Тёмный
ተረከ መጽሃፍት
ተረከ መጽሃፍት
ተረከ መጽሃፍት
Подписаться
በዚህ ቻነል የተመረጡ የአማርኛ አጫጭር ድርሰቶችንና የወግ ትረካዎችን እናቀርባለን። ስራችንን ከወደዱት ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
Комментарии
@afrodan70
@afrodan70 22 минуты назад
Weshete
@teklumark4122
@teklumark4122 2 часа назад
መንጌ በካሣ ከበደ አማካኝነት ከኦሣማ ቢንላደን ጋር ሲስማማ ነበረ: : ንጉሡን በዚህ ደረጃ መቃወም አገር ከመውደድ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም::
@Tesfay-w3u
@Tesfay-w3u 16 часов назад
የኣመለካከት ባሮች ምንም ቢሉ ፋሽሽቶችን የምንሰማበት ጀሮ የለንም!!!!!
@AAGTOSS
@AAGTOSS 18 часов назад
ሰው በሽምግልና ግዜ ይህን ያህል ይዋሻል ?? Loser and his excuses 😂
@AAGTOSS
@AAGTOSS 20 часов назад
Mengistu is criminal. He killed thousand. When Shabia approched Addis Ababa, he run away to save hia life. Great cowardness.
@wedishire2620
@wedishire2620 День назад
ጀግናዉ ጀነራል ዓንዶም እንደ አበባዉ ህዝቡን ኢንዲበላ ከንቶ ጠብቃቹ ነበር አሁን አትቀባጥሩ ሽንፈታቹን ዋጥ አርጉ ታሪክ አልቦ የኢትዬጲያ መሪዎች
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 3 дня назад
This is a very interesting story! I learned how the previous leaders were fair to their people and believed God blessed them with their power.
@dawit9686
@dawit9686 4 дня назад
ቂጣችሁን ብለን አሰብን እናስመልሳለን።one Love Ethiopia.Asseb Belongs To Ethiopia
@WerkneshEndale
@WerkneshEndale 4 дня назад
😢
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 5 дней назад
King Haile selasie was a good leader, but I am always wondering what did he do to Menelik family? Haile selasie was very cruel and killed all of them beyond their visibility
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 3 дня назад
Not True
@amensisa3648
@amensisa3648 7 дней назад
Ras Mekonnen ye Ethiopia Jegnaw bezu yaltenegerachew ye Hager balewleta neberu
@destaz2312
@destaz2312 9 дней назад
Guad Mengistu idimewot yirzem ❤
@alemdamte9918
@alemdamte9918 9 дней назад
ጃኑሄ አይባልም ።ጃንሆይ ነው
@henokbelay5622
@henokbelay5622 10 дней назад
አፈር አባታቸው ይብሉ እስከ አሁን ድረስ በ ዓካል የማላቀውን ነ. ግን የስሙ የምጣራውን ወላጅ አባቴን አሳተውኛል
@SohelpuajHokamzoat
@SohelpuajHokamzoat 11 дней назад
Johnson Kenneth Jackson Linda Clark Linda
@HabenTekea_A
@HabenTekea_A 11 дней назад
Asmera yelem bahr yelem
@HabenTekea_A
@HabenTekea_A 11 дней назад
😂😂😂
@ReyanAbera
@ReyanAbera 12 дней назад
እውነት ይሆን ውሸት እግዚአብሔር ይፍረድ
@GenetAbraha-ho3uv
@GenetAbraha-ho3uv 13 дней назад
yale tornet menor aychulum ye eithriopa meriwoch 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@dailyairdrop7
@dailyairdrop7 15 дней назад
Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🙌
@Adilahmed-b6i
@Adilahmed-b6i 15 дней назад
ስንት ኢትዮጲያዊያን ያለቁበት ጦርነት በነመለስ ስህተት።
@LuisJames-l7c
@LuisJames-l7c 16 дней назад
Brown Angela Moore Donna Rodriguez James
@DawitGirma-k8e
@DawitGirma-k8e 16 дней назад
ይሄንን ሁሉ እልቂት ያመጣው ኢትዮጵያን ጠሉ ወያኔ ሆነ ብሎ የውጊያ እስትራቴጂዎችን በማበላሸት ወጣቶችን ለከፍተኛ እልቂት በመዳረግ ሀገራዊ እና ማህበረሰባዊ ቀውስን በመፍጠር የስልጣን ወንበሩን ለማራዘም የተጠቀመበት አንደኛው መንገድ ነው;ጊዜ ደጉ የነዛ ሁሉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ደም ጊዜዋን ጠብቃ ፈረደችና እራሱ ወያኔ በጥቅምት 24,2013 ዓ.ም በከፈተው ጦርነት የራሱን ተዋጊዎች ጨምሮ እስከ 1.5 ሚልዮን የትግራይ ህዝብን አስጨረሰ:የዘመናችን ናዚ ህወሃት ወያኔ ነው:የእጁን አግኝቶ መቀመጡም ደስ ይላል።
@picolomedia5365
@picolomedia5365 16 дней назад
Kechalk bedenb adrgeh tarikun teyik RU-vid lay kemechanh befit
@selemuntekie3043
@selemuntekie3043 16 дней назад
Yeh yeminager talew, man now, le Eritrea mesak now,
@bestrong1237
@bestrong1237 16 дней назад
በጣም ትክክለኛ እና ሚዛናዊ ታሪክ ነው፡፡ መንግስቱ አራተኛ ክፍለጦር ከገባበት ቀን ጀምሮ ዋናውን ሥልጣን እስኪቆጣጠር ድረስ ለመግደል አቅዶ እና ገዳይ ቡድኖችን በስውር እያደራጀ ነው ፡፡ በአንጻሩ ሌሎቹ ሁሉ ጓደኛቸውን የመግደል ቀርቶ ልገደል እችላለሁ የሚል ስጋት እንኳን አልነበራቸውም ፡፡ ትኩረታቸው ሁሉ የተሸከሙት የአገር እና የህዝብ ጉዳይ ላይ ነበር፡፡ ነፍሰበላው መንግስቱ ደግሞ ራሱን በህዝብ ልብ ውስጥ የመክተት እና ገኖ መታየት ከዚያም ወደ ቋመጠለት ዙፋን ላይ ቂብ ማለት ነበር፡፡ የዋሃን ክፉ ሳያስቡ, የተደገሰላቸውንም ሳይጠረጥሩ በማዕረግ ሆነ በዕውቀት በሚበልጡት ሻለቃ ታረዱ! ከዚህ የከፋው አሳዛኙ ነገር ደግሞ አገሪቷን ለከፍተኛ ውድቀት እና ውርደት ዳርጓት ለወያኔ እና ለሻቢያ አስረክቦ መፈርጠጡ ነው፡፡ ኮሎኔል አጥናፉ ነፍስህ በሰላም ትረፍ፡፡
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 17 дней назад
😢😢😢😢😢
@ToufikSeid
@ToufikSeid 17 дней назад
አይ ኤርትሮች አሁንም ቀኘ ተገስታችሁል እካ አትርሱ አሁንም በኢሳያስር ናቹ
@IndiaShaffer-i9c
@IndiaShaffer-i9c 17 дней назад
Justice Course
@SemereKidane-dl4ep
@SemereKidane-dl4ep 17 дней назад
Rrrrrr
@ST-rd5dj
@ST-rd5dj 17 дней назад
In summary , never touch Eritrea or Eritrean people, or you will regret your decision sooner or later. The fake TPLF so-called elite leaderships and fake generals think they can defeat Eritreans, but look what happen to them now. Let's work for peace, progress and prosperity otherwise the end result are to finish each other, the cycle will never end my African people and the Western will not stop their evil deeds.
@bereketwubeneh1986
@bereketwubeneh1986 18 дней назад
0.38,,, that poor solder
@SolomonAbera-k1b
@SolomonAbera-k1b 18 дней назад
መሥከረም ሁለት ቀን የጣለው በረዶ የጃኖኼን ጊቢ አደረገው ባዶ።።።።።።
@naliru6096
@naliru6096 19 дней назад
የኤርትራን ትጥቅ ትግል ታሪክ በከፊል የባህር ሃይል በዩትዩብ The History of Eritrean Navy operation fenkl David vs Goliath የሻዕብያን ጀግንነት እዩት እየመረራቹም ቢሆን
@TigistieFessehaie
@TigistieFessehaie 19 дней назад
What a war 😢 the Eritreans are fighteres never give op 💪🏾 long live Eritreanizem ❤🇪🇷
@טסנה
@טסנה 19 дней назад
መለስ ስይጣን ነው ያ ባይሆን ኑሩ ስራው ይህ የሻዕቢያን አካርካሪ መቶ ሻዕቢያም እስካሁን ይጠፋ ነበር ትግራይ ጦርነት አይከስትም ነበር ሚሊዮን ሕዝብ እያልቅም ነበር
@AaA-nq7il
@AaA-nq7il 20 дней назад
🌼💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@berhanugizaw3470
@berhanugizaw3470 20 дней назад
በፆረና ውጊያ ተሳታፊ ነበርኩ የተነገረው ሁሉ ትክክል ነው በሁለተኛው ውግያ በኤርትራ ግዛት ሸሸቢት ወንዝን ተሻግረን በድርድር የሰላም አስከባሪ UN ወታደሮች ገብተው እኛ ወጥተናል ።
@FassFass-r7e
@FassFass-r7e 20 дней назад
ሀይለስላሴ ነብሱን አይማረዉ።የነመለሰ የስመላጰኪወች አባት
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 19 дней назад
ምን አረጉ? ህዝቡ ደስ ብሎት በሰላም ነበር የሚኖረው ።ሌባ፤ዘርህን ነፍሳቸውን አይማረው ፤
@amanualtamrat9301
@amanualtamrat9301 20 дней назад
በእውነት ልትበረታታ ይገባል በጣም ተጠቅሜአለሁ። በጣም 🙏🙏🙏Thank you!!!
@Engineer_Henock
@Engineer_Henock 20 дней назад
Good work
@phun4379
@phun4379 20 дней назад
ከገብሩ አሥራት ዕውነት መጠበቅ እንዴት ነው? የነበረው ዕቅዱ ውስጥ ብቻ ሳይሆንም ዋናው የጦርነቱ ቀስቃሾች እሱና ፈዛዛው ስየ ስለነበሩ ዕውነትን ከነሱ መጠበቅ አይቻልም
@yohannesgebremeskel7368
@yohannesgebremeskel7368 20 дней назад
ዘጠኙ በስልጣን ሽምያ የታወሩና በቀለኞች እና ደደቦች ነበሩ:: በፆረና የተሰበሰቡት እኮ ፃድቃን የገብር ጏደኛ የሰበሰባቸው እና ፃድቃንን ጨምሮ የለየላቸው ደደቦች ናቸው:: እቅዱም ተደብቀው የሰሩትና ለስትራተካዊ ሽንፈት ተዳረግን:: ባድመ ከያዝን በሃላ እንኳን ደደቦቹ በፆረና ኣቋርጠው ኣስመራ ለመግባት ለኣስደንጋጭ ሽንፈት በተለይ የሚድያ ጀነራሉ ፃድቃን ዳረገን:: ገብሩ ከጀነራል በላይ ጀነራል ሆኖ ሊተነትን ሲሞክር ቀጠናው ምን ኣይነት ሰዎች እንደሚፈጥር ከመገረም ባልፈ ምን ማለት ይቻላል?
@Thereislifeafterdeath
@Thereislifeafterdeath 21 день назад
Melese zenawi was the better Leader against the economy and growth of Ethiopia. In diplomatic section as well
@firoohailu1700
@firoohailu1700 21 день назад
Amazing history
@mikel5098
@mikel5098 21 день назад
Mekoskos tarik bezih seat asfelagi ayidelem ahun ke leloch yadegu ageroch amititeh mastemar weyim share madireg
@wondime
@wondime 21 день назад
መጀመሪያ በሰላም ሞቶ ከነበረ ከፅፈት ቤቱ ወለል ስር ቆፍሮ መቅበር ለምን አስፈለገ? ይህን የፈጠራ ቱሪናፋችሁን አንሱ:: ሀይለስላሴ ተገሏል ምድሪቱን በሀፍረት ተሰናብተዋል አምላክ በመባል የልዑል ቀናተኛውን ቅዱስ ክብር ስለተገዳደረ, ህዝብ በረሀብ እየረገፈ ለርሱ የንግስና መንበር ዉርደት ስለነበር ይህንን ለመሸፈን ስለሞከረ:: ልብሱን ቀዶ ትቢያ ላይ ተቀምጦ አምላክን መለመን ሲገባው ልቡ ስላበጠች በውርደት ተሰናብቶአል:: ይሄ የሀሺሽ አምላክ::
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 21 день назад
ዐተ ጭራቅ ነፍሠ በላ ዐንተ ንጉሡ ላይ በሠራኸው ግፍ ነው ዒትዮጵያ መልካም ጥሩ መንግሥት ዐጥታ ዕሥካሁንም የቆየችው ዘርህ የተረገመ ይሁን ዐትባረክ ዘር ዐይውጣልህ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 21 день назад
ዐፈር ድሜ ብላ ዐተ ዐህያ ዐንተን ነበር ሽንት ቤት ውሥጥ መቅበር ዐላህ ለሀገርህ ዐያብቃህ ዐንተ ግፈኛ
@fikadukedan3421
@fikadukedan3421 22 дня назад
Kkkkkkkk wey gud entay yebel alo ezi kernaf kulom temharo nay sheabiya km zeneberu afeleten diu kkkkkk