha
@MusteMustisha День назад
አድነቂሽ ነኝ
@yegeterlijnegn3278
@yegeterlijnegn3278 День назад
እንቺ ለገንዘብ ብቻ ነው ሩጫሽ! ትንታኔሽ ጥናት ላይ ያልተመሰረተ አደገኛ አካሄድ ነው፡፡ ስራ ቀይሪ እናት ቁጭ ብሎ የሚከታተል ሰው ይገርመኛል
@DessiTube-jy6th
@DessiTube-jy6th День назад
👌👌👌
@saidmahamed6858
@saidmahamed6858 День назад
በጣም እናመሰግለን
@solomonayele1860
@solomonayele1860 День назад
😂 አሁን ምን ሴት አለ? ሴት ድሮ ቀረ ።😂😂😂
@user-fp7wn4nt2x
@user-fp7wn4nt2x 2 дня назад
Great Lecture Thanks Yodihouse!
@alemayehukassaye1219
@alemayehukassaye1219 2 дня назад
hi
@abyotdemile1444
@abyotdemile1444 2 дня назад
ፓ አንደኛ እኮ ነሽ ጁዲ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 дня назад
ስራ ነች ፍቅረኛ? ታብሰልስላ መለያየት ብርቅ ነው እንዴ😂😂😂ሴት እራሷን ለብልጭልጭ ነገር በሸጠችበት ዘመን ደሞ😂😂😂😂
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 дня назад
የመፍረድ እማ መብቱ እማ አለው መስማማት ያለ መስማማት ሌላ ጉዳይ ነው ።
@saidmahamed6858
@saidmahamed6858 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥሩ ሰዉ
@user-nq1vl4mm3m
@user-nq1vl4mm3m 2 дня назад
አዎ ፍቅር በተለይ ከሴቶች ዘንድ የማይታሰብ ነው እውነት ለመናገር እኔ ከዚህ በኋላ ሴትን ልጅ አምኜ ማፍቀር ሳስበውም ሰላም ይነሳኛል
@Truth-12
@Truth-12 2 дня назад
❤gobez konjo.. berchi ..