Тёмный
Gize Entertainment
Gize Entertainment
Gize Entertainment
Подписаться
ፈጣን እና ተአማኒ የሆኑ ዜናዎች እነዲሁም አስተማሪ የሆኑ ዝግጅቶች ከጊዜ መረጃ ያገኛሉ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Get quick and credible news as well educational events from Gize Mereja, Subscribe and be a family now!
Комментарии
@fentayesisay952
@fentayesisay952 21 день назад
ውብ አዲስ አበባ
@nytoaddis76
@nytoaddis76 23 дня назад
So the plan is to destroy shops and businesses and turn them into empty clean streets. Why not leave the shops alone and just renovate the buildings and roads without destroying already established businesses? Idiot shallow Abiy Ahmed.
@kokahbbs4104
@kokahbbs4104 25 дней назад
هالى مدريد. 7. 11. 5
@lovelykidsvideo-tr8rt
@lovelykidsvideo-tr8rt 28 дней назад
ባለጊዜዎቹ አድስ አበባ ቁጭ ብለው ስለመሩ ኢትዮጵያ አድስ አበባ ብቻ ትመስላቸዋለች ቅቅቅ..
@kingbattles60-gimm50
@kingbattles60-gimm50 29 дней назад
Carvajal💀💀 Vini jr💀💀
@user-dx6pb8bj5t
@user-dx6pb8bj5t 29 дней назад
2-0 Real Madrid winnnn ☠️☠️☠️🥶🥶
@kediribrahim789
@kediribrahim789 Месяц назад
አብይ ይምራ
@kabibmustofa8603
@kabibmustofa8603 Месяц назад
👹👹👹👹👹
@zizupanda.
@zizupanda. Месяц назад
I appreciate it Dr abiy Ahmed ❤
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Месяц назад
ምቀኞች ቱፍ ቱፍ በሉ ይህንን በቅናት መንፈስ እንዳታደናቅፋ እጢያችሁ ዱብ ይበል ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Месяц назад
ፍላጎቴ ሀገሬ ኢትዮጵያ ተለዉጣ የህዝቡ ኑሮ ተሻሽሎ በሀገሩ ሰርቶ በሰላም በፍቅር ተከባብሮ ማየት ነዉ ይህም እንደሚሆን በሙሉ ልብ አምናለዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@user-wx7tu4zt8y
@user-wx7tu4zt8y Месяц назад
hahahah' sewune ajajelutee ,hahaha
@dawit8576
@dawit8576 Месяц назад
ቅናተኛ እያየክ ማመን ያቃተክ
@mamemome8341
@mamemome8341 Месяц назад
ጸረ ልማቶች ፋኖ በባህር ዳር ድልድይ ላይ ቦንብ አፈነዳ ብላችው መዘገባቸው ፋኖና ዘጋቢው ጸረ ልማት መሆናችውን ያመላክታል። ፋኖ ሸፍታ ነው። ጸረ ልማት ነው። የአማራ ህዝብ ድህነትና ሸብር የእለት ኑሮው ሆኖ መቀጠል የለበትም። መሰልጠንና መበልጸግ ሰልጡንነት ነው። ድህነትና ጉራ ባህል መሆኑ መቅረት አለበት። የአማራ ፋኖዎች በረሀ በነበሩበት ወቅት ከሰይጣን ጋር በመጋባታቸው እንደ ሰው አያሰቡም፣ አይናገሩም፣ አይሠሩም፣ አይተባበሩም። ከሰብእና ውጪ ነው ነገሮችን የሚተገብሩት።
@melakubelachew
@melakubelachew Месяц назад
በጣም ትገርማላችሁ !!! በዙሪያችሁ ያሉት ገበሬዎችን ሸውዱ የአዲሳባ ህዝብ ከተማዋን ከናንተ በላይ አብጠርጥሮ ያውቀዋል ከእውነት የራቀ በጣም የውሸት የሆነ ዲዛይን አኒሜሺን እየሰሩ ማሳየት ምንአይነት አይን ያወጣ ቅጥፈት ነው ???? እንኳን አዲሳባ ከተማ ላይ ይቅርና አዲስ ባዶ መሬት ቢሰጣችሁ እንደዚህ አትሰሩም ፡፡ በሌለ ክፍት ቦታ ከእውነት የራቀ ውሸት ያሳዝናል !!!!
@dawittadesse9371
@dawittadesse9371 Месяц назад
መገናኛ ተርሚናል ላይ ያለው ቱቦ ጥቁር ቀለም ይቀረዋል ለምን!!?🤔🤔😁😁😁
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Месяц назад
በ 3D አኒመሼን እና በሳር ተከላ ሥራ ተሰማርቶ ለራሱ እየቃዠ ህዝቡን ለማታለልና ለማቃዠት የሚሞክር እንደ ኢህዴግ ብልጽግና አይነት አጁዛ መንግስት አይቼ አላውቅም። ሺጊዜ ብትለፉ መሬት ላይ ያሉት ፖሎቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን እንደ 3D አኒሜሽኑ ማሳመር አትችሉም። እየገደላቹ፣ እያሰቃያችሁ፣እያፈናቀላችሁና በዘር በሃይማኖት ለይታችሁ በሚሊዮን እየገደላችሁ ላላችሁት ህዝብ፣ በየመድረኩ ለምትሰድቡትና ለምታዋርዱት፣ለምታፈናቅሉትና በእቅድ ደረጃ አቅዳችሁ ኑሮን አስወድዳችሁ በረሃብ ለምትቀጡት ለአዲስ አበባም ሆነ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ 3D አኒሜሽንሹፈትና አደገኛ ስላቅ ከመሆን ባሻገር እርባና ያለው ነገር አይደለም። ሃገር የምትለማው በህዝብና ለህዝብ ነው።
@AbogidaEletrical-jh1vz
@AbogidaEletrical-jh1vz Месяц назад
የመገናኛ ተርሚናል የሰራው አርክቴክት ማነው/ማነች??? ለሰራው ሰው አድናቂው ነኝ!!👏
@lovelykidsvideo-tr8rt
@lovelykidsvideo-tr8rt 28 дней назад
KKK
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 Месяц назад
አልሀምዱሊላህ።ተስፋችን።እየጎመራ፡ነው፡በርቱ፡ጀግኖቻችን፡የገባው፡ከጎናችሁ፡ቆሞዋል፡ከአስመሳይ።፡የአገር፡ልጅ፡ክፋት፡ተጠበቁ፡የምቀኞቹ፡የግብፅ፡መሪዎችማ፡ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)በቂያችን።ነው።እውነትን፡ቢሆን፡እንጂ፡አይረዳም።
@yekaworda
@yekaworda Месяц назад
KEBATARI
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Месяц назад
ያለቀም አሳዩን ❤
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
በጣም.ያምራል
@MorningStar6724
@MorningStar6724 Месяц назад
ሀገሪቱን ለአረብ ቱጃሮች ለመሸጥ ካልታሰብ በስተቀር ይህ ሁሉ ከበሮ ድለቃ ህልም ይመስለኛል። የምድረበዳ ኑሮ ያንገፈገፋቸው በነዳጅ ገንዘብ የሰከሩ ሚሊይነሮች የሚያሰሩት በኢትዮጵያ የሚገነቡት አዲስ ከተማ የኦሮሙማው ፊንፊኔ እንደሚሆን አያጠያይቅም። የሚያሳዝነው ግን ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ የበይ ተመልካች ሆኖ መቅረቱ ነው። ኦሮሞም ሆነ ሌላው ብሄር በችግርና ሰቆቃ ከመማቀቅ በቅር ምንም ተጠቃሚ አይሆንም። ሴራው እጅግ የረቀቀ ይምሰል እንጂ የአደባባይ ላይ ጉድ ነው። ሀገር የምትገነባው ህዝቦችዋን በሚያሳድግና ከችግር ነጻ በሚያወጣ እቅድ መሆን ሲገባ፤ ብዙሃኑን ለጥፋት እየዳረገ የሚገነባ ከተማ ምንም ጥቅም የለውም። ክፋቱ የስምጥ ሸለቆው ጥፋት ብዙም ሳይቆይ ስለሚከሰት ማንም ተጠቃሚ አይሆንም። ኢትዮጵያን ጨምሮ አፍሪካን ለሁለት የሚከፍል ግዙፍ የሆነ የመሬት መሰንጠቅ በቅርቡ እንደሚሆን እየተነገረ መሆኑን መዘንጋት የለብንም። ለማንኛውም ፈጣሪ ፈቃዱን ይፈጽማል። ስራህ በመንገድህ ነው፤ ይላል።
@birukabraham7285
@birukabraham7285 2 месяца назад
በአርኪካድ አታወናብዱ
@mulugetadula3007
@mulugetadula3007 2 месяца назад
Ethio🇪🇹❤️👈
@alexskiya5306
@alexskiya5306 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😮😮😮😮😅😅😅😅
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 2 месяца назад
Nice dream
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 2 месяца назад
ተስፋችን ብሩህ ነውና ተግተን እንስራ ።
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 7 месяцев назад
ዋው 😍😍❤
@user-zy2rj7ki1x
@user-zy2rj7ki1x 11 месяцев назад
ማሻአላህ❤❤
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@kamela951
@kamela951 Год назад
ማሻአላ እደት እደሚያምር❤
@mikds-vt6yp
@mikds-vt6yp Год назад
እግዝአብሔር በሰላም ተጨርሶ ለማየት ያብቃን
@FfFf-bc6py
@FfFf-bc6py Год назад
ማሽአላ
@birhanbirhan3820
@birhanbirhan3820 Год назад
ዋዉ እንዴት ደስ ይላል
@anshaahmed3184
@anshaahmed3184 2 года назад
ማሻአላህ❤️❤️❤️🇪🇹
@hasanmohammed4630
@hasanmohammed4630 2 года назад
መሸ አለህ
@ayshaesa3972
@ayshaesa3972 2 года назад
ማሻአሏህ
@etobemissuotob2223
@etobemissuotob2223 2 года назад
ማሽ አላህ✅✅
@zaibaz2244
@zaibaz2244 2 года назад
ማሻአላህ
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 2 года назад
እኔምለው ለምድነው የታሳዮቸው ዋ እዴ በሰላም ይመልሳቸሁ አላህ ማአኩም
@titimyre335
@titimyre335 2 года назад
ሀገሬሰላምሁኚ
@yaseenali1963
@yaseenali1963 2 года назад
ጁታው. አልተ. ሳካልሺም. ዘድሮ. በዘር. የክፍፍልሺው. ወጣት. ሊያጠፍሺ. መጣ. ክክክ. አይ ወያን
@user-ue3cp1bq3f
@user-ue3cp1bq3f 2 года назад
ማሻ አላህ
@fetitube9478
@fetitube9478 2 года назад
ያምራል
@Tube-nn9po
@Tube-nn9po 2 года назад
ድልለፋኖ🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@user-fj9ru6px1j
@user-fj9ru6px1j 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልእፍፍፍፍእዳውከሥደትእናርፍይሆን
@user-cw5cu3km7q
@user-cw5cu3km7q 2 года назад
ማሻአላህ
@user-lz2si2xx6c
@user-lz2si2xx6c 3 года назад
ማሻአላህ
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 3 года назад
ዋውውው ድምሮኝ
@user-yw6ut4fo4z
@user-yw6ut4fo4z 3 года назад
ማሻአላህ
@user-vx8vh1kx6j
@user-vx8vh1kx6j 3 года назад
ማሻአላህ