Тёмный
ዋልያ ቲዩብ Walia Tube
ዋልያ ቲዩብ Walia Tube
ዋልያ ቲዩብ Walia Tube
Подписаться
ዋልያ ቲዩብ ወይም ፖድካስት (Podcast) አስገራሚ የስፖርት እውነታዎች እና መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነዉ፡፡
Walia Tube or Podcast is a home whereby amazing and uplifting sports news, facts and information as well as biographies, and current sport affairs will be narrated and presented to you all. All of the facts and information that will be shared with you in this platform is nothing but credible and reliable as we value that more than anything else.#ethiopianews
Комментарии
@workjoozil
@workjoozil 4 месяца назад
Wowww Thank you 👍👍👍👍❤️♥️♥️
@arsenalforever7
@arsenalforever7 4 месяца назад
አርሴናል አቻ እንኳን ከወጣ ጥሩ ውጤት ነው።
@helenkebede2138
@helenkebede2138 4 месяца назад
ገራሚ እይታ ነህ ያለህ ፡፡የአርሰናል የመከላከል አቅም የሚፈተንበት ጨዋታ ሳሊባ ከሀላንድ ይታያል፡፡
@alemitumukinint7334
@alemitumukinint7334 4 месяца назад
አሪፍ ትንታኔ ነው ግን እሁድ አርሰናል በሲቲ ከተሸነፈ ያበቃለታል፡፡ ሞመንተሙንም ያጣል፡፡ አርሰናል የዋንጫ ቡድን መሆኑ የሚፈተንበት ጨዋታም ነው፡፡
@user-df7wb4ol5q
@user-df7wb4ol5q 4 месяца назад
Lichim azgigbeken astekikel
@appleus5071
@appleus5071 10 месяцев назад
ሲያስጠላ አቀራረብህ😤😤😤
@abdu1744
@abdu1744 Год назад
ፉፎና ሳይሆን ፎፍና
@abdu1744
@abdu1744 Год назад
መካሊስተር ሳይሆን ማካሊስተር
@emanetyounis6836
@emanetyounis6836 Год назад
ሠላም ሠላም እሙ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ እስፖርት አፈቃሪ ስለሆንኩኝ ተመችቶኛል በጣም አሪፊ ቨዲዮ ነው በርቺ ለሳለፍነው መልካም ጊዜ አመሰግናለሁ
@helenkebede2138
@helenkebede2138 Год назад
Walia Podcast I do not Know about you but I feel today our National team is going to lose. Guinie is a strong team and our team is facing them with lots injured players. They are going to miss Abubekirr Nassir.
@alemitumukinint7334
@alemitumukinint7334 Год назад
ዋሊያ ፖድካስት ገራሚ ናችሁ፡፡ ዛሬ ጊኒን ለሚገጥመው ቡድናችን መልካም እድል
@habtamuoluma9336
@habtamuoluma9336 Год назад
Hi
@helenkebede2138
@helenkebede2138 Год назад
አሪፍ አቀራረብ ነው፡፡
@ebrahim806
@ebrahim806 Год назад
Yemetk neger neh demesek Arif new gen tenetanek yezegal 👎
@sisayknohamin275
@sisayknohamin275 Год назад
እኔምለው ስለ እግር ኳስ ምንም እውቀት ሳይኖራችሁ ለምን ዘገባ ወደ መስራት ትገባላችሁ? ኤቨርተን አርሰናልን ማሸነፉ ሀቅ ቢሆንም እንኳን ከወራጅ ቀጠናው ሊወጣ ይቅርና አሁን ባለው ነጥብ መሰረት ወደ ታች ከሚወርዱ 3 ክለቦች አንዱ ነው በ18 ነጥብ 18ኛ ደረጃ በመያዝ
@arsenalforever7
@arsenalforever7 Год назад
BDouble pivot ke partey gar jorginon machawt ychelal arteta
@babykid9537
@babykid9537 Год назад
Mnm sayasfrmu kmkrt yshalal lgizewm bihon esun myaz
@waliatubefootball
@waliatubefootball Год назад
ክቡራን ተከታታዮቻችን የአርሰናሉን ኒኪታን ስሙን ስንዘግብ ተከላካይ ብለን የጠራነው ከሰአት እና ሩጫ አንጻር በስህተት ስለሆነ በታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ ሁላችንም እንደምናውቀው ኒኪታ የአርሰናል አጥቂ ሲሆን ጋብሪየል ጄሱስን ተክቶ እየተጫወተም እንደሆነ ይታወቃል፡፡
@hiwothiweab6109
@hiwothiweab6109 Год назад
Manchester yashenfal......sle Fernandez ysera bedenb
@obsaabdi4001
@obsaabdi4001 Год назад
Shashe afer yibelal oke
@babykid9537
@babykid9537 Год назад
አርሰናል የግድ ማሸነፍ አለበት።
@ShewaKebede
@ShewaKebede Год назад
ስለ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አንዳንድ ነገር በሉን፡፡ ምነው በተሳተፈበት ውድድር ሁሉ በጊዜ ይሰናበታል፡፡ ቄጤማ እግር ሁላ ፡፡ ከበሮ በሰው እጅ ሲይዙት ያምራል ሲይዙት ግን ያደናግራል የተባለው ለነዚህ አይደል፡፡
@BirtukanRoba
@BirtukanRoba Год назад
ሙድሪክን በማቅረብህ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ ገራሚ ታሪክ ነው ያለው፡፡
@helenkebede2138
@helenkebede2138 Год назад
Walia Podcast you keep amazing us every time. You have been shinning for the past one year. Keep doing what you are doing.
@alemitumukinint7334
@alemitumukinint7334 Год назад
ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ለዛ ጠቃሚ መረጃዎች፡፡ ዋሊያ ፖድካስት አንደኛ፡፡
@ahmedyassin1390
@ahmedyassin1390 Год назад
ኧረ ድምፅህ ይዘጋል።ቀይር ሌላ ስራ ፈልግ
@arsenalforever7
@arsenalforever7 Год назад
ሰበር ዜና....አርሰናል ሙድሪክን ማስፈረም ባይችል የብራይተኑን ትሮሳንድ ለማስፈረም ተስማምቷል። የዛሬ ዜና ነው።
@biruk7221
@biruk7221 Год назад
ኤጭ
@helenkebede2138
@helenkebede2138 Год назад
Walia Podcast exceptional in detail, analysis, graphics and fact . Forget the rest that bullshit you.. Noise is Noise its plenty all over the web and the airwaves. Real is rare.
@alemitumukinint7334
@alemitumukinint7334 Год назад
ዋሊያ የኛ በርቱ፡፡ በተረፈ የአርጀንቲናውን ድል አስቀድማችሁ የተነተናቹሁበት የምን ጊዜም ቤስት ነበር፡፡ ቁማሩንም በልተንበታል፡፡ በዚሁ ይቀጥል ዋሊያ ፡፡ የጎረቤት ቡድን ስልሆነ ነው እዚህ መተው አንዳንድ ቁራዎች የሚጮሁት፡፡
@babykid9537
@babykid9537 Год назад
ማርቲኔሊ 💪💪💪
@davidsajin4771
@davidsajin4771 Год назад
abet dimst minew mirkana lay niberish
@arsenalforever7
@arsenalforever7 Год назад
ምርጥ መረጃ ሰጪ ጥንቅር ነው 💯
@Alaz1235
@Alaz1235 Год назад
ምን ዓይነት አቀራረብ ነው 🤔🧐🐺😡
@ETENESH
@ETENESH Год назад
ሰላም ሰላም ዉድ እና የተከበራቹሁየሃገራ ልጅች እንኳን በሰላም መጣችሁ ብያሎዉ ዋዉ ዋዉ በጣም አሪፍ ነው
@hope2633cu
@hope2633cu Год назад
Waliaaaaaaaaa 😎😎😎😎😎😎
@godeliyasegzibertalaqnw3499
France yemechersha fitsum qitat yetesetewu sihitet nw ye France na Argentina techawach huletum neber ejachewu yenekawu
@user-xs8pk7rp2p
@user-xs8pk7rp2p Год назад
በቀሪወችሽ ደምሪኝ
@user-yf1gg7of1z
@user-yf1gg7of1z Год назад
4
@wanostemesgen5098
@wanostemesgen5098 Год назад
በርች
@lidyalove5045
@lidyalove5045 Год назад
በርች
@MEREM-GOJAMW
@MEREM-GOJAMW Год назад
አሠላም አለይኩም ያማረ ቆይታነው እሮህማን
@habibaalhabiba9094
@habibaalhabiba9094 Год назад
ሰብስክይ ሰብስክራብ
@habibaalhabiba9094
@habibaalhabiba9094 Год назад
ሰብስክራብ ያርጉ
@saadakader
@saadakader Год назад
ሰላምሰላም👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🍓🍊🍏🍒🍉🍎🍏🍊🍉🍎🍓🍓🍓🍓🍓🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
@babykid9537
@babykid9537 Год назад
Antony...ገራሚ ነው ታሪኩ። Richarlson ይሰራ። በአለም ዋንጫ ምርጥ ጊዜን እያሳለፈ ነውና።
@getacheweshetu-co6ep
@getacheweshetu-co6ep Год назад
Antony z Great😍😍😍
@ETENESH
@ETENESH Год назад
ሰላም ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መ ጠሽ ሰላም ፍቅር አድናንት ለሀገራችን ይመልስልን አሜን በጣም አሪፍ እናደስ የሚል ዉይይት ነበር እናመሰግናልን እኛንም ፋጣርበስዴት የን በሰላም ለሃገራችን ይብን