Тёмный
Birhanesilassie Tube
Birhanesilassie Tube
Birhanesilassie Tube
Подписаться
Комментарии
@MikuEthio
@MikuEthio 8 дней назад
ፈጣሪ እኛንም ይርዳን
@BisratTesma
@BisratTesma Месяц назад
Kebatare sheba🎉
@Maria_Henock
@Maria_Henock 3 месяца назад
የእሳት ልጅ አመድ ማለት እኛ ነን። በጠላቶቻችን ሴራ የእብድ ነፋስ ተከታዩ ገለባ ሆንን። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልብ ይስጠን። የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን።
@yeshimebetyirdaw9807
@yeshimebetyirdaw9807 4 месяца назад
Agere heiwetn yawarselen
@ecoair-zx2vg
@ecoair-zx2vg 4 месяца назад
WHERE ARE THE BOOKS NOW?
@Maria_Henock
@Maria_Henock 4 месяца назад
እሽ አሁን እነዚህ እንቁ መጵሀፎች የት ናቸው???
@meronbirgu7148
@meronbirgu7148 4 месяца назад
I respect u gen ye Ethiopia Catholic biba ale eko tadaye yeCatholic astemero eko Ethiopia kemeder gese yeteafa aylem ....ye Ethiopia catholic ye ethiopia Muslim ye ethiopia protestant ayble ma maltwate betam yasizenale becha andandy betam new germe yemilgne የ ዓለም ሕዘብ ሁሉ ፈጠሪ እግዚአብሔርን እንዲወድ እንዲያመሰግኑ እንደመመኘት አኔ እበልጣለሁ አኔ እበልጣለሁ እግዚአብሔር ይህን የሚወደው አይመስለኝም ብቻ የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ትህትናን ለሁላችንም ይስጠን being an Ethiopian and religion is absolutely different thing
@yeshiandine3080
@yeshiandine3080 8 месяцев назад
😊i😊il😮ol😊yg😊
@mesfinshmels4475
@mesfinshmels4475 Год назад
How can we help you? Great Father
@mikiyas-h
@mikiyas-h Год назад
Yet nw ere library yalew or the books,
@user-qv8rg7xk6h
@user-qv8rg7xk6h Год назад
ኢ ትየጵያ ብሎ ተወልዶ ኢ ትዮጵያ ብሎ አረፈ!!!
@birhanieayalew8908
@birhanieayalew8908 Год назад
ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ ታሪክ ድምፃቸዉን አስቀርታችሁ ያሰማችሁን ተባረኩ ለሃገራችን ለታሪኩ የሚቆረቆር ሰዉ ያዉጣላት
@webutkassa3752
@webutkassa3752 Год назад
Have you seen the book they have
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Год назад
እግዚአብሔር ይባርክልዎ
@melekieamare4733
@melekieamare4733 Год назад
ውሸታም ውሸታም ሌባ የበላበትን ወጪት ሰባሪ ወያኔ ጠፍጥፎ ያዘጋጀህ ቆሻሻ ያንተ አይነቱ ከፋፋይ ዘረኛ እርጉም ግርማዊነታቸውን መተቸት ብቃት የሌለህ ግሪክ ፈረንሳይ ስትታሽ የነበርክ ቅጥረኛ መኾንህን እሚያቅ ያቃል ማፈርያ
@mamotesfaye4402
@mamotesfaye4402 Год назад
የዛሬዉን አያድርገዉና ሳይሆን መሰረቃችነነ አናስተዉል እና ወደ ልቡነችንእንመለስ ዘንድ ያድርገውና!!!ቢሉልን?!
@mamotesfaye4402
@mamotesfaye4402 Год назад
እሺ አሜን!
@mamotesfaye4402
@mamotesfaye4402 Год назад
ይሀንን ያደርጉ ዘንድ ፈቀደ ምስጋና ይሁን! ያቆዩትን እንዳስቻለ ይዘልቅ ይትረፈረፍ እና የቸረንና የታመንንለትን አይነሳንም አባ አሜን!
@mamotesfaye4402
@mamotesfaye4402 Год назад
በዘመነ ቀዳሚ ህይወት ተክኸኖ ለተፈቀደ መሰካሪ አሰመስካሪ ተላኪ ዑነት አረጋጋጭነት ማመልከት ላስቻለው ፈጣሪ ምስጋና ይኸዉ!!!!! አባ እሳት ዉስጥ ሳይሆን ያሉት ዳግም እሚፈካ አበባ ፍካት ልበልቦና ዉስጥ ነዎትና ከመኖርም አዕላፍ የኖሩ ያኖሩ መኾንዎትን ማን ሊነግርዎት የቻለዋል?!እርሱ የፈቀደልዎ ካልሆነ በስተቀር!? ይትባረክለዎ ዝንተ
@misganawadmasu
@misganawadmasu Год назад
እንሕ ብርቅ ሰው አሁን ላይ የት ድረሱ? ሞቱ ወይስ የት ድረሱ? የመጀመሪያውን ሀሁ ፊደል ገበታ ያዘጋጁ ሰው ናቸው ወይስ ሌላ? ያጠራቀሙት ይህ ሁሉ የጥበብ መፅሀፍ የት ድረስ? ወይናችን! እንዴት ይቆጫል? ጭራ ሆነን ቀረን! ያሳዝናል።እኔም እውቀትን ፈላጊ ብሆንም አለማወቅ ሳይሻል አይቀርም።
@melekieamare4733
@melekieamare4733 Год назад
ያስትማሩዎት አፄ ኅ/ ሥላሴ ናቸው የግል ጥላቻዎት ለከት የለውም ሌላው ከአባ ፓውሎስ ጋር ወደ ውጭ የላኮት አቡነ ቴዎፍሎስ መሆናቸውን እንዳይረሱ በጣም አሳፋሪ የበሉበትን ወጪት ሰባሪ እኩይ ዐመሎት እንደ መነኩሴ ያልሆነ ተሳዳቢ ወፈፌ መኾኖትን በግሪክ እንዲሁም በፈረንሳይ አምባሳደር የነበሩት የተናገሩትን አልረሳውም ሌላ ምንም አልልዎትም ፈጣሪ ልቦናውን ይስጦት የታሪክ ምሁር ስላልኾኑ ታሪክን ለባለሙያዎች ይተውላቸው አባ ቀበቶ በጣም ሃሳዊ ትምክህተኛ ዘረኛ መኾንዎትን የሚያቅ ያቃል ማፈርያ.......
@SolomonVA
@SolomonVA 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ የአብርሃሙ ሥላሴ ይጠብቋችሁ፡
@Kushaitopia
@Kushaitopia 2 года назад
I am deeply honored to have met Aba Tesfa Sellasie 20 years ago upon my return from the U. S. I used to visit him once a week to learn our story and gave me permission to go thru his books and also able to contribute my collection of books very knowledgeable ,wise and underrated researcher may you rest in paradise, I really miss the pleasant experience .
@ecoair-zx2vg
@ecoair-zx2vg 4 месяца назад
CAN YOU PLEASE WHERE ARE THE BOOKS
@Kushaitopia
@Kushaitopia 4 месяца назад
@ecoair-zx2vg I know all the collection is still in his apartment across from Tourist hotel 4th floor. There is a lady looking after his belongings. I had convinced Aba to put all his collection into a digital library of ETHIOPIAN History and research center.
@seyifesileshi4439
@seyifesileshi4439 2 месяца назад
በህይወት አሉ አሁንም?? የትስ ነዉ ሚኖሩት
@Kushaitopia
@Kushaitopia 2 года назад
MAY YOUR SOUL REST IN HEAVEN AND LOOK DOWN TO YOUR BELOVED ETHIOPIA IN THIS HORRIBLE TIMES
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 2 года назад
Nefsone beatede gent yanurle
@adibuze348
@adibuze348 2 года назад
I wanna read! Where is the library at????
@romandemisse8248
@romandemisse8248 2 года назад
አባ ሰላም ነዎት እንኳን ለዚህ ቀን አበቃዎት
@endalekebede1314
@endalekebede1314 2 года назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@yomeron3666
@yomeron3666 3 года назад
Nefsoten begenet yanuruln!
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b 3 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@user-kg9df6yl1f
@user-kg9df6yl1f 3 года назад
ወይኔ መጽሀፍቱን ምን በልቱዋቸው ይሆን?????
@mimizewudu8989
@mimizewudu8989 3 года назад
Hulem yehin bayew kutir wuste behazen bendet bekuchit enbayen mekotater yakitegnal yemiredachew, yemirekebachew atew alefu aba bereketo yiderbin😭😭😭😭😭
@bethelhemtadessa738
@bethelhemtadessa738 3 года назад
እግዚአብሔር ፡ነፍስዎን፡ይማር፡በረከቶ፡ይድረሰን
@aynalemkasa7002
@aynalemkasa7002 3 года назад
በረከታቸው ይደርብን
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 3 года назад
Ethiopia ie desta agher ie eghziabher ie meretat hulau ethiopiaui ihen hbte be tenicache mastelalef ghed neu egheziabher imerteu manem li aferseu aicilem enenca
@mebrekesat7291
@mebrekesat7291 3 года назад
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን ።በረከትዎም ይድረሰን!!! Amen!!!
@mebrekesat7291
@mebrekesat7291 3 года назад
የአባታችን በረከት ይደርብን !!!
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 3 года назад
Ihe hula sera chentu indaihon ithiopiauan mencat letuld be ghziabher mastelalef ghed neu eghziabher itebecot
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 3 года назад
Betam asdesac ie egheziabher fecad ietedereghebat agher eghezuabher begna teuelagioc memeles iemicil amlac semu ietemeseghene ihun menghedun iacnalen unetun iglecelen center mesgana le zihe hula sebseba
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 3 года назад
Betam asdesac huneta le teuelagioc mastelalefia be egheziabher maregHecia
@zemaethiopia9191
@zemaethiopia9191 3 года назад
በረከትዎ ይደርብን
@ethiousatours9932
@ethiousatours9932 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9SCAgNbQ1pU.html ስለ ላሊበላ ምን ያህል ያዉቃሉ
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 3 года назад
"ኣበባ መልኮች 3 ዓይነት ቀለም ከኣንድ ቤተሰብ ያላቸው ህዝቦች ኢትዮጵያውያን"ግን ምን ዋጋ ኣለው ታሪኬን ሳላውቅ።
@halihali5343
@halihali5343 3 года назад
ጥግ የደረሱ ኣባት ልዩ ኣባት
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 3 года назад
ኧረ ሀገራችን በሰማይ ነው። ዘራችን ክርስትያን። ንጉሳችን መድሀኒ አለም ክርስቶስ። ነው። ኢትዮጵያ ራሷ ክርስቶስ ሲመጣ ወደ አለመኖር ጠፊ ናት። ትእቢት ትተን። ራሳችንን በአምላክ ስር ዝቅ እናርግ። አብርሀም አባት አለን ማለት ለእስራኤልም አልበጀ። የጣለን ሀጢያታችን ብለን ወደ ንሰሀ ህዝቡን እንጥራ።
@yotorawi_blata
@yotorawi_blata 4 месяца назад
Zel weregna
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 2 месяца назад
የኛ ፕሮቴስታንት። እኛ የምናወራው የሚገባህ አእምሮህ ሲበስል ነው። ይህ ነገር ለሕጻናት አይገባም
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 8 дней назад
@@bruktawittesfay-or7deየዛሬ 3 አመት የፃፍኩት ነዉ። አልገባኝም ነበር ስለኢትዮጵያ። አሁን ገብቶኛል፣ ግን ለምስክርነት ኮመንቴን አላጠፉዉም። የአባ በረከታቸዉ ይደርብን፣ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን።
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 8 дней назад
@@BeKemeFeqadu እሺ ወንድሜ። 🙏🙏🙏 ዋናው መረዳትህ ነው።
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 7 дней назад
@@yotorawi_blata ጥበብ የጎደለዉ አርቆ የማያስብ እዉቀት ምሳሌ ነዉ የተዉኩት አስተያየት። ስለ ኢትዮጵያ በማላቅበት ዘመን የተዉኩት አስተያየት። ነዉ። የአባ ተስፋ ስላሴ በረከት ይደርብን፣ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን።
@asterbekele8444
@asterbekele8444 4 года назад
የድምጽ ጥራት የለውም
@user-eq9nn4br9p
@user-eq9nn4br9p 4 года назад
ማነው አውሮፖ ግብፅ የሚሰደዎት?እኔ ግን ስውር እጅ ይመስለኛል
@user-nj4di4gh3y
@user-nj4di4gh3y 4 года назад
🙏🙏🙏💞💞💞
@tesfayestiphanos3822
@tesfayestiphanos3822 4 года назад
አባ አንድ ሊጠይቆት ስለ ምድር አግአዚት ምድር የት ነው የምድርዋ ነገስታትዋ ምን ቋንቋ ምን ይጠቀሙ እግዚአብሔር እድመ ጠና የስጡት
@Kushaitopia
@Kushaitopia 4 года назад
Abatachen ereft lay nachew,Nefs yemar Aba Tesfaselasie Moges.
@tesfayestiphanos3822
@tesfayestiphanos3822 4 года назад
@@Kushaitopia ነፍሳቸው ከእግዚአብሔር ትንር