Тёмный
Niguisse Bulcha
Niguisse Bulcha
Niguisse Bulcha
Подписаться
Yemaleda Enjera - by Nigussie Bulcha
21:35
3 года назад
Комментарии
@user-xe6kc4zb1x
@user-xe6kc4zb1x 5 месяцев назад
እኔ ብዙ ጊዜ እራሴን እጠይቃለሁ እግዚአብሔር ስለመፈለግ ዛሬ ጥሩ ነገር ሰምቻለሁ ግን እግዚአብሔርን ማግኘትን ደሞ ንገረን እንዴት ነው ልናገኘው የምንችለው ? ማለት ሮሜ ላይ ጳውሎስ ሲናገር መሻት እና መፈለግ ምንም እንዳልሆነ እና ሁሉም ነገር ከሚምር ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደሆነ ይናገራል .... እባካችሁ ጥያቄ ውስጥ ነኝ እግዚአብሔርን መበፈለግ ውስጥ ነኝ ያገኛቹት ሰውች ይሄን ጥያቄ መልሱልኝ 🙏
@bereabiblical7203
@bereabiblical7203 9 месяцев назад
ጋሽ ንጉሴ ትምህርትህ የምናውቅ እናውቀዋለን፡፡ ተመልካች ያነሰው ፕሮሞሽን ስላልተሰራ ይሆናል፡፡ አጠገብህ ያሉትን ወጣቶች ቻነሉን በደንብ በማስተዋወቁ እንዲረዱህ ጠይቃቸው፡፡ ወጣቶች እባካችሁ ጋሽ ንጉሴን እንስማው፡፡ ደረቅ ቅጠል ከማሳደድ እንደዚህ አይነት መሬት የረገጡ ትምህርቶችን እንስማ፡፡
@yoa4954
@yoa4954 Год назад
Geta yebark
@emebetbekele2485
@emebetbekele2485 Год назад
Amen God bless you.
@elsbbbb1
@elsbbbb1 Год назад
May God bless you gash Neguse🙏🙏🙏you are a blessing💚💛❤
@elsbbbb1
@elsbbbb1 Год назад
May God bless you Gash Neguse, you are such a blessing🙏🙏🙏
@DrZelalem
@DrZelalem 3 года назад
ተባረክ ውድ ወንድማችን ንጉሤ
@endgaat4186
@endgaat4186 3 года назад
ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት!!
@zortebo
@zortebo 4 года назад
አሜን!
@mimitube270
@mimitube270 4 года назад
Egziabher tsegawen yabzaleh tebarek 🙏
@tgsy836
@tgsy836 4 года назад
God bless you
@surafelkinfe4922
@surafelkinfe4922 4 года назад
ወንድም ንጉሴ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@hailegnaw3627
@hailegnaw3627 4 года назад
የሚጣፍጥ፣ የሚያስተምር፣ የሚያሳድግ፣ የሚለውጥ ግልጽ ትምህርት
@hailegnaw3627
@hailegnaw3627 4 года назад
የሚጣፍጥ፣ የሚጥም፣ የሚጠቅም፣ የሚያሳድግ የሚለውጥ..........ትምህርት
@fetenechtadesse4978
@fetenechtadesse4978 4 года назад
ጌታ ይባርክህ ጋሽ ንጉሴ
@nanichoyegeta9832
@nanichoyegeta9832 4 года назад
ስማር እባርካለው ገና የገባው ነው
@yordanos2546
@yordanos2546 4 года назад
ወንድሜ በርታ በቅንነት ና ቤተሰብ እንሁን
@endgaat4186
@endgaat4186 4 года назад
"ስኬት ከእግዚአብሔር ጋር ስምረት፣ እንደ ሀሳቡ መኖር ነው" ለእኔ የቀረልኝ የህይወቴ መልእክት! ጋሽ ንጉሴ እንደው ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ይባርኮት ብርክ ያድርግዎት!!
@shalom1008
@shalom1008 4 года назад
የእግዚአብሔር ቃል God bless you
@fetenechtadesse4978
@fetenechtadesse4978 4 года назад
ተባረክ ጋሽ ንጉሴ
@mimitube270
@mimitube270 4 года назад
Geta yirdan tebarek 🙏
@endgaat4186
@endgaat4186 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሽ ንጉሴ፣ ቃሉ የህይወት እንጀራ ነው። እኛ ግን አለም ያቀረበችልንን ቀላቅለን እየበላን አግድም አደግን። ጌታ ያቅናን
@tgsy836
@tgsy836 4 года назад
God bless you
@alembeyene2436
@alembeyene2436 4 года назад
Bless you
@rozaasfaw3181
@rozaasfaw3181 4 года назад
Remain Blessed brother Nigussie Bulcha
@fetenechtadesse4978
@fetenechtadesse4978 4 года назад
መፈለግ መመለስ ነው አሜን
@lolaahambisa7396
@lolaahambisa7396 4 года назад
አሜን ጌታ ይባርክህ ፓር 🙏