Тёмный
NBC ETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Подписаться
Follow us on:
Facebook - facebook.com/@ethiopiannbc
TikTok - www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website - nbcethiopia.com/news/
Telegram-t.me/nbcethiopiatv
Instagram - instagram.com/nbcethiopia
Linkedin - www.linkedin.com/company/nbc-ethiopia/
Комментарии
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb 11 минут назад
እኔ ተስፍዬ ገብሬ አድናቂ ነበርኩኝ ነገር ግን የዚህ ድንቅ ልጅ የተበተኑ ታሪኮቻችንን ሰብስቦ ብስንት ልፋት የተ እንደሆንን ያሳይህን ልጅ ስለሆንክ እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ ተስፋዬ ገብሬን ነብስ ይማር በጣም ውስጥ የሚነካ ታሪክ ፊልም መሆን የሚችል ሌላው እዚህ ታሪክ ላይ ጋሽ ዳዊት ይፍሩን ይመሳሰሉ ሰዎችን ጋበዝህ የጥበብ ሰዎች ከራሳቸው ባለፈ ለሰው እንዴት እንደሚኖሩ ያሳየን ታሪክ ነው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 12 минут назад
ማርቆስ አባታችን በሰጡት አስተያየት በጣም ያለውን ስለተናገሩ ውስጡ የሚሰማውን ህመሙን ቁስል ስላገኙለት እንዴት ፊቱ ላይ ይነበብ ነበር ከሚሰጠው አስተያየት። ተስፋይ አልሞተም!!🙏
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 37 минут назад
wow wow astuye feker yhe newi
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 40 минут назад
ououou bewent hode basegan sedset askfew getu asygan
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 57 минут назад
❤❤❤❤❤❤
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 2 часа назад
ያው ዳኛ ካለ ውድድር አለ ዳኛው ሳይወዳደር ተወዳዳሪን የመጣል መብት አለው ምክንያቱም ዳኛው ተከፍሎት ተወዳዳሪው ከፍሎ ሰለሆነ። ጎበዝ ነሽ መቼም ከ2016 በኋላ አይከብድሽም ኤልያስም እዮብም የሉም ያሉት ዳኛው እና ማርንጌ ቻ ዘሪቱም ጰንጥጣለች.....ያው ነው መውደቅ...ዳኛው ተወዳድሮ እስኪወድቅ
@family5677
@family5677 2 часа назад
እኔ እንደገባኝ ሀማስ አሸንፈዋል ምክንያቱም እስራኤል አሳካለሁ ያላችሁን መሰካት አልቻለችም ፍልስጤማውያን ይህ ጦርነት ኖረ አልኖረም መሞታቸው አልቀረም ለዘ ለነፃነት ዋጋ እየከፈሉ መሞት ይሻላል ለፍልስጤም አውሮፓ ጨምሮ እውቅና እየሰጡ ነው ይቀጥላል ።
@YishakChurko
@YishakChurko 2 часа назад
እውነት ለመናገር ድፍን ፍልስጥኤምን እስራኤል እንደ ሀማስ ነው የሚትቆጥረው በዚህ መሀል ያለቀው ህዝቡ ነው :: ከዛ ውጭ oct7 ውጤቱ የሚታይ ሆኗል
@AabaAhu
@AabaAhu 2 часа назад
ዲሞክረሲ እንደ ትከበለለ ድንጋይ አፈር ሊበለው ጨፍ ለይ ደርሶወል በሜሪከን እና ከተለለኪ ነከሽ ነቀዞቹወ ገ ቀቃ ለይነቸው ቱቲን የንኩሌር ፁወ እይየትገነጩነው
@dereseteshome3078
@dereseteshome3078 2 часа назад
ኮንሰርት ይመስላል....❤❤❤❤
@wondewossenbekele2397
@wondewossenbekele2397 3 часа назад
እባካችሁ ይሄን የመሰለ ጥሩ ነገር አብዙልን
@wondewossenbekele2397
@wondewossenbekele2397 3 часа назад
100%በዶክተር ደምሴን አምናለሁ
@godadawmelkie4809
@godadawmelkie4809 3 часа назад
እስራኤል የተሸነፈችዉ የሃማስ መሪዎች በድሎት ሲኖሩ ኑሮያሳሳቸዉና ከኛ ጋር ጦርነት አይጀምሩም ብሎ በማሰብ ናታንያዉ በሚሊየን የሚቆጠር ዶላሮችን እንዲደርሳቸው ሲያደርግና በዚህ ሃሳብ መሰረት በሚሰጠው መረጃ በተቃራኒ ሠራዊቱ እንዲተኛ ሲያደርግ ነው :: ሃማስ ግን የፈለስጢን ህዝብ ሞት እልቂትና ሰቃይ ከዛም እነደ ድርጅት እፈርሳለሁ ብሎ አላሰበም ነበር ,, እመኑኝ ሃማስ ስሙ ብቻ ነው የሚቀረዉ ,,, ዛሬ ጋዜጠኛ ሆናችሁ ተገኝታችኃል ,,,የእስራኤልም የሃማስም የኢራንም ደገፊም ተቃዋሚም አትሁኑ ,,, እስካሁን የሃማስ ደጋፊ ነበራችሁ ,,,,
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 4 часа назад
ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ትንታኔ
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 4 часа назад
Ilike it berta
@feiselabdi
@feiselabdi 4 часа назад
Yemin barbaric wushtam Yewendoch wend nwu Yantene amlak Yawarde
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 4 часа назад
astmatiker newketlebet
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 4 часа назад
SEMREE YESHENT BESHTA ATRSA
@ShemsuHussen-ek7rt
@ShemsuHussen-ek7rt 4 часа назад
ሀማስ አሸንፋል ከዚ በላይ ኮሜንት መፃፍ አስፈላጊ ስላልሆነ ነው
@ShemsuHussen-ek7rt
@ShemsuHussen-ek7rt 4 часа назад
ወንድሞቼ ትንተናችሁ በጣም ጥሩ ነው ሆኖም ባላስ የማይደረግ ነገር ባላን ማረግ ትንሽ ይከብዳል ምክንዩቱም ከአለም ሀገራት ትልቅ አር ፎርስ ያላት በመሆኑም 100,000ሺ የጠቀመ ሀገር ብሎም ሙሎ ሜካናይድ የታጠቀ ሚልተሪ የታጠቀች ሀገርና ጥቂትየነፍስ መሰሪያ የታጠቀ ገሸሬላ ፋይተር ስታወዳደሩ ልክ አየደለም በመሆኑም ሀማስ አሸናፊ ነው
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 4 часа назад
እስራኤልን የነካ የለውም በረካ እስራኤልን የሚረግም የተረገመ ይሁን እስከዘለአለም።
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 5 часов назад
ተባረኩ እናመሠግናለን ለ ትምህርቱ ።
@YabseraDandena
@YabseraDandena 5 часов назад
ይሄ ህመም በጣም ከባድ ነው እኔም ይሄ ህመም ያመኝ ነበር በተለይ ክረምት ላይ ቅዝቃዜ ስለሚሆን እጆቼ ያብጣሉ እኔ ግን ያን ያክል ቦታ አልሰጠሁትም ነበር ከብዙ ህክምና እና ምርመራ በኃላ ነው ምን እንደሆነ ያወኩት ከዛ prednisolone እና chloroquine መውሰድ ጀመርኩ ከዛ በኃላ ትንሽ ለውጥ አይቼበታለው ከዛ እንደአጋጣሚ ዶ/ር ብርሀኑ ጋር ታየሁ ከዛ ከቀዝቃዛ ቦታ ራቂ አለኝ ከበፊቱ አሁን ለውጥ አለኝ
@nurzeynu3532
@nurzeynu3532 5 часов назад
❤❤❤
@user-sj2gb6pf7e
@user-sj2gb6pf7e 5 часов назад
Artist? For how long you are going to copy words that don't much with your language. Another thing is you mix English words when you are speaking in Amharic etc. Learn proper speech.
@Danadama123
@Danadama123 6 часов назад
እዚ የምታቀርባት በዘፋኝነታ ነውወይስ በዘማሪነታ፥ በበፋኝነታ ከሆነ የምታደንቁትን ስነጥበብ ጫለማ ሲኦል ነወ የሲኦል ልጆች ብላቹዋለች ለምን እንደምታቀርባት አይገባኝም፥ በዘማሪነታ የምታቀርባት ከሆነ ደሞ ብዙ ዘማርያን በተለያየ ግዜ በሞት ተለይተዋልና ለሁለም እምነት ቤቶች ሸፋን ሰጡ
@user-bd1il1bh4n
@user-bd1il1bh4n 4 часа назад
በዘፋኝነትም ቢሆን እነ ብዙነሽ በቀለና ሌሎችም አሉ
@Danadama123
@Danadama123 3 часа назад
@@user-bd1il1bh4n የነብዙነሽን አቅርበው አያቁም??
@user-zb4pr2ee3z
@user-zb4pr2ee3z 6 часов назад
በጣም እከታተላችኋለሁ አንድ ጥያቄ ግን አነሳለሁ! እስራኤል ሁሉንም ስለተቆጣጠረች እንዴት ነው ጦርነቱ ያለቀው? በመረጃና በማስረጃ አቅርቡ አለበለዚያ ተረት ተረት ይሆናል!
@honeyamdom5282
@honeyamdom5282 6 часов назад
I been here they are really good the customer service is another level
@hanahhana2519
@hanahhana2519 6 часов назад
እስራኤል የእግዚአብሔር ሕዝብ❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@mohammednegash8553
@mohammednegash8553 6 часов назад
አንተስ?
@AbdiFatax-pz5ot
@AbdiFatax-pz5ot 2 часа назад
Zimbel ye Israel dikala
@fejirumohammed
@fejirumohammed 6 часов назад
26:50
@fejirumohammed
@fejirumohammed 6 часов назад
26:50
@fejirumohammed
@fejirumohammed 6 часов назад
ጥልቅ ሰባአዊነት ያላቹ journalist.
@NajmudinNasir-gi5tr
@NajmudinNasir-gi5tr 7 часов назад
🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴✌️✌️✌️
@ziyadhassen7404
@ziyadhassen7404 7 часов назад
እኔ የምለው እንዴት ነው ሃማስን ወንጀለኛ የምታደርጉት? እስቲ እየሆነ ያለው ነገር በኛ ሀገር እና ህዝብ ላይ ቢሆን የሆነ ሃይል የኛን ሀገር ወሮ መውጫ መግቢያችንን ዘግቶ መድሃኒት እንኳን እንዳይገባ ከልክሎን እራሳችንን ብንከላከል ወይም በወረረን ሃይል የቻልነውን ያክል እርምጃ ብንወስድ እንዴት ጥፋተኛ ልንባል እንችላለን። ሃማስ እኮ የፈለስጢን ህዝቦች የመረጡት ሃይልና የፓለቲካ ድርጅትም ነው። ስለዚህ የወከለውን ህዝብ የመጠበቅ ከጥቃት የመከላከል ግዴታ አለበት። ፍትሃዊ ሁኑ። ስሜታችሁን ከመከተል ይልቅ ህሊናችሁን ተጠቅማችሁ ከወገንተኝነት በጸዳ መልኩ ትክክለኛውን ትንተና ለመስጠት ሞክሩ። ሃማስ መቼም ሊጠፋ አይችልም ይልቁኑ ዛሬ እናት እባቱ እህት ወንድሙ የተገደለበት ሁሉ ከሃማስ በላይ ሌላ ሃማስ ሆነው መምጣታቸው አይቀርም። የተሰራው ግፍና በደል ፈጣሪም ይቅር የማይለው ታሪክ ነው። እስራኤል ያንን ሁሉ ቦምብ አዝንባ ንጹሃንን ከመግደል ውጪ ምንም ያመጡት ፋይዳ የለም። ሃማስንም ማጥፈት ሳይሆን ብዙ ሃማሶች እንዲፈጠሩ ነው ያደረጉት። ፍትህ ሁሌም ለተበዳዪች ይሁን።
@user-im2nv3ms7v
@user-im2nv3ms7v 7 часов назад
welcome ድል ለጭቁኖቹ ✊✊
@borumaeda5810
@borumaeda5810 7 часов назад
ይህ ሁሉ የመንግሥቱ ኃይለማሪያም ግትርነትና የነጀነራል አማንን ምክር ባለመስማት ያለመደራደር ያለመወያዬት ባሕሪው የስልጣን ጥማቱ ውጤት ነበር ።የአገር አንድነት ማለት ሕዝብ በስምምነት በፍቅር አብሮ በአንድነት የሚኖርበት ሁኔታ ሲፈጠር አንጂ ባዶ መሬት ሕዝብን የሚዎክል አገር ሊሆን አይችልም። ይህ ሁኔታ ምን ያስተምረን ይሆን?
@abelsolomon5945
@abelsolomon5945 7 часов назад
yours analysis just like CNN the conflict started from OCTOBER 7 but the dangerous game was begins before 75 years ago......
@abdidelil3008
@abdidelil3008 7 часов назад
ምርጥ ተንታኞች
@fetiyamohammed4083
@fetiyamohammed4083 7 часов назад
ታጋቾቹ ባለመገኝታቸው ለድርድር ተገደዋል የሚለው ሀሳብ እንደ አንድ ምክንያት ቢታይም፤በዋናነት አለም አቀፍጫናውና የፍልስጤም እራሷን ችላ ሀገር መሆን አውሮፓውያን ጨምረው እውቅና እየሰጡት መምጣቱ ኔታንያሁና እስራኤል ስላልተመቻቸው ይህንን ለማደብዘዝም ጭምር ሊሆን ይችላል የሚለው ደሞ ሌላኛው ምክንያት ሆኖ ሊታይ ይችላል
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 7 часов назад
እኔ ያልገባኝ የስኳር በሽታን ተቀለበሰ (ዳነ) ማለት እንደቀድሞ መመገብ እንችላለን ማለት ነው
@TarikuApo
@TarikuApo 7 часов назад
ፍልስጤማዊያንም ሆነ እስራኤላውያን ሰላም ያስፈልጋቸዋል እየሞቱ ያሉ ምስክኖች በጣም ያሳዝናሉ 😢😢😢😢😢 ሰላም ለምድራችን ይሁን
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 7 часов назад
He has no shame when he introduces him self evile meles advisir
@abdellatekaabdellateka6046
@abdellatekaabdellateka6046 8 часов назад
አላህ የሚባለው ጣዖት በመሐመድ አዕምሮ ተፀንሶ ተወልዶ ጡት ጠብቶ ያደገው በመሐመድ አዕምሮ ነው የአላህ ወላጅ አባት መሐመድ ምንአይነት ሰው ነው 1 የ6 አመት ህፃን ደፋሪ አረመኔ ነው 2 የሰውን ሚስት የሚቀማ ሰባዊነት የሌለው ነው 3 በእምነት እና በአመለካከት ራሱን የማይመስሉትን የሚገል ሰው ነው 4 ሴቶችን እንደ ዕቃ የሚቆጥ ስበዛ ድንቁርና ውስጥ የነበረ ሰው ነው
@HusseinJemal-uo3lv
@HusseinJemal-uo3lv 7 часов назад
ለነገሩ ልክነህ እንደ አንተ አይነቱ ደንቆሮ እንደ ሙሀመድ ማሰብ አይችልም የዘመናችን ሳይንቲስቶች ሙሁራኖች ሙሀመድ በዚህ ዘመን ቢኖት ኑሮ የአለምን ሽግር አንድ ስኒ ሻይ በምታስጠጣበት አጭር ግዜ ዉስጥ የአለምን ሽግር ይፈታው ነበር አሉ እንዳንተ ያለው ዲንጋ እራስ ነገሮችን መገንዘብ ስለማይችል ነው አይዞህ አይፈረድብህም ምክኒያቱም አንዳንዴ ድንቁርናም ስለምጠቅም ok
@GudetuAhimed
@GudetuAhimed 6 часов назад
አንተ ያልከውን ለማረጋገጥ QUR'AAN አንብበው እውነታውን ሲያውቁ ሙስሊም ሚሆኑት ነገረስ😁😁😁Still Islam is the fastest growing religion in the worldwide 🌎 አይዞህ 😂
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 2 часа назад
ቆሸሻ የሱስን ተራጊዞ የተወለደን የምበለ የምሸነን ሰው ጌታ ነው ብሎ ከመገዘት በላይ ዱንቁርነ የትም የለም
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 8 часов назад
እናመሰግናለን ዶ/ር በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ መረጃ ነው ።
@berukyohannes4999
@berukyohannes4999 8 часов назад
guys I'm addicted to your program...demo well informed honachhu slemtkerbu betam des ylal
@seadsalik813
@seadsalik813 8 часов назад
ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቱ
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 8 часов назад
አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ስወዳችሁ በጣም ነው እምቸኩለው እሮብ እና ቅዳሜ እስኪደርስ ትንተናችሁ ወደር የለውም ምንም ለማያውቅ ደቆሮ ጋዜጠኛ ተንታኝ ነኝ የሚሉ ከእናተ ይማሩ በተለይ ያን ያረጀ ጂብ አለምነህ እሚባል አጁዛ ከእናተ ይማር
@user-ly8mj6qd6b
@user-ly8mj6qd6b 8 часов назад
Wow Super star ⭐✨🌟✨🌟✨✨✨✨✨🌟!!!!!!!!!!
@HusseinJemal-uo3lv
@HusseinJemal-uo3lv 8 часов назад
የፍልስጤም ህፃናትንና አዛውንትን መጨፍጨፍ ሃማስን ማጥፋት ማለት አይደለም
@user-us6ld6ln9c
@user-us6ld6ln9c 8 часов назад
ድል ለፍልስጤን ❤❤❤