Тёмный
Papi Senay /ፓፒ ሰናይ  - 450K
Papi Senay /ፓፒ ሰናይ  - 450K
Papi Senay /ፓፒ ሰናይ - 450K
Подписаться
ማወቅ ነጻነት ነው። በዚህ ቻናል ላይ አስተማሪና አነቃቂ ሀሳቦችን ይዘግናሉ። ቤተሰብ ለመሆን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሀሳቦች ቶሎ ቶሎ እንዲደርስዎ ደውሉን ይጫኑ።
Комментарии
@BekiGhi-md4dx
@BekiGhi-md4dx 10 часов назад
❤❤❤🙏🙏🙏.
@Yosan12345
@Yosan12345 19 часов назад
min ayente Banda ye Banda leje neh bake degemo erasuen atefa beleh tawrale Banda
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 20 часов назад
ያየሰው የባንዳ ወያኔ ተላላኪ ውሻ የአማራ አሰዳቢ የውሸት ተረት።
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 20 часов назад
ባንድ ሌባ ቀሚስ ለብሶ ሲሸሽ ነው የተገደለው።
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 2 дня назад
RIP Zerai Asgedom
@solomoncharamo2289
@solomoncharamo2289 2 дня назад
የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ለራሳቸው ለመጥለፍ ቡዙ ይጥራሉ ግን ሌላው ሕዝብ የማውቀው ይመስላችኋል
@solomoncharamo2289
@solomoncharamo2289 2 дня назад
ጀግንነት በነሱ ያምራል ።
@ShimlesYimer-d1h
@ShimlesYimer-d1h 2 дня назад
ያየሰው ወያኔ ቂጡን ነፍቶታል
@seblemalede5755
@seblemalede5755 3 дня назад
hEro
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 4 дня назад
ምነው ተረት ተረት ብለህ ሳትጀምር?
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 4 дня назад
Kkkk you are right
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 4 дня назад
Thanks ❤❤
@abealex1702
@abealex1702 4 дня назад
RIP
@Awito123
@Awito123 6 дней назад
What about the Gambella Hotel ? Cuban cigarette😂😂😂
@abghabesh
@abghabesh 7 дней назад
Erkus shimagle neber ye sirawun ynew Yagegnew
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 8 дней назад
አብይ አህመድ ይሄንን አንብቦ ነው፤ ህዝቡን በጦርነት በኑሮ ውድነት፤ በማጭበርበር ፤ ህዝብን በማታለል ስልጣኑን እያስቀጠለ ያለው። እኔን የሚገርመኝ ግን አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የማንበብ ባህል ስለሌለው፤ ሚሰራውን እሚያየውን ፤ እሚያምነውን አያውቅም። ለራሱ እንዲያስብበት የተሰጠውን ጭንቅላት በራሱ በስንፍና ለፓለቲኞች አሳልፎ ሰጥቷል። ለዚ ሁሉ አብይ አህመድ TPFL DERG ETC... ላመጡብን ቀውስ ሁሉ ተጠያቂው ህዝብ ነው። ከተፈጠረ ጀምሮ እራሱን እንደ ግኡዝ በመቅጠሩ እና እንዲያስብበት የተሰጠውን እምሮ በፍላጎቱ በስንፍናው አሳልፎ መስጠቱ ለዚ ሁሉ ችግር አጋልጦናል። ህዝቡ እነሱ በሰጡት የዘር ፓለቲካ መጠቀሚያ እያደረጉ በመከፋፈል በማባላት በማጣላት፤ አንድነት እንዳይኖረው በጥላቻ እንዲተያይ እንዳይተማመን ፤ በጎጠኝነት ከፋፍለው የሚያጫርሱት የነሱን የስልጣን ጥማት እና ህዝብን ሀብት ለመዝረፍ እንዲመቻቸው ህዝቡን አንዱ ለሌላው እንዳይተማመን ጠላት እንዲሆን ያደርጉታ፤ ስለዚህ ይህንን ሴራ ለማክቸፍ ህዝቡ ተግቶ ማንበብ እና እራሱን ማስተማር አለበት ስል መልክቴን አስተላልፋለው። አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንምአሁም አረፈደም፤ ኑ ማንበብ ባህላችን እናድርግ። ❤❤❤
@selehadinhussen679
@selehadinhussen679 8 дней назад
የየሀዲግ ኳሊቲው እንደናንተ አይነት የሳሎን ውሾችን መፍጠሩ ነው አሁንኮ ወደፊት በየሀዲግ ዘመን ያልነበሩ ሰዎች ይሄ ተረት እውነት ይመስላቸዋል
@HowYouTupeHowYouTupe
@HowYouTupeHowYouTupe 9 дней назад
ኢሄ ሀይማኖትን ያስክዳል ለፖለቲከኞች የተፃፈ መፅሀፍ ነው
@HannaMeseret-bx3rf
@HannaMeseret-bx3rf 9 дней назад
ስለ አብይ እንደምታወራ ነው የተሰማኝ 😳
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 9 дней назад
የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ አስመሰልከዉ ወይ ማሽቃበጥ ከወያኔዎቹ በላይ ህወሀት
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 9 дней назад
ስለ ሌብነቱ እና ዘረኛነቱ በሚቀጥለዉ እንጠብቅ
@sanetamsgan3655
@sanetamsgan3655 11 дней назад
ያየህ: ስው: እንተ: ፈርዶብህ: እማራነትህን: ሽጠህ: የትግሬ:የወያኔ: ገረድ: እቃጣሪ: ሆነህ: ቀረህ: ብታማንም: ባታምንም: ትግሪዎቹ( እድጊ)ወይም: እህያ: ነህ:ብለው: ነው: የሚያምኑት: ምክንያቱም: እማራ: ስለሆንክ::የትግሬዎች: ውሻ: ሆነህ: እትቅር: ዘርህን: አታስድብ::
@borumint
@borumint 14 дней назад
Super 🫡✊
@yosefworku8773
@yosefworku8773 15 дней назад
ተረት ተረት የውሸት ትርክት አለብኝ ብዝት ፤ የእውነት ትንፋሽ ናፈቀኝ ።
@tamiratasefa4644
@tamiratasefa4644 16 дней назад
እናንተ ስሙን አሳምራችሁ ታጋዩ ዘርዓይ በማለት ያንቆለጳጰሳችሁት ሰው በሕወሐት ቤት ሆኖ ለ45 ዓመታት የሠራው ሥራው ተመዝኖ የደርግ በተባሉ ወታደሮች ላይ የጭካኔ በትሩን ባሠረፈበት የብዙዎችን አስከሬን በአሞራ ባስበላበት ገደላ ገደል ውስጥ ተጠርቶ እርሱ በሰራው ልክ እግዜር የእጁን ከፍሎታል። ልጁ የአባቷን ሥራ አታውቀውም ግን እግዜር የአባትን ሃጢአት በልጅና በልጅ ልጅ እስከ 7 ትውልድ ይቆጥራልና በዚሁ እንዲበቃ ወደ እግዜር አልቅሳ ሰለአባቷ ንስሃ ገብታ ቀጣዩ ትውልድ በማያውቀው ጉዳይ እንደይጎዳ ታስመልጥ። አቢይ ምንም ያደረጋቸው ነገር የለም በብዙ ለምኖ አስለምኖ ጥቅምት 24 ሰሜን ዕዝ ላይ የሰሩትን ግፍ አንድ ቃል አንኳን ለማንሳት ለምን ተሳነህ አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ለበላህበት የምትጮህ ውሻ።
@habeshamereja9267
@habeshamereja9267 16 дней назад
please tolo tolo post adrgilin
@habeshamereja9267
@habeshamereja9267 16 дней назад
wendme ebakh meshafun be pdf emagechebet menged negeregh aleziya demo telegram lay lekekilin
@TsehaiTube
@TsehaiTube 16 дней назад
በስልጣን ላይ እያሉ ያሰተለፉትየዘር ልዩነትና በሽታ እስካሁን ድረስ የኢትዮጵያን ህዝብ እያጨራረሰ ነው በጦርነት በጥላቻ እድገው በጦርነት ህይወታቸው አለፈ
@mignotderese2641
@mignotderese2641 18 дней назад
ምን ትምሕርት ይገኛል ብለህ ነው ጅማሬውም ፍፃሜውም የማያምር የወያኔ ታሪክ የምታወራው።
@najexthechampion1141
@najexthechampion1141 18 дней назад
Great story, he is real hero,
@jimihune9650
@jimihune9650 19 дней назад
ቱልቱላ አጋሜ ባክህ አጉል ትእቢትህ አንድ ሚሊየን ተጋሩን አስጨፍጭፎብሀል ንፍጥ ጭንቅላት
@BasaznewMelake
@BasaznewMelake 19 дней назад
ፍቅር እድል መቃብር አልክ።።። ያየ ሰው ሙትቻ ነህ
@BasaznewMelake
@BasaznewMelake 19 дней назад
ባንዶች ሀገርን ለዚህ ያበቁዋት እነሱ ናቸው።ውጤቱ ዘረኝነት ሆነ
@mefsu30
@mefsu30 20 дней назад
Best Fiction of 2024. Author used notable people but the narrative is total fiction. Love to hear more factious stories…..
@Mulebeke
@Mulebeke 21 день назад
ከእንግዲህ ከወያኔ ምን አገኛለው ብለህ ነው እንዲህ የምታሽቃብጠው ወይስ ተከታይ ለማብዛት ነው ወረኛ!!!
@weykefetek3020
@weykefetek3020 22 дня назад
ኣህዮች እና የ ኣህያ ዘር ይህን ኣይነት ጀግንነትና የኣላማ ፅናት ፈፅሞ ኣይገባቸውም።።
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 9 дней назад
Haha አህያዉም አንበርክኮ እየገዛቹ ነዉ የባንዳ መአት በዉሸት ድርሰት ከበሮ ምቱ ያዉ አያቶቻቹ በባንዳነት የጣሊያንን ቂጥ ሲያጥቡ ኖረዋል እናንተ ደግሞ የ አህያዉን አብይ አህመድ ቂጥ ላሱ
@abeladagi2899
@abeladagi2899 22 дня назад
ምንድነው እነዚህ ሰዎች ይከፍሉሃል እንዴ ስለ ትግራይ ህዝብ ችግር ብታወራ ምን አለበት ዛሬ ድረስ ለዘለቀው ችግር
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 22 дня назад
እንዳለ የውሸት ታሪክ ነው።
@eyasugensa
@eyasugensa 22 дня назад
ተረት ።ታሪኩን ለማስተካከል ነው ?
@wejebuamare6757
@wejebuamare6757 23 дня назад
የጀግኖች ጀግና ያየሰው ሽመልስ ፣ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፣ ማንም ከሚመታኝ አንተ ብትገድለኝ ምርጫዬ ነው ፣ መንግስተሰማያት እንደ ገባሁ እቆጥረዋለሁ ።
@belaytessema3004
@belaytessema3004 24 дня назад
Yayeswe your Tegere Woyane mind is poised with useless woyane Tegere evil story dose not contribute to our growth
@woinshethailu6735
@woinshethailu6735 24 дня назад
Ato Zereay,RIP,he was genuine, kind and passion
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 24 дня назад
ይሄን ስትተነትን ስለሆነ ለሀገሩ ዋጋ ስለከፈለ ለሀገርና ለወገን ስለሰራ እንጂ ሀገር ሽጦ ሀገር ከፍሎ ሀገር በድሎ ገሃነም ስለገባ ሰው አይመስልም ሌባ ነበረ የጁን አገኘ የሞቱትም ያሉትም መርዝ ናቸው የነሱ ሀጥያት ነው 1 ሚሊዮን ወጣቶች ያስፈጀው ከቻልክ በመሞታቸው ለ ኢትዮጵያ ዉለታ እንደዋሉ አስበህ አመስግናችው አብይ አነሱ የበከሉትን ነው ለሟትዳት አየታገለ ያለው
@samsonbekele8171
@samsonbekele8171 25 дней назад
በጣም የምትገርም ባንዳ በወያኔ የተጨፈጨፈው የኢትዮጵያን ደም ይፋረድህ የሰው ቆሻሻ እንዳንተ አላየሁም ።
@ashewubie3269
@ashewubie3269 25 дней назад
'ያይጥ ምስክር ድንቢጥ'
@HassenYesuf-vj8bx
@HassenYesuf-vj8bx 25 дней назад
ምንጊዜም በልጦ መገኘት ነው ዶ ር አብይን በግሌ አደቀዋለው ያየሠው ቪመልሥ ልዩ ጥላቻ ያለህ ት መሥላለህ
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 26 дней назад
this story is a good reason not to read the whole book cause it is all fake and bs
@KibromAbrham-vo1sg
@KibromAbrham-vo1sg 26 дней назад
ዘርዓይ አስገዶም ጀግና ሞት አይቀር
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 26 дней назад
መጽሐፉ አንድን ወገን ከልክ ባለፈ ጥላቻ የኮነነና ፣ ወያኔ በየደረሰበት ያገኛቸውን የአማራ ሕዝባዊ ተቋሞችን (ትምህርት ቤቶችን ፣ የጤና ድርጅቶችንና ሌሎችንም ) በማይታረቅ ጠላትነት የአፈራረሰ መሆኑን የካደና እንከን የለህ ተዋጊ አድርጎ ያቀረበ መሆኑን አጥብቄ የምነቅፈው ነው ! !
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 26 дней назад
አንተ ደደብ የሰዉ መብት አታከብረም እምቢ ካልክ በሕግ ትንጠለጠላለህ