Тёмный
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Подписаться
ዝማሬዎችን በግጥምና በቪዲዮ እዚህ ያገኛሉ። Subscribe ያድርጉ ቤተሰብ በመሆን በየቀኑ የሚለቀቁ መዝሙሮችን ይካፈሉ። ጌታ ይባርካችሁ።
Комментарии
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 10 часов назад
Amem Ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikaduwedessa5832
@fikaduwedessa5832 4 дня назад
What a great message and touching holy spirit. God bless you brother.
@FentawYimam-v6z
@FentawYimam-v6z 4 дня назад
የጌታ አብሮነት ዘመን አሻግሮን ለዚህ መብቃት የምናመልከው አምላክ የልጆቹን እንባ እያበሰ ለዘለአለም ይኖራል...
@PopJack-i6u
@PopJack-i6u 5 дней назад
Telegram channel yelachum
@AtenafuYemer
@AtenafuYemer 5 дней назад
ደሬ ዘረኝነትን እና ክፋትን ተቃወመ እንጅ አስመሣይ አይደለም
@chanyalewmetekia7301
@chanyalewmetekia7301 5 дней назад
ወደ ጌታ ስመጣ የበርታውበት የተፀናናዉበት በሰርጌ ቀን የማርሳው ትዝታዋች ሀሉኝ ምን ልበል ክብሩ ሁሉ ለሱ ይሆን ❤❤❤❤
@TeameGebrehiwot-h6w
@TeameGebrehiwot-h6w 6 дней назад
very mandatory mezmur god blees u brother tesfay Gabeso,u preparing previous .
@NiguseWelde-b1n
@NiguseWelde-b1n 7 дней назад
ወንድም ታምራት ባንት መዝሙሮች እግዛብሔርን አከብራሁ
@WaggayeAssefa-oy2tf
@WaggayeAssefa-oy2tf 8 дней назад
ደረ ጀ ወንድማችን እንወድሃለን
@ButlerClyde-q7j
@ButlerClyde-q7j 8 дней назад
Luettgen Ranch
@solomonzewdu4886
@solomonzewdu4886 9 дней назад
Amen
@amaroderba9465
@amaroderba9465 10 дней назад
What a lovely songs, I have been wandering around you tube to get this album. Know I am dig in continuously. God bless you.
@CarterArcher-c8t
@CarterArcher-c8t 11 дней назад
Hernandez Shirley Jones Frank Thomas Barbara
@EyasuLema-h5q
@EyasuLema-h5q 12 дней назад
Ameeeeeen ameeeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤
@DavyGreen-b4g
@DavyGreen-b4g 13 дней назад
Lisa Rest
@manyahelehalsolomon1250
@manyahelehalsolomon1250 14 дней назад
"ተስፋዬ አንተ ነህ" ቁጥር 1 ካሴት ነው ፈልጉልን please
@BiniyamDeselagn
@BiniyamDeselagn 15 дней назад
Zamani hulu yetabarek yiwn
@Birqinesh-n6j
@Birqinesh-n6j 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@Tigjst
@Tigjst 16 дней назад
Amen❤❤❤❤❤❤
@BirukMisganu-c7r
@BirukMisganu-c7r 17 дней назад
ሚገርም መንፈስ ነው ያለበት😅😅😅❤❤❤
@gulnet-xp6up
@gulnet-xp6up 17 дней назад
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
@lishangetachew5775
@lishangetachew5775 18 дней назад
le ante kal yatahu le eyesus minlibel ?
@AnaGameplay-f9y
@AnaGameplay-f9y 18 дней назад
Geta yibarek
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 19 дней назад
ሽታው በቀጥታ የ90's ትውልድን ዘመን እና የመዝሙርን ትዝታዎች ሁሉ ሚያስነካ ነው
@mekdes3923
@mekdes3923 20 дней назад
❤❤❤❤
@PrinceinAddis
@PrinceinAddis 21 день назад
ያሳደጉን መዛሙርት
@PrinceinAddis
@PrinceinAddis 21 день назад
@41:53 እኔም ወግ አየሁ እንደሰው። የልጅነቴ ትዝታ!
@desta5885
@desta5885 21 день назад
አሜን አሜን ጌታ አየሰስ ክርስቶስ ይባርካቹሁ። ተባረኩ።
@mirettekile5378
@mirettekile5378 21 день назад
Godi bles You
@muuztekeste
@muuztekeste 21 день назад
I’m so so happy to get this mezmur !!! I was looking for it for a long time. God bless you dear pastor tariku and the one who posted this mezmur
@solomonaynalem9035
@solomonaynalem9035 22 дня назад
wow!!
@user-ej1zk9se1z
@user-ej1zk9se1z 23 дня назад
እግዝያብሄርይባረክ
@tizitabelayneh5772
@tizitabelayneh5772 28 дней назад
I was searching for this song all over thank you for sharing blessings!!
@shimelesmaru4714
@shimelesmaru4714 28 дней назад
በ1971 አመተምህረት ይህ መዝሙር እንደ ተሰራጨ እኔ በጋሞጎፋ ክፍለ ሃገር ጊዶሌ ወይም በዛሬ አጠራሩ "ደራሼ" የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ። በወቅቱ ከጊዶሌ ወንጌላዊት መካነየሱስ ቤተክርስቲያ መዘመራን ጋር በዝማሬ አገለግል ነበር እናም ልጆች እንደመሆናችን እና ከከተማም በመራቃችን መዝሙር የምንዘምረው በቴኘ ካሴት እየታተሙ የሚወጡትን ነበር ይህንንም ካሴት ሁሉንም መዝሙር አጥንተን እየዘመርን እናገለግልበት ነበር ዛሬም ድረስ ከጓደኞቼ ጋር እንዘምረዋለን ። በዚያን ዘመን ነበረው መንፈስ እና ስለፈሰሰው የእግዚአብሔር ፀጋ የአምላካችን ስም ለዘላለም ብሩክ ይሁን ። ያ የዝማሬ ጉልበት ዛሬም ብርቱ ነውና ወገኖቼ እነዚህን ዝማሬዎች ደጋግማችሁ በመስማት አምልኩበት ። ተባረኩ ።
@user-gc4uo2he6b
@user-gc4uo2he6b 28 дней назад
ጅማ ህይወት ብርሃን ነው መካነ ኢየሱስ አይደለም
@deboratadesse6675
@deboratadesse6675 Месяц назад
ፓስተር ታሪኩ ዘመንህ ይትባረክ ❤❤❤
@melatfekadu9254
@melatfekadu9254 Месяц назад
Amen ....yemiyabereta muzmur new
@dawitworku821
@dawitworku821 Месяц назад
ብዙአየሁ እውነት ለመናገር አንተ በጣም ጎበዝ ዘማሪ ነህ። ነገር ግን በዚህ አልበምህ ላይ ሙዚቃው ከድምፅህ ልቆ ነው የሚሰማው፣ አልተመጣጠነም። ባለሙያ ባልሆንም ጥሩ ጆሮ አለኝ።
@user-od1wz3rg8u
@user-od1wz3rg8u Месяц назад
ጌታ ይባርካችሁ!!
@teshometadesse8422
@teshometadesse8422 Месяц назад
Amazin song throught the year
@teklutaade-gb5nv
@teklutaade-gb5nv Месяц назад
Wow Geta yibarekih abatachin
@MemeAa-xq2ew
@MemeAa-xq2ew Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад
መሠረትና እንዳልካቸው አሁን የት ናቸው? አቅርቡልን
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад
'' ዮሐንስ የመሰከረለት "
@DanielBukula
@DanielBukula Месяц назад
ዋው ዋው♥♥♥ እስራት አይደለም ገደብ መቃብር አይደለም ድንበሩ መናኝ ዋጋውን የተመነው በአምላኩ የታመነው ይህነው ምስጥሩ ጽዮን ናት ሃገሩ
@user-fv2sk1dj4u
@user-fv2sk1dj4u Месяц назад
ብዙ የተፅናናሁበት መዝሙር ነው በዚያ ወቀት
@FathimaFathima-r5g
@FathimaFathima-r5g Месяц назад
❤❤❤❤❤
@solomonbygrace3396
@solomonbygrace3396 Месяц назад
መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ድንቅ ዝማሬ ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ረጅም ግዜ ስፈልገው የነበር የመዝሙር አልበም ነበር። በጣም አመሰግናለው
@BetselotBetselotwolde
@BetselotBetselotwolde Месяц назад
𝑎𝑚𝑒𝑛🙏🙏🙏
@kebedeKedir-w8l
@kebedeKedir-w8l Месяц назад
ዘመነሽ ይባረክ