Тёмный
ምቹ ቤት Michu Bet
ምቹ ቤት Michu Bet
ምቹ ቤት Michu Bet
Подписаться
ቤተሰብን መሰረት አድርጎ አገርን ሊለውጡ የሚችሉ እውቀቶች፣ ልምዶች፣ ትምህርቶች እና መረጃዎች የሚቀርቡበት የዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ “ለውጥ እንደዋዛ አይመጣም እንደዋዛ ግን ይጀመራል፡፡”
t.me/michubet
አርባ ሳይሞላን ቢታወቅ
47:40
Месяц назад
የትንሣኤ በዓል ዋዜማ
2:49
4 месяца назад
ብቸኛው መንገድ መሪ!
36:40
5 месяцев назад
አያገባኝም
6:47
7 месяцев назад
አላማችን ምቾት አይደለም. #2
13:43
7 месяцев назад
እንዴት ነው የምናሳልፈው?
3:12
8 месяцев назад
ይህንን ጉደኛ ነገር  ስሙ!
4:01
8 месяцев назад
ከእዳ ነፃ...
6:44
8 месяцев назад
የኔ መልስ
10:55
8 месяцев назад
"እንዲህ አይነት ጥያቄ...
6:44
8 месяцев назад
21 ዓመታትን በሀዘንተኞች ቤት
45:20
8 месяцев назад
ውጋት የሆኑ ጓደኞቼ
9:47
8 месяцев назад
እነዚህ ሦስቱ ያስፈልጉናል!
8:21
8 месяцев назад
ከድጡ ወደ ማጡ
9:17
9 месяцев назад
ኃይሌን የሚተካው
4:13
9 месяцев назад
ሊወለድ ነው
6:36
9 месяцев назад
Комментарии
@HamelmalZewdu
@HamelmalZewdu 5 часов назад
Selam d.r lje 4 wer ke 10 kenu new ena lje be 4 weru dnch karot abukado yaw beteleyayw ken jemerkulet besukar mankiya 1 beken tutenm yitebal wetetm yitetal sra slemgeba neger gn leje mgb makms kejemerkulet behala kakaw beken 7 gize anes anes yale tekmat jemere lela hmem chgr mnm yelebetm yekakaw neger gra gebagn ebaksh d.r yehone neger beyign
@endalkachewugetaneh6605
@endalkachewugetaneh6605 6 дней назад
ይቅርታ ህፃናት በምን ምክኒያት ይሆን ዓይነምድራቸውን ወደአፋቸው የሚወስዱት ከ2ዓመት በላይ ነው እድሜዋ ከጀመረች ለአራተኛ ጊዜ ነው የማይባት ምታካፍይኝ ነገር ካለ ምክርሽ ያስፈልገኛል?
@TeketelBekele-r4l
@TeketelBekele-r4l 8 дней назад
Dr lije wetet aytekemm yasmelsewal 5 weru new sra ljemr new mgb degmo beken 1 gize new yemisetew endet bezih mgb likoylgn ychlal
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 26 дней назад
አይፈጣሪይርዳ እንጂ ከባድነው ወላጅም ሰልችቶታል ውጣውረዱ ልጆቹንእዳይከታተልአደረገው
@michubet
@michubet 26 дней назад
@@mihretmengestu2798 እውነት ነው። ግን ደግሞ የኋላው ችግር የከፋ ይሆናል
@alemtsehaytamirat8379
@alemtsehaytamirat8379 26 дней назад
ሮዝዬ እንዴት ነሽ
@michubet
@michubet 26 дней назад
@@alemtsehaytamirat8379 እግዚአብሔር ይመስገን አለም። እንዴት ነሽ አንቺ?
@alemtsehaytamirat8379
@alemtsehaytamirat8379 26 дней назад
ደህና ነኝ
@worknehaddis3717
@worknehaddis3717 Месяц назад
ለ1አመትልጀ ምንአይነትምግብ መመግብ አለብን
@lidyataye4819
@lidyataye4819 Месяц назад
Be seni gemash new mestew?
@HewanBeyene-ru8wb
@HewanBeyene-ru8wb Месяц назад
የኔ አህት ኦትስ 5ወር ችግር አለው
@michubet
@michubet Месяц назад
የዱቄት ወተት የሚጠጣ ከሆነ ችግር የለውም። የጡት ወተት ከሆነ ግን ስድስት ወር እስኪሞላው ብትጠብቂ ይመረጣል።
@yeshiworkabeje1248
@yeshiworkabeje1248 Месяц назад
❤❤❤❤
@abayneshamong322
@abayneshamong322 Месяц назад
አመሰግናለሁ
@ZERALEM.G790
@ZERALEM.G790 2 месяца назад
Please do more on 3ts title, thumbnail and tags to get more subscribers and views on your channel.
@peacetube2021
@peacetube2021 2 месяца назад
የኔ ቆንጅዬ መልእክትሽ ሁሌም ደስ ይላል ሮዝዬ
@MahletNolawi
@MahletNolawi 2 месяца назад
So solution
@Abebezewde-xd5wp
@Abebezewde-xd5wp 3 месяца назад
ምቹ ቤት የምቹ ሀገር መሠረትና መነሻ ነው ምቹ ቤት ወላጆችንም፣ልጆችንም ወጣቶችንም የሚመለከት ነውና በምቹ ቤት ውስጥ የማይመለከተን ነገር የለምና ትኩረት እንስጥ! እላለሁ
@belaynewabebe2642
@belaynewabebe2642 3 месяца назад
በእውነት ብርቱ ሴት❤
@RahelGizaw-tu9eu
@RahelGizaw-tu9eu 3 месяца назад
10Q yane ihit tebareki
@elenigetahun3551
@elenigetahun3551 3 месяца назад
Dr. Lije ke 1 wer jemiro formula new mitekemew ahun 4 wer lihonew new migb basjemirew chigr alew? bemn lijemr
@misikiramsal123
@misikiramsal123 3 месяца назад
የኔ ልጅ 1ዓመት ከ3ወር ናት ግን ጡት ነዉ አብዛኛው ጊዜ የምጥጠባው ምግብ ብዙም አይደለችም ምን ላድርግ ?
@Abebagetachew-iw5lo
@Abebagetachew-iw5lo 3 месяца назад
lje 2 amet ke 6 wer lihonew new gn gena sahnun siyayew new yemiyaleksew gn meblat slalebet eyalekesem bihon begd anke abelawalehu gn betam yasakikalm yasferalm andande liyaswetawm hula ychilal
@MeseretAbebe-ro9ir
@MeseretAbebe-ro9ir 3 месяца назад
ልጄን ምግብ የጀመርኩላት ከ6ወር ጀምሮ ነው እና በቀን ስንቴ ላብላት
@meseretabebe-nq2eb
@meseretabebe-nq2eb 3 месяца назад
@meseretabebe-nq2eb
@meseretabebe-nq2eb 3 месяца назад
ሮዚ እንዴት ነሽ
@user-tu8qw8ko3b
@user-tu8qw8ko3b 4 месяца назад
እህትምሳሊአፓሉን.አንድሰርተንፉርጂአስቀምጠን.በቀጣይቀን.መስጠትእንችላለን.
@temesgensintayehu
@temesgensintayehu 4 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል
@YorDi-ik6uw
@YorDi-ik6uw 4 месяца назад
ኦክስ ምን ድነው ?
@user-tu8qw8ko3b
@user-tu8qw8ko3b 4 месяца назад
የኒምጥያቁነውምንድንነውመልስ
@user-py2md3rx5z
@user-py2md3rx5z 2 месяца назад
ኦትስ አጃ ነው ታሽጎ ይሸጣል በጣሳ
@loza-so4qg
@loza-so4qg 4 месяца назад
are ou sure u are giving us good information?😂😂
@wongelkebebew4653
@wongelkebebew4653 4 месяца назад
4ወር ከ20 ቀን ነው በ አፕል ልጀምርለት
@KalkdanKal
@KalkdanKal 5 месяцев назад
የእኔ ልጅ 2አመት ከ8ወር ነት እጀራ አትበላም
@mesialayu8947
@mesialayu8947 5 месяцев назад
አልሙኒየም ለልጆች አይመከርም በተረፈ በርቺ
@LiliGm-rt9uo
@LiliGm-rt9uo 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@AlemMoke
@AlemMoke 5 месяцев назад
በርቺ
@user-vv5yn4dg2e
@user-vv5yn4dg2e 5 месяцев назад
Wiynie tayka alnane lijay hades new narway ka gaba gen migbe enbe yalale baka xankine kule,makire gen terase ayblme
@SELI.Jesus.love7
@SELI.Jesus.love7 5 месяцев назад
ከእህትሸ ቤት ነው የመጣሁት ተባረክ
@michubet
@michubet 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ! ከየትኛዋ እህቴ ነው የመጡት
@user-ro4dk8cp1n
@user-ro4dk8cp1n 5 месяцев назад
ሰላም የኔ እናት ልጆቼ የ 4.7 እና የ 3.6አመት ልጆች ናቸው ከመፅሐፍ ጋር ተያይዞ ምንም ነገር አርጌ አላውቅም አሁን ብጀምር ይለምዱልኛል?
@michubet
@michubet 5 месяцев назад
አዎ ይለምዱልሻል። ግን በየቀኑ ቀላል እና ስዕል ያላቸውን መፃህፍት ለተወሰነ ደቂቃ አንብቢላቸው
@woubshetwoldemariam9574
@woubshetwoldemariam9574 5 месяцев назад
Amazing interview 👏
@mhiretteshale2666
@mhiretteshale2666 5 месяцев назад
Thank for sharing your parenting experience. It is very helpful.
@michubet
@michubet 5 месяцев назад
Glad it was helpful!
@getinetw.7839
@getinetw.7839 5 месяцев назад
አሪፍ ነው፣ በርቱልን
@michubet
@michubet 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ጌትነት ለወዳጆችህ ሼር እንዳደረከው እርግጠኛ ነኝ
@tehawido
@tehawido 5 месяцев назад
በርቱ
@michubet
@michubet 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ።
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 6 месяцев назад
ያጀመአ ጡቴ በ3ወሬ ደረቀብኝ የቅርቆሯውን ወተት ነው ችግር ይኖረዋልን?
@michubet
@michubet 5 месяцев назад
ሙሉ በሙሉ ነው የደረቀው? አመጋገብሽን ብታስተካክይ፣ ፈሳሽ በደንብ ብትወስጂ፣ እረፍት ብታደርጊ እና ያሚያስጫንቅ ጉዳይ ካለሽ እሱን ብትተይው ጡትሽ ተመልሶ ያግታል። ልጅሽ መሳቡን እንዳታቋርጥ። አማራጭ ከሌለ ትክክለኝውን የዱቄት ወተት ስጪያት
@user-hf3xx2zg4e
@user-hf3xx2zg4e 4 месяца назад
ችግር የለውም የኔም ልጅ በ2ወር ከ15 ቀኑ ነው ጡት ያቆመው አሁን አልሀምዱሊላህ 6ተኛ ወሩን ይዧል የታሳ ወተት ብቻ ነው የሚጠቀመው ከ2ወር ከ15 ቀን ጀምሮ እንዳውም ፍፍት ይላሉ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 6 месяцев назад
ልክነሽ የውጭነው የኛ ግንቦት1ነው የውጭቲፎዞናቸው
@michubet
@michubet 5 месяцев назад
በግንቦት እንገናኝ
@firebesu8884
@firebesu8884 6 месяцев назад
ልጃ 3 አመት ከ3 ወሩ ነው የሚበላው የሚዋጥ ብቻ ነው ጥርስ አለው ግን ማላመጥ አይችልም ከማይበላው ከእንጀራ ጀምሮ ምን ላድርግ
@michubet
@michubet 5 месяцев назад
እንዲያኝክ ማለማመድ እና የተፈጩ ምግቦችን ገንፎ አትስጭው። ጡጦ የሚጠባ ከሆነም አስቁሚው
@mengetg-sp7dm
@mengetg-sp7dm 6 месяцев назад
Good activity
@kalayuHayelom
@kalayuHayelom 6 месяцев назад
Really very interesting ❤❤❤ keep it up!!
@michubet
@michubet 6 месяцев назад
Thank you so much! Please help us to get more view by sharing it to your circle.💚
@metasebiyaworku8566
@metasebiyaworku8566 6 месяцев назад
ሮዝዬ የኔ ጀግና በርችሊኝ
@metasebiyaworku8566
@metasebiyaworku8566 6 месяцев назад
❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ ሮዝዬ ❤❤❤
@alemtsehaytamirat8379
@alemtsehaytamirat8379 6 месяцев назад
ሮዝዬ እንዴት ነሽ ደስ ብሎኛል
@michubet
@michubet 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አለምፀሀይ። አዳመጥሽው?