Тёмный
ቁርአን ሐዲስ Quran Hadith
ቁርአን ሐዲስ Quran Hadith
ቁርአን ሐዲስ Quran Hadith
Подписаться
በዚህ ቻናል ቁርአን ሐዲስ ፊቅሕ ተፍሲር ሙሐደራ እና የትክክለኛውን መንሐጅ ሰለፍያ ትምህርቶች የምናሠራጭበት ነው ። ወንድማዊ ምክሮች ጠቃሚ ጥቆማዎች የቴክኖሎጅ ውጤቶች እናስቃኝበታለን።
ኢስላማዊ አፖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ስልክ 0935830115 t.me/hussennegn
የረመዳን ጾም ህግጋት 2024
14:24
7 месяцев назад
ሼር ለማድረግ አትቸኩል
19:39
9 месяцев назад
ስለ ቁርአን ግጥም
4:24
9 месяцев назад
ባሎች ተመከሩ
10:56
9 месяцев назад
ሰባት አጥፊ ወንጀሎችን ራቁ
28:22
10 месяцев назад
በእውቀት ላይ አደራ
43:40
10 месяцев назад
የዓለም ታላቁ ፀጋ እስልምና
4:16
10 месяцев назад
Комментарии
@RahmetYimer-m9y
@RahmetYimer-m9y День назад
ኢሻአላ አላህ እነሱንም እኛንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድይምራን
@RahmetYimer-m9y
@RahmetYimer-m9y День назад
ኢሻአላህ አላህየሳዝንልን 15:43
@ኒቃብነውውበቴየረሱልወዳጅ
ሱብሀን አላህ ሶሀቦች ኑሮቸው አላህ ለመገዛት ትእዛዘን ለመጠበቅ ነበር እኛ አላህ ይዘንልን እዱኒያ አሳደደችን
@TopTop-c7d
@TopTop-c7d 5 дней назад
ለኛምይመከረን ለወደፊት ባላችን ባረካአላህ ፌክ
@TopTop-c7d
@TopTop-c7d 5 дней назад
አረ አላህየወፈቃቹበሙሉ ተከባበሩ❤❤❤❤
@TopTop-c7d
@TopTop-c7d 5 дней назад
አረ አላህየወፈቃቹበሙሉ ተከባበሩ❤❤❤❤
@TopTop-c7d
@TopTop-c7d 5 дней назад
አለን አረስሙትወላሂበጣም ምርጥምክርነው ትዳርላሌላቸውም ይመከረን
@TopTop-c7d
@TopTop-c7d 5 дней назад
አለን አረስሙትወላሂበጣም ምርጥምክርነው ትዳርላሌላቸውም ይመከረን
@TopTop-c7d
@TopTop-c7d 5 дней назад
አላይወፍቀንያረብ አላገባው ነገርግን ለውደፊቴሰምቼዋል ኢሻአሏህ ጠይቢን ሊጠይባት ብሎዋልአላህሱብሀነዎታአላህ ሹክረንባረከአላሁ ፌክ
@SofyaRameto
@SofyaRameto 9 дней назад
❤❤❤
@SofyaRameto
@SofyaRameto 9 дней назад
ጃከለ ወንድመችን አላህ ይጫምርልክ
@arebuasfa
@arebuasfa 12 дней назад
ማሻአላህ
@MuntahaAhmad-l3z
@MuntahaAhmad-l3z 12 дней назад
አላህ ያስተካክለን ያስተካክላቸው ወንዶቹንም ያረብ ሀቅን የምወጣበትን ሶብር ያረብ 😢😢😢❤❤❤❤❤
@safia-u4q
@safia-u4q 15 дней назад
ሳህ
@safia-u4q
@safia-u4q 15 дней назад
ባሆን ሰአት ስልክሽን ተመሸከም ሰው ተምታስቸግሪ ኢተ ገብተሽ ብታዳምጭ የበለጠ ምክር አለ ያላህን ምንነት ታቃለሽ
@safia-u4q
@safia-u4q 15 дней назад
እታዳሪ ውስጥ ፍክክር አያስ ፈልግም ሴት ምክር መቀበል አለባት ባሏን ቀጥ ብላ ማየት የለባትም
@GhFg-v5t
@GhFg-v5t 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@kadeejahi215
@kadeejahi215 18 дней назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ
@ربيعةكريم
@ربيعةكريم 18 дней назад
ጀዛከለሏህ ሀሪፍ ቪድዮ ነዉ ማሻ አሏህ❤❤❤
@adnnahusen4010
@adnnahusen4010 26 дней назад
ሽኩረን ወንድሞችን
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 29 дней назад
Masha allah🎉
@SadaSrwana
@SadaSrwana Месяц назад
ማሸአላህ
@eman123-c2p
@eman123-c2p Месяц назад
❤❤❤❤
@RhmaAlsad-f3i
@RhmaAlsad-f3i Месяц назад
@KasimKasimwareka
@KasimKasimwareka Месяц назад
ማሻ አላህ ሌላው የት አለ ልቀቅልን
@SeyidaSeid
@SeyidaSeid Месяц назад
Mashalha
@SeyidaSeid
@SeyidaSeid Месяц назад
Jezaklha
@Mdi-d6z
@Mdi-d6z Месяц назад
አየየየ ባል ምን ጥሩ ብንሆን ከመርገጣቸው ወደሀላ አይሉም
@BilalHassen-y4v
@BilalHassen-y4v 2 месяца назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከሏህ
@زينبالسيد-ش9ي
@زينبالسيد-ش9ي 2 месяца назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرً إن شاءالله الله يهدينا يارب
@RabyaRabya-rx5ke
@RabyaRabya-rx5ke 2 месяца назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 🎉🎉🎉🎉
@ExcitedLemur-ho5cq
@ExcitedLemur-ho5cq 2 месяца назад
እንድህ አይነት ወንዶች የሉም ስደት ላይ ሁነን ብር አትበሉን ካልናቸው 😢😢😢 ፍች ነሽ ነው የሚሉት የኔ ገና ባመቱ ኒካህ ነበረን እትዳር ውስጥ ርፍቅር ውስጥ ገንዘብ አይግባ ስለው እና ባንደበትሽ አፈቅረሀሃሁ ብትይ ፍቅርን አይገልፅም ነው ያለኝ እያንዳንዱዋ ገንዘብሽ ባካውንቴ ካልሆነች አንተማመንም ማለት ነው በቃ ብሎ ነው ባንድየ ፍች ነሽ ያለኝ እያፈቀርኩት ፍቅሩን የነጠቀኝ ሁሉም ነገር ጨልሞብኝ ቀረ
@BurtokanAbuAli-ne1oj
@BurtokanAbuAli-ne1oj 2 месяца назад
አብሽ ሪ እሕቴ ለኸይር ነዉ ብር ለወድ አትስጡ ከሁሉም ውጭ ያደረጓችሆል ብር የሚፈልግ ወንድ
@FoziFoziy-w3r
@FoziFoziy-w3r Месяц назад
አብሽሪ 😢😢ውዴ
@IslamicAppsOffline
@IslamicAppsOffline 2 месяца назад
ሶለዋት ማውረድ አንርሳ ﷺ ❤
@امينهالحبشي
@امينهالحبشي 2 месяца назад
ጀዛከላሁ ኸይር
@Fedila.fedila
@Fedila.fedila 2 месяца назад
jezak Allah usitz Esha Allah
@NajahNajah-oq3iu
@NajahNajah-oq3iu 2 месяца назад
አሁን ግን ያለሁት ባረብሃገር ኔወ ያለሁት በዲኔም ጠንካራ ሆኛሌሁ
@NajahNajah-oq3iu
@NajahNajah-oq3iu 2 месяца назад
ወ/ወ/ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር አረ ሀያእ ሳረግለት ያሀቢቢ ከማለት ዉጭ ቀጥ ብዬ አላየዉሞ ግን ይሀን ሁሉ ስሆንለት ጭራሽ 2ት ልጆች ከወለድኩ ቡሀላ በሀሪወ ተቀየረ ጥሎኝ ወጣ ግን ለሁሉም ነገር አልሃም ዱሊላህ
@Mohammed-bt2kr
@Mohammed-bt2kr 2 месяца назад
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ቆይ ግን ጥያቄየ ያላ ገባን ሴቶች እደት ትዳርን እናሰብ አንድም ሴት ሰለባል ደህና ሲያወሩ አይሰማም ወከራ ብቻነዉ የምሬነዉ ገና ትዳር ምን ይምሰል ሳላቀዉ በምሰማዉ ብቻ ወንዶችን ሰራገም ወዋሌ አጂብ አላህ ለሁላችንም ኸይሩን ነገር ይወፈቀን አብሺሩ ዉድ እህቶቸ🌺🌺
@Mohammed-bt2kr
@Mohammed-bt2kr 2 месяца назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይረ ኡሰታዝ ሴቶችየ አብሺሩ እኛ በቻልነዉ ሀቃቸዉን መጠበቅ ነዉ ከወንድ ልጂ ምንም አይጠበቅም አላህ ሀቃችንን ይከፈለናል በሰ
@የልጓማዋቀበጥ
@የልጓማዋቀበጥ 2 месяца назад
ማሻ አላህ
@yasimenyoutube806
@yasimenyoutube806 2 месяца назад
አላህ ቃልብ ይስጣን በሁን ሰት በጣም ከበድ ነው ወለሂ እልህ በእልህ ነው ያራብ የበሏን ሀቅ ሚጣብቅ ሴት አርጋኝ ለሁሉም ነጋር አለህ እምንችልበትን ልቦነ ይስጣን😢😢
@rumanaahmed6366
@rumanaahmed6366 2 месяца назад
የምፈልገው ትምህርት ጀዛከለህ ከይር
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p 3 месяца назад
ማሻ አላህ
@sadahussen620
@sadahussen620 3 месяца назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዝ ኢሻአላህ እኔ ገና አላልገባሁም ለወደፊት ቤሌ ምክርህን ተግባራዊ አደርጋለሁ ኢሻአላህ
@endireshusen
@endireshusen 3 месяца назад
አሰላም ዋለይኩም
@cgf8399
@cgf8399 3 месяца назад
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህለሁላችንምልቦናይስጠን ግንወንዶችበአሁኑስአት በአረብሀገርሚስቱንይስዳልከዛ የወርብርካላክሺእያለመጨቃጨቅነዉ አረስንቱ የወንዶቹእሳ በኛላይያላችዉሀቅ!
@shalomMK12
@shalomMK12 3 месяца назад
የቴሌግራም account kalek mawrat enchlalen, 47k br nw mishetew
@IslamicAppsOffline
@IslamicAppsOffline 3 месяца назад
t.me/islamicappdeveloper በዚህ አናግሪኝ ልዬው እና ዋጋውን እንስማማለን
@octopus2309
@octopus2309 4 месяца назад
Wow mashallah
@rejebkedr1564
@rejebkedr1564 4 месяца назад
ጀዛአክ አላህኸይርወድም
@IslamicAppsOffline
@IslamicAppsOffline 4 месяца назад
"ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ" play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyada "ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት" play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyadb