Тёмный
ድንቅ ኢትዮጲያ iCONiC Eth Media
ድንቅ ኢትዮጲያ iCONiC Eth Media
ድንቅ ኢትዮጲያ iCONiC Eth Media
Подписаться
you find here @Eth iconic Media ድንቅ ኢትዮጲያ ሚዲያ different kinds of story from world, African story, Ethiopian culture and story, The world icons' legends' biography, News, politics and General knowledge and other related things. Thanks for your subscription!!
Truth sets you free!!
9 August 2024
17:09
Месяц назад
#isais afework interview part-1
45:26
6 месяцев назад
Breaking News
2:10
7 месяцев назад
Комментарии
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 4 часа назад
መሪዎቻችንን፣ ጄነራሎቻችንና ወጣቶቻችንን በፋሺስት እጁ ጨፍጭፎ በመጨረሻ ለተገንጣዮች አስረክቦ ሁሉን ለቃቅሞ ቤተሰቦቹን ይዞ በአይሮፕላን ፈረጠጠ። ከዚያ በኋላ ሁሉም ነገር እየተባባሰ መጣ። ያቺን የመሰለች የተቀደሰችና የተከበረች አገር ዛሬ ከሁሉም በታች ሆና ትገኛለች። አዝናለሁ። ልጆቹን አስተማረ ግን ሰላም አያገኙም። እርሱም እያረጀ ነው፣ ነፍሱ ግን ይቃጠላል።
@servanttm3192
@servanttm3192 2 дня назад
መንግስቱ ከአንተ ጋር ያለ ሰው ከተረፈ እ/ር የሚወደው ሰው መሆን አለበት
@RadiR-lu9zk
@RadiR-lu9zk 2 дня назад
የሚገርመው ሁሉም ለሀገር ዋጋ የከፈሉና ሙህሮች መሆናቼው ደርግ የተጠሩትን ሰወች ብቻ ሳይሆን ሙሉ ትውልዱን ነው ያጠፋው የአንድ ሙህር ሞት ለሀገር ትልቅ ኪሳራ ነው
@bestrong1237
@bestrong1237 11 дней назад
የዚያ ትውልድ ዕዳ ለልጅ ልጆች ተርፎ አገራችን ከመከራ ለመውጣት አልቻለችም! መንግስቱ አረመኔ ቢሆንም ብቻውን ያን ሁሉ ጥፋት ሊያጠፋ አይችልም፤ ''በለው በለው!'' ባዩ ብዙ ነበር! እንደ አገር ፈጣሪ ያንን በደል እንዲያነሳልን ካልለመንን ይህ የመከራ አዙሪት አይለቀንም፡፡
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 16 дней назад
በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያ አረመኔ ሀገር የለም 😢 ደሞ ደርግ እያሉ ያሞግሱታል የአረመኔ ስብስብ አብዛኞቹ ከስልጣን ከወረዱ አይበቃም ስንት አመት ቢቆዮ ነው ? አብዛኞቹ ከ50 አመት በላይ ናቸው 😢 የግፍ ግፍ
@ethiconicmedia
@ethiconicmedia 17 дней назад
Telegram√ t.me/remedial_tricks
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 23 дня назад
መንግስቱ ኃይለማርያም በውቀት የሚበልጡትን በሙሉ በሰይጣናዊ የቅናት መንፈስ ለስልጣን ጥማት ብሎ ያረደ ጨካኝ አውሬ ነው 😮
@hamudseid4461
@hamudseid4461 28 дней назад
ግን እርግጠኛነኝ ደርግ አሁን ሲያስበዉ ይቆጨዋል አይ ጭካኔ 😢😢😢😢😢
@kifletesema1888
@kifletesema1888 Месяц назад
እባካዝሁ ትግክለኛ ታሪክ አገናዝባችሁ ተናገሪ የተገደሉት ጀኔራል አማን ስለተገደሉ ወታደሩ በአማን ምክንያት ፍጨርስናል ብለው ነው የተገደሉት በአማን ምክንያት ነው ከሙገዱላቹው በፊት በየግፍሉ ጦሪ አስተያዩት ጠይቀው ወታደሩ የመለስው እናንተ የፈለጋችሂን አድርጉ ብሎዋቸዋል
@rabitube773
@rabitube773 Месяц назад
ኢትዮጵያ መልካም ሂሰትሪ የላትም የዛሬ ሰባት መቶና ሰድሰት መቶ አመት ጀምረዉ መጋደል በቃ ለሰልጣን ብለዉ ወንድም ወንድሙን መሰቀል ሀይለሰላሴ የዘራዉን ነዉ ያጨደዉ ይሄ እርግማን ነዉ በቀን 60ባለሰልጣናት መገደላቸዉ😥😥😥
@bekiyebetsi
@bekiyebetsi Месяц назад
እርጉም አረመኔ ስለሆነ ገና በሠው ሀገር እስኪጃጅ ይሠቃያል ፈጣሪ የጅህን ይሠጥሀል በሠማይም
@KumenegerHailemichael
@KumenegerHailemichael Месяц назад
መች ተሰቃየ በክብር እና በሞገስ እየኖረ ነው እሱኮ ሀገር እንዳትበጣጠስ ባህር በር አልባ እንዳትሆን የምእራባዊያን የሴጣን መንፈስ ሀገር እንዳይገባ የታገለ ጀግና ሰው ነው ህዝብን በብሔር ከፋፍሎ በዚህ በሰለጠነ ዘመን እርስ በርስ የሚያባላው የወያኔ ሴራ አይደል ዋጋ እየከፈሉበት ነው ኮ/ር መንግስቱ ሀይለማርያም ጀግና የወንድ ቁና ነው
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 16 дней назад
​@@KumenegerHailemichael ምንህን ነው የሚምህ ? በምድር ይሁን በሰማይ ዋጋውን ያገኛል ። በተረፈ ለኤርትራ መገንጠል ለህወሓት ስልጣን መያዝ ዋና ተጠያቂ መንግስቱ ነው ደንቆሮ አይደለ እንዴ መቼ ይሰማል በጦርነት የሚምን የወታደር ደንቆሮ ነበረ ።
@zeinaram9547
@zeinaram9547 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙏👈
@IbnAbas-q4l
@IbnAbas-q4l 2 месяца назад
የምን ፍርድ ሁሉም ተጠየቂ ነው መረሸን ነበረበቻው ቪቫ መንጌ
@Solomon-r6f
@Solomon-r6f День назад
የዘራኽውን እንሆ እያጨድክ ነው እንኳን ደስ አለህ።
@abrahamayfokru8656
@abrahamayfokru8656 2 месяца назад
አምላክ ነፍሳቸውን ይማር እኛንም ይቅር ይበለን መንግሥቱ ኃ/ማርያም አምላክ ምሕረት እንዲያደርግልህ በቀሪ ጊዜህ ንሥሐ ግባ ተጸጸት የኢትዮጵያን ህዝብም ይቅርታ ጠይቅ።
@Sisaygiday-hm4xg
@Sisaygiday-hm4xg 2 месяца назад
አፈር ብላ መንግሰቱ አንተ አሻሮ ባሪያ ይሄ ሁሉ ሙሁር ላንተ ስልጣን ሲባል ተሰዉ ይሄኔ ህወሃት የሚባል ድርጅትም አይመጣም የባህር በርም አናጣም ዘርኝነትም አይታወቅም ቢያንስ የአፍሪካ ቁንጮ እንሆን ነበር ባንተ አሸሮ ምክኒያት ኢትዮጵያ ማቅ ለበሰች አሁንደሞ ቀይ መሪ መጥቷል የሰዉ ልጅ ሁሉ ጠላት የሆነ
@meskiwol422
@meskiwol422 3 месяца назад
Small minds, cruel and uneducated Mengestue Hailemariam ,killed our educated leaders, name of Ethiopia Teikedem ,for me its very painful.He is number one ONG !!!
@AbdisaYesltey
@AbdisaYesltey 4 месяца назад
ዳግ አረጋለቻው
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 4 месяца назад
ከየት የመጣህ የላቆጥክ ፤ የቦካህ መሀይም ነህ። የ3ኛ ክፍል ተማሪ ህጻን ካንተ እጅግ የተሻለ አማርኛ ይጽፋል። ደግሞ አማርኛህ አፈንድዶ መሮጡ ሳያንሰው ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ በእንግሊዝኛም ተሞክሯል!! የሚያመኝ እጅግ እንደ አንተ አይነት ጭፍንፍን መሀይም አዘጋጀሁት የሚለውን ድንብርብር አፍና ቂጥ የሌለው ነገር ለማየትና በሱም ላይ ኮመንት ለመጻፍ ያጠፋሁት ጊዜ ነው። ማፈሪያ የሆንክ። ትንሽም ቢሆን ለመማር ሞክር የሰው ስራ ሰርቀህ ሳንቲም ለመሰብሰብ ከመሯሯጥህ በፊት። ብታለልም ምናለ በእንዳንተ አይነቱ ባይሆን!
@zeinaram9547
@zeinaram9547 6 месяцев назад
👍👍👍👍
@wakeup1342
@wakeup1342 7 месяцев назад
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 7 месяцев назад
እኔ፨በልቤ፡ተክላል፨አውልታቸው፡በልቤ፡ለምን፡ብትሉ፡ስላም፡ፍቅር፡ነበር፡🤗
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 7 месяцев назад
ይኔ፡ንጉስ፡ነፍሶ፡በገነት፡ትኑር፡የነጾንቴ፡ንጉሴ፡🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@danielamare8280
@danielamare8280 7 месяцев назад
Girmawe Kedamawee Hailesilassie is not the last king of Ethiopia. According to Biblical and Ethiopian Orthodox Church ⛪️ direct descendent from Negus Shale Selassie I am born King of Kings of Ethiopia. Currently a professor of chemistry Daniel Amare have lived in the United States for decades. However, great men and women of USA 🇺🇸 I have survived from the leftists politicians and individuals victimization. I have two children. My father is from Menz and my mother is from Wollo province. Served Empror Hailesilassie as a colonel in the imperial army and it was told either Hailesilassie or my father according to the Christian Orthodox Church are St. Gabriel among others during the Emperor’s era or before that were deserving to have the same spirit. The United States remains to be the greatest country in the history of the world. GHU JW
@fekaduyoseph379
@fekaduyoseph379 7 месяцев назад
አነ ፊት አውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴና ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ እናቶች ጉራጌዎች ናቸው ። የግርማዊነታቸውም እናት ጉራጌ መሆናቸው ሲነገር የቆየ ነው ይህም ለንግስና ሥርአት ሰለማያመች በግልፅ ተነግሮ ስለማያውቅ ነበር ። ትረካዉ የታሪክ ሽሚያ ነው ።
@fekaduyoseph379
@fekaduyoseph379 7 месяцев назад
የተሣሣተ ትርክት ተጠቅማችዃል ። የግርማዊነታቸው እናት ያባጅፋር ልጅ ፣፣የወሎ አባ ጎባው ለጅ ሣይሆኑ ልዕልት የሺእመቤት ጋምጮ አሊ ማለት በአፄ ሚኒሊክ ዘመን ወደ ጉራጌ በተደረገው ግብር የማሰገበር ዘመቻ የተገኙ ሊሆኑ እንደሚችሉ ግልፅ የሆነ ሀቅ የሚመስል ነገር ነዉ ። ዝም ብሎ የውሸትና የፈጠራ ታሪክ መሰነቀር አሳፋሪ ትረካ ነዉ ።
@fekaduyoseph379
@fekaduyoseph379 7 месяцев назад
በእናታቸው አንደ ፊት አውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴና ባለቻ አባ ነፍሶ በአናቶቻቸው ጉራጌ ዎች እንደነበሩ ማወቅ ተገቢ ይመስለኛል ።
@alifethiopia
@alifethiopia 7 месяцев назад
RU-vid jokes, M.F layer
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 7 месяцев назад
በትርክቱ ላይ የታሕሳስ ግርግር/1953 ከሆነ በዃላ 13 ዓመት በዃላ ነው የ1966 አብዮት የፈነዳው አይደለም 9 ዓመት።
@fttg5315
@fttg5315 7 месяцев назад
You are ignorant and idiot you don't know anything He is not oromo at all !! 100%Amhara!!!
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 7 месяцев назад
መንግስቱ የሚባል ይሁሉም ነገር ድሃ ፈጣሪ ተከለብን ! ይሄ ችጋራም ! ቅማላም !
@fekaduyoseph379
@fekaduyoseph379 7 месяцев назад
ገነት አየለ የፃፈችው የአረመኔው ን ሰውዬ ቃለመጠይቅ የቀረበው ወንጀሉን ለማለሳለስ የሰራችው (Lobby ) ነው። የሷን መጽሐፍ ማራገብ የጠራ ዘገባ አይደለም ።
@mulugetaAbebe-c8t
@mulugetaAbebe-c8t 7 месяцев назад
በትርክቱ ላይ የስም መሳሳት አለ ለምሳሌ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ልኡል መኮንን እንጂ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ተብሎ አያቅም
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 7 месяцев назад
የቀኃሥ እናት ሙሉ ስማቸውው ወ/ሮ የሽመቤት ገምጮ አሊ ነው የሚባሉት። የወሎው የዶባው ባላባት ኦሮሞ ልጅ ናቸው።
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 7 месяцев назад
በ 1909 ራስ ተፈሪ ተባሉ።
@حوى-ط4ج
@حوى-ط4ج 7 месяцев назад
BUP❤REWSFHYUOPSDZ
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 7 месяцев назад
Evil trash big time looser.
@zeinaram9547
@zeinaram9547 8 месяцев назад
❤❤❤😅
@ZerihunTesfay-g8c
@ZerihunTesfay-g8c 8 месяцев назад
መንግስቱ ደንቆሮ በጥቁረቱ የሚያፍር ተፈጥሮው ቀይ የማይወድ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Месяц назад
ልክ እንደህርሶ
@ahmedgedar467
@ahmedgedar467 Год назад
Mengistu and Derg regime was Fasciat criminals.
@biratuolika574
@biratuolika574 Год назад
yihe bariya erasu hidar 13 bitchawin tizaz seto siyabeka yederg abalotch hidar 14 layi gefafitewign newu yilal,
@makihaile1228
@makihaile1228 Год назад
yes!
@wakeup1342
@wakeup1342 Год назад
Qatar🙏
@yahwehworshipminstry
@yahwehworshipminstry 2 года назад
ዋዉ!
@kadeejaahmed8170
@kadeejaahmed8170 2 года назад
ወላሂ ስወደሁ መሸአላህ ዜና እሱ ካልሆነ ትቪ እዘጋነበር ደሞ ትዉልዱ ዴሴ ጎረቤቴ
@emamaethiopia3743
@emamaethiopia3743 2 года назад
በጣም የምወዴውሰው ወላሂእዲሜ ጤናይስጥልኝ
@zeinaram9547
@zeinaram9547 2 года назад
😆😆😆😆👌👈
@yahwehworshipminstry
@yahwehworshipminstry 2 года назад
WoW!!!!!
@armando1461
@armando1461 2 года назад
🤷 p̳r̳o̳m̳o̳s̳m̳
@binab2447
@binab2447 2 года назад
nice
@marriamichael
@marriamichael 2 года назад
Kklkkkllll
@marriamichael
@marriamichael 2 года назад
Nice
@yahwehworshipminstry
@yahwehworshipminstry 2 года назад