Тёмный
Edime Mestewate
Edime Mestewate
Edime Mestewate
Подписаться
This channel is not monetized, and it will never and ever be monetized by me. If advertisements appear, it's because the copyright holder has claimed some or all of the contents of a video and therefore has chosen for advertisements to appear on the claimed video. Good day and peace to all.
Mahmoud Ahmed - Tidar Lenuroachin
14:02
12 часов назад
Mahmoud Ahmed - Yale Waga Siqer
8:02
14 дней назад
Getachew Kassa - Enedihem Enedihem
17:14
14 дней назад
Seyoum Gebreyes - Meselal Ayasham
17:20
21 день назад
Birkineh Urga - Gena Lij Nat Gamme
10:25
21 день назад
Melkamu Tebeje - Mamie Gela
58:30
Месяц назад
Zinet Muhaba - Selamta
56:06
2 месяца назад
Boney M. - Daddy Cool
3:37
2 месяца назад
Aregahegn Worash - Beqa Beqa
1:01:48
2 месяца назад
Mahmoud Ahmed - Senqish Yihun
58:47
3 месяца назад
Dorothy Moore - Misty Blue
3:48
3 месяца назад
Laid Back - Sunshine Reggae
4:24
3 месяца назад
Gallery - I Believe In Music
2:44
3 месяца назад
Betty Swann - Make Me Yours
3:02
3 месяца назад
Carl Douglas - Kung Fu Fighting
3:26
3 месяца назад
Imagination - Illusion
4:05
3 месяца назад
Leo Sayer - More Than I Can Say
3:45
3 месяца назад
Ottawan - D.I.S.C.O.
5:07
3 месяца назад
Ottawan - Crazy Music
5:35
3 месяца назад
Getu Ayele - Tutu
49:37
3 месяца назад
Mesfin Abebe - Yedesta Qen
49:22
4 месяца назад
Ray Charles - Hit The Road Jack
2:05
4 месяца назад
Alemayehu Eshete - Woudua Balebete
58:31
6 месяцев назад
Tilahun Gessesse - Sebebegna
59:28
7 месяцев назад
Tefera Kassa - Woubit
41:28
7 месяцев назад
Bezunesh Bekele - Yemisereq Bihon
21:15
8 месяцев назад
Mahmoud Ahmed - Hulum Yisma
58:54
9 месяцев назад
Комментарии
@TalSisay-oe1hj
@TalSisay-oe1hj 11 часов назад
ሰላም አሰኪ የማሪቶ ለገሠ ካሰት ካለ ለቀቀ ሆሎም ባገር ላገር የሜለ
@aalkindi8959
@aalkindi8959 19 часов назад
ሀይ ❤️💚❤️💗💕💗🤦‍♀️👍😁👈
@zegenz5884
@zegenz5884 День назад
አይ ዘመን እንዴት ይጣፍጥ ነበር
@fish618
@fish618 День назад
❤❤❤What an Amazing, music
@ermiasteklukassa8166
@ermiasteklukassa8166 День назад
ጥሌን የሚያህል መቼም አይተካም አሁን ኑሮውን በአሜሪካ ያደረገ የድሮ ተጫዋች ያላትን ልንገራቹ እኔ እከሌ እባላለው ያንተን ግን ዓለም ሁሉ ስለሚያውቀው አትንገረኝ ነበር ያለው ጊዜው 1978 ይመስለኛል
@abrhatesfay2767
@abrhatesfay2767 День назад
I love this music all time's
@abrhatesfay2767
@abrhatesfay2767 День назад
This music all time's
@HadiyaMangstu
@HadiyaMangstu День назад
የምወደው ዘፈን ሁሉም
@DAWUDTEYIB
@DAWUDTEYIB День назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ልጅ እያለሁ ሰማሁት በ 90ዎቹ አሁንም 2017 ላይም በተደጋጋሚ ይደመጣል
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us День назад
ወይ ጥሌ!!❤
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us День назад
አይ ዘመን!!
@SOLOMONGeletu
@SOLOMONGeletu 3 дня назад
ዘመን የማይሽረው ዕዉነታ መልዕክት ዋዉ
@المعلمةرانيةالسلامة
ወድሙ ጋር እየተመሳሰሉብኝ ነዉ
@yonasangesom
@yonasangesom 3 дня назад
የሚገርም የኪሮስ ኣለማዮ ዜማ ነው ኤሊያስ ኣሪፍ ኣርጎ ሰራው❤ ኣሪፍ ነው
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 4 дня назад
🔥🔥🔥🔥🔥
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 4 дня назад
🔥🔥🔥🔥👌👌👌👍👍
@RohaLalibela-r6f
@RohaLalibela-r6f 5 дней назад
እድሜ መስታወት በጣም እናመሰግናለን።በነካ እጅህ "ምነው ብቻዬን" የሚለውን የጋሽ መሃሙድን ክቡር ዘበኛ ሳለ የሠራውን ድንቅ ዜማ እባክህን ፈልግልን
@AbduJemal-jc3hu
@AbduJemal-jc3hu 5 дней назад
አይ ያ የማይረሳ ዘመን
@BirhanuGetachew-i2w
@BirhanuGetachew-i2w 5 дней назад
ዘመን የማይረው ነብሰህን በኣፀደ ገነት ያንሩልን
@gebrehiwotgebreanenia140
@gebrehiwotgebreanenia140 5 дней назад
እጅግ በጣም ሢፈለግ የነበረ ዘፈን!
@baheramen267
@baheramen267 5 дней назад
እንደምን ከረማችሁ የእድሜ መስታዎቶች እንደተለመደው በ ጣም ቆየት ካሉ የጋሼ ማህሙድ አህመድ ምርጥ ዘፈኖች ውስጥ በከንቱ አንመካ እና ያለዋጋ ሲቀርን ስለጋበዛችሁን ከልብ እናመሰግናለን በዚህ አጋጣሚ በከንቱ አንመካ የሚለውን የጋሼን ድንቅ ዘፈን ስሰማ ከሱ ሀሳብ ጋር የሚቀራረብ ሌላ የጋሼን ዘፈን አስታውሶኛል ሲጠበቅ የኖረው በመልካም ጤንነት ነገ የጉድጓድ ነው የዛሬው ሰውነት የሚለውን ውብ ዘፈን ያስታወሰኝ እንግዲህ በሙዚቃ ክምችት ክፍላችሁ ውስጥ የሚገኝ ከሆነና ከቻላችሁ እንደተለመደው የአድማጮች የማዕድ ገበታ ላይ ጭናችሁ ጀባ ብትሉንና ለእይምሯችን ፈውስ ብትሰጡን ስል በትህትና እጠይቃለሁ ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ። ማዕዳችሁ ሁሌም ሙሉ ይሁን!!
@edimemestewate755
@edimemestewate755 5 дней назад
ቅጂው በጣም የማያስደስት ይቺንስ ማን አየብኝ የሚያስብል ካሴት እዚህ ቻናል አለ። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZwWtv1vk0Yg.html ቁጥር "02. የዛሬው ሰውነት" የሚለው ዘፈን አንተ የጠቀስከው ዜማ ነው። በቅድሚያ ላስታውስህ የምፈልገው በቅጂው ጥራት ብዙ ተስፋ እንዳታደርግ ነው። ስለ ምስጋናህ አሜን ለሁላችን ብያለሁ። በበኩሌም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@baheramen267
@baheramen267 День назад
ከይቅርታ ጋር እድሜ መስታዎቶች ሲጠበቅ የኖረው በመልካም ጤንነት ነገ የጉድጓድ ነው የዛሬው ሰውነት የሚለውን ዘፈን ጠይቄያችሁ አቅርባችሁት ድጋሚ ልሰማው ብፈልገው አነሳችሁት መሰለኝ ብፈልገው አጣሁት ከቻላችሁ በይቅርታ ጋር ድጋሚ እንዳገኘው ብታደርግ ከፍ ካለ ምስጋና ጋር
@edimemestewate755
@edimemestewate755 22 часа назад
"Mahmoud Ahmed - Endet Yiresal" ብለህ ፈልገው። ችግሩ RU-vid ለራሱ የፈለገውን ነው የሚያቀርብልህ። እኔንም ያስቸግረኛል። ቪዲዮው አልተነሳም አለ። RU-vid ነው ያስቸገረህ። እንደምታገኘው ተስፋ አለኝ። የቪዲዮው አድራሻ ይሄ ነው። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZwWtv1vk0Yg.html መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 дней назад
በጣም ምርጥ እንደዚህ ኣይነት ስራ ኣልሰማት ጥሩ ድምፅ ኣያሊሽ ደሞ በርቲ ቐጥልልህ 🌇🌇🌇🏙️🏙️🏙️🏙️🏙️⛅️🌦️🌥️🌧️☁️☀️⛰️❤🎉
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 дней назад
ምርጥ ስራ ታርግት ጥሩ ድምፅ ኣያለሽ ደሞ ሌላ ስራዎች ደሞ በደምቢ እንቖያለህ ⛅️🌦️🌥️🌧️☁️☀️🌇🌇🏙️🏙️🏙️⛰️❤🎉
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 дней назад
በጣም ምርጥ ለሆነ ስራ ታርግት ጥሩ ድምፅ ኣያለሽ ደሞ ⛅️🌦️🌥️🌧️☁️🌇🌇🏙️🏙️☀️⛰️❤🎉
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 6 дней назад
በጣም ምርጥ ስራ ጥሩ ድምፅ ኣያለሽ ደሞ ☀️⛰️❤🎉
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 6 дней назад
ምርጥ ስራ ጥሩ ድምፅ ኣያሊሽ 🌥️🌦️⛅️🌧️☁️🌇🌇🏙️🏙️☀️⛰️❤🎉
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 6 дней назад
ምርጥ ለሆነ ስራ ጥሩ ድምፅ ኣያለህ ⛅️🌦️🌥️🌇🌇🏙️🏙️☀️⛰️❤🎉
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 6 дней назад
በጣም ምርጥ ስራዎች ጥሩ ድምፅ ደሞ ኣያለህ ☀️⛰️❤🎉
@adebabaygebre
@adebabaygebre 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤አይረሴዉ
@MuhammadAdrees-kh9nb
@MuhammadAdrees-kh9nb 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@shimelisdejenie
@shimelisdejenie 7 дней назад
What a powerful song...❤
@osckodam
@osckodam 8 дней назад
ተው ደማም ተው ደማም ተው ደማም እያማሩ መዋብ ከሃገር በላይ የለም!
@outandabout5586
@outandabout5586 9 дней назад
You have no idea for how long I've been looking for this. Thank you so much.
@edimemestewate755
@edimemestewate755 8 дней назад
As I notice RU-vid doesn't give precedence to the contents of this channel. I don't know why, but I only can speculate which, is not a good thing to do. I'm glad you found it. I posted it on March 16, 2023 almost two years ago. Thank you as well and you have a good day.
@outandabout5586
@outandabout5586 4 дня назад
@@edimemestewate755 thank you sir. You have a great time too.
@AlHabasha
@AlHabasha 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm 9 дней назад
Life in Ethiopia was like a heaven in those days before the two evils Shabia and TPLF ruined it. I still remember how beautiful and free and enjoyable life was in Ethiopia during those days. Traveling from Asmara to Addis Ababa while listening those oldie music by lands enjoying different cultures, landscapes and weathers along the road to and from Asmara to Addis Ababa then to Diredawa and Awassa free of fear and arrest and more than all nobody was asking you Id cards as long as you speak one of our languages such as Amharic, Oromigna or Tigrigna and etc..... ohhh how beautiful life was in those days,and in those golden years,most ppl used to feel more of globalist than localist as most ppl are in Ethiopia in this day and age.
@solomonadal948
@solomonadal948 10 дней назад
Best mohamud's musics(hit).
@osckodam
@osckodam 10 дней назад
ምን ነው በሰው ሃገር የሚለውን እባካችሁ ግጥሙን ንገሩኝ?
@edimemestewate755
@edimemestewate755 7 дней назад
የተረዳሁትን ያህል ልፃፈው ለመንደርደሪያ ከረዳ። ያልተረዳሁትን (____) አደርጋለሁ ሙሉውን መረዳት ባለመቻሌ አዝናለሁ። ሰው ያለውን ከሰጠ ንፉግ አይባልም የሚለውን ምስሌያዊ አነጋገር በማሰብ። _____፣ _____። በምሥራቅ አትክልቱ ከደቡብ ወተቱ፣ በምዕራብ ቡናችን በሰሜን አሸቱ፣ የሐገር ሲሳይ ሞልቶ ሁሉም በየዓይነቱ፣ ምነው በሰው ሐገር ያገሬ ልጅ ______ ያገሬ ልጅ ምነው በሰው ሐገር ያገሬ ልጅ ______ መኩራት በራስ እንጂ የኔ ዓለም አንተዬ መልካም ጥሩ ነገር፣ ምን ያስደስት ብለህ የኔ ዓለም አንተዬ መኖር በሰው ሐገር። ናልኝ የኔ ናፍቆት ውብ ሽታ ደማሜ መውደድ የኔ ገላ፣ የሐገር ባሕል ምግቡን ከወገን ከዘመድ አብረን እንድንበላ። ተው ደማም ተው ደማም፣ ተው ደማም ተው ደማም፣ ተው ደማም ተው ደማም፣ እያማሩ መዋብ ከሐገር በላይ የለም። ተው ደማም ተው ደማም፣ ተው ደማም ተው ደማም፣ ተው ደማም ተው ደማም፣ እያማሩ መዋብ ከሐገር በላይ የለም። __________፣ __________። ከሐገር እርቆ፣ ወገኖችን ናፍቆ፣ ሰው እንዲህ ከመኖር፣ ሰው ሐገር ተንቆ። ባይተዋር ከመሆን በማታውቀው ሐገር፣ ያገሬ ልጅ ይሻላል ከወንዝህ ያገሬ ልጅ ጎመን በልቶ ማደር። ያገሬ ልጅ ይሻላል ከወንዝህ ያገሬ ልጅ ጎመን በልቶ ማደር። አትናፍቀውም ወይ የኔ ዓለም አንተዬ ወንዝ ያፈራውን፣ ያኔ በልጅነት የኔ ዓለም አንተዬ የምንበላውን። የማሽላው ጥንቅሽ አንተዬ የኔ ዓለም የስንዴው እንኩቶ፣ የሸንኮራ አገዳው የኔ ዓለም አንተዬ ይረሳሀል ከቶ። ተው ደማም ተው ደማም፣ ተው ደማም ተው ደማም፣ ተው ደማም ተው ደማም፣ እያማሩ መዋብ ከሐገር በላይ የለም። ተው ደማም ተው ደማም፣ ተው ደማም ተው ደማም፣ ተው ደማም ተው ደማም፣ እያማሩ መዋብ ከሐገር በላይ የለም።
@tadessehailgiorges5826
@tadessehailgiorges5826 10 дней назад
በይ ልሰናበትሽ ከዘፋኙ ሌላ ሳክስ ተጫዋቹ ለዘፈኑ ዘላለማዊ መሆን we thanks them
@Guademar
@Guademar 11 дней назад
Greatest Ethiopians
@baheramen267
@baheramen267 12 дней назад
በጣም ይቅርታ ስለ ብርቅ ነህ ኡርጋ የማቃትን ትንሽ መረጃ እና ዘፈኑን ከረጅም አመታት በኋላ በመስማት የተሰማኝን አስተያየትና ይሄንን የማይጠገብ የሙዚቃ ማዕድ እያቀረቡ መንፈሳችንን የሚመግቡትን የዕድሜ መስታወት ቅን አቅራቢዋች አመስግኜ ነበር ሆኖም ግን ከሳምንት በኋላ ድጋሚ ዘፈኑን ስሰማ እግረመንገድ እኔ በፃፍኩት መረጃ እና አስተያየት ላይ ምን ምላሽ ተፅፎ እንደሆነ ለማየት ስገባ በጣም ደስ የሚሉ ተጨማሪ መረጃዎችን በማግኘት ለዚህ ነው መግቢያዬ ላይ በጣም ይቅርታ ያልኩት ምክንያቱም ይሄንን የመሰለ መረጃ ሳምንቱን ሙሉ ባለማየቴ ነው ስለዚህ የእድሜ መስታወት አቅራቢን እንዲሁም አስናቀ(ች) ሀብታሙ እና ፍስሀ ሲራክን ስለ አርቲስት ብርቅ ነህ ኡርጋ ላቀበላችሁን ውብ የሆኑ ተጨማሪ መረጃዎች እጅግ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ በተለይ ደግሞ አስናቀ(ች) በረሀ ነው ቤቴ ስለሚለው ዘፈን የተፃፈውን ሳነብ እኔም በትዝታ ፈረስ ወደኋላ ገስግሼ ስበረብር አርቲስት ብርቅነህ ኡርጋን ከነ ብረት ቆቡ መሳሪያውን አንግቶ በቴሌቪዥን ሲዘፍን ያየሁትን እንዳስታውስ ስላረገኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ መልካም አዲስ አመት ቸር አይለፋችሁ ክፉ አይግጠማችሁ። እግዚያብሄር ሀገራችን ኢትዮጵያን በምህረቱ እና እና በበረከት ይጎብኛት!!! አሜን
@edimemestewate755
@edimemestewate755 12 дней назад
መልካም አዲስ ዓመት። ስለ ውብ አስተያየትህ(ሽ)፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብ አመሠግናለሁ። የከርሞ ሰው ይበለን። አሜን። መልካም ቀን ከከበረ ሠላምታ ጋር።
@baheramen267
@baheramen267 11 дней назад
አሜን ለሁላችን ይሁን።
@solomonzac5510
@solomonzac5510 14 дней назад
Well done brother you what a wonderful job you are doing thanks again. I am waiting once day you may find Kennedy mengesha Sinbt full Album 3:25 ❤
@edimemestewate755
@edimemestewate755 14 дней назад
I am afraid I don't have the album you mentioned. I am sorry to disappoint you. Thank you for your comment. Have a good day.
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 14 дней назад
በጣም ምርጥ ለሆነ ስራዎች ታርጉት ጥሩ ድምፅ ኣያለህ ደሞ 🌇🌇🏙️🏙️☀️⛰️❤🎉
@BezaHaylu-l1b
@BezaHaylu-l1b 14 дней назад
ከልቡ ሙዚቃ❤❤❤❤
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 14 дней назад
ይህን ዜማና ድምፅ ስሰማ የበአል መንፈስ ሽው ያልብኛል። እናቴ ጠላውን ስትቀዳልኝ፣ የዶሮ ወጡን ከኪችን ስታመጣ፣ መላ ቤተሰብ ተስብስበን......ስንቱ ይታወሳል። ዳግም ላይገኝ ግዜ እየከነፈ ከዚህ ደርሰናል።
@aalkindi8959
@aalkindi8959 15 дней назад
😍💕💘😍
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 15 дней назад
ምርጥ ሆነ ስራዎች ታርግት ጥሩ ድምፅ ኣያለሽ ደሞ 🌇🌇🏙️🏙️⛰️❤🎉
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 15 дней назад
በጣም ምርጥ ለሆነ ስራዎች ጥሩ ድምፅ ኣያለሽ ደሞ 🌇🌇🌇🌇🏙️🏙️🏙️🏙️⛰️❤🎉
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@tirusew
@tirusew 15 дней назад
Never heard the second music, thanks for the upload
@edimemestewate755
@edimemestewate755 15 дней назад
Thank you as well. Have a good day.
@eliasbekele580
@eliasbekele580 16 дней назад
Temanshe YEmgerme zfne naw