Тёмный
Aisha & Yasin Tube
Aisha & Yasin Tube
Aisha & Yasin Tube
Подписаться
የቻናላችን ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን እንኮን የቻናላችን ቤተሰብ ሆናችሁ በጣም እንወዳችሃለን እናከብራቹሃለን ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ቤተሰብ ስለሁናችሁ እናመሰግናለን በዚህ ቻናላችን የተለያየ ጠቃሚ አስተማሪ የሆነ ሀሳቦችን ታገኛላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብን አንድትመሰርቱ ምክኒያት ለመሆን እንጥራለን ኢንሻ አላህ

Dear Ethiopians, how are you all over the world? First of all, please be a follower of my channel. I thank you from the bottom of my heart. For those of you who are new, I am greeting you. The work you do on Zeleh Channel is fun and funny, and it is our serious learning center. I respectfully request that you subscribe and encourage me.
Комментарии
@-RehimaTube
@-RehimaTube Час назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እደውም ቢቸኛ ይሻላል ከመናፈር ይሻላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፈቅርማ ሁሉም የሠውልጂ ያቃል
@user-lg3dy7yr4c
@user-lg3dy7yr4c Час назад
አሰላምአለኩምለኔብሸኛማለትከስልምናስራርቅጅብኛአይደለንአልሀምዱሊላእስልምልባሽንቁርአንየልብጋደኛከርግሽብሸኛአትባይም🎉🎉
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 3 часа назад
በትክክል በርች የኔውድድድድ❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@user-tr6fk7mo8i
@user-tr6fk7mo8i 3 часа назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አድሰው እያወቀም ይተዋል አለማወቅ ሣይሆን ነገሮችን በእርጋታ ስሚያይነው🎉🎉🎉
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 5 часов назад
አሰላሙ አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ የያሲኖ ንግስት ደሰየሚል ቆይታ በርችልኝ
@usluyoneysreiswxzvhypgh
@usluyoneysreiswxzvhypgh 7 часов назад
Assalamunaleyküm masallah very beautiful cehanel 🎉🎉l am here 🎉🎉
@samiryoutube7115
@samiryoutube7115 12 часов назад
🔹የነብዩን ሱና በቢድዐ የተካ፡ ሹብሀ የሚረጭ ሥሜቱን ሊያረካ፡ ሁሌ የሚጮኸው ሥለፖለቲካ፡ 🔹ሀያሉን ፈጣሪ አሏህን ያመፀ፡ ሱናን እየተወ ቢድዐን የቀረፀ፡ እንድህ አይነቱ ሰው እንዴት ይሆንሻል?! የሱናዋን ወጣት እንዴት ያገባሻ
@emantube201
@emantube201 13 часов назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም እህታቺን ትክክል እህት ከዉሸታም ጓደኛ ከመያዝ ብቸኝነት ይሻላል አብሽሪ ማማየ🌹🌹🌹✅
@user-ji6ss1cz9m
@user-ji6ss1cz9m 13 часов назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውው በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገረችንንን ይሁንን🎉🎉🎉👍👍👍
@tube-jy9lw
@tube-jy9lw 13 часов назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልልኝ ውደ ቆይታችን ደስ ይል ነበር ልክ ነው ግን ብዙ እውነተኛ አለ ብቸኝነትን አይመኙ❤
@user-oz8pl8rc9i
@user-oz8pl8rc9i 14 часов назад
አስላምአልኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን አኢሻየእንኮን ደህና መጣሺ እንደትነሺልኝ ስላማችሁ ይብዛውዲ የሀገሬልጆች❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AnwarMusa-fi9wt
@AnwarMusa-fi9wt 15 часов назад
ማሻ አላህ ሚገርም ጥብሰ ነው
@Mitiku34
@Mitiku34 16 часов назад
አሪፍ 🎉
@zeharatube2
@zeharatube2 17 часов назад
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ ሳህ እውነት ነው የማይሆኑ ሰዎች ጋር ከመኖር ብቸኝነት ይሻላል ከላይ የወደዱ መስለው በውስጣቸው መጥፎ የሚያስቡ ውሸታሞች አሉ ከደነዚህ አይነቶች አላህ ይጠብቀን አሪፍ ቆይታ ነበረን በርች❤
@Fetah90
@Fetah90 18 часов назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ እውነት ነው አንዳን ሰዎች እደዛ ያስባሉ ነገር ግን ሰው ጤና ከሆነ ሉሁም በራሱ ግዜ ይሆናል አሪፍ እና ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ🎉🎉
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 18 часов назад
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ትክክክል የወሸት ጓደኝነት ቢግበሰበስ ምን ያደረጋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 19 часов назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በነገራቺነ ላይ ብቼኛ የሚለው ቃል በብዙ መንገድ መተርጎም ይቻላል ፣አልሀምዱሊላህ ብቼኛ ማለት የአላህን መንገድ የማይከተል ተቅዋ የሌለው በእርግጥም ብቼኛ ነው የሰውልጅ የሚሆነውን ሳያገኝ ሲቀር ብቼኛ የሚለወን ቃል ይጠቀማል እሱ አይደለም የሚሆነውነ እስከሚያገኝ ድረስ አላህ አለውና
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 20 часов назад
አሰላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ብቸኛ ማለት ፍቅር አለመያዝ አደለም ብቸኛ የሚባለው ሀሳቡን የሚጋራው ቤተሰብ የሚያማክረው ዘመድ ሳይኖረው ነው እከሌ ብቸኛ ማለት የምንችለውጂ ያለትዳር ዝሙትን በመስራት ጎደኛ ፍቅረኛ ሰለያዘ ሰው አለው አንለውም
@hayat2583
@hayat2583 20 часов назад
አስላመ አይላኩም ውራህመርቱ ወበርካት አርፍ ቆይት ነው በርች እህት🎉🎉🎉
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 21 час назад
እግዚአብሔርን ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት ነው ብርች ግብዝንሽ ብሮች
@tamimaTube2
@tamimaTube2 21 час назад
አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለምወልሸ እህታቺን እንኳን በሰለም መጣሸ በጣምአሪፍቆየታነበር አብሺሪ በርቺወዴ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gm7ij6ud7b
@user-gm7ij6ud7b 22 часа назад
ሰላም ሠላምሽ ይብዛልኝ አንሻየ እርዕስሽ በትክክል ብቻውን ያለሰው ፍቅር አያቅምማለት ሳይሆን የውሸት ኑሮስለማይወድነው
@RamiTube-ox6xn
@RamiTube-ox6xn 22 часа назад
ኡነትነው ወዴ ሀቂቃ ብዙ ነገር እንባላለን ቤተሰብ ያጣን ጎደኛ ያጣን ባል ያጠን የሚመስላቸው ብዙ ሰውች አሉ ግን እደዛ አደለም ከሰው አጣር አዳዴ ብቸኝነት በጣም ትልቅ እረፈት ነው ብየነው የማስበው በረች
@Feathay108
@Feathay108 22 часа назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ደህና መጠመ አይሻየ ውደ እውነት ብለሻል አሪፍ እና አስተማሪ ርእስ ነው እናመሰግናለን በርችልኝ ውደ🎉🎉
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 22 часа назад
አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረካትሁ አይሾ አንድ ሠው ብቸኛ ሆነ ማለት አንችልም ምክንያቱም የሠውጋደኛ ባይኖረውም አላህህ አላቸውውው ማማማየ❤❤❤❤❤❤
@user-un7th6pp9t
@user-un7th6pp9t 23 часа назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላምናሽ ወይ ውድ አንደሰው ብቸኝነው ስንንል ሰልፍቅር አያቅምማለትነው አወ ትክክክል ውድ ጥር እርእስነው የዘሽ የመጣሽው።
@user-ji6ss1cz9m
@user-ji6ss1cz9m День назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም አስተመሪ ርእስ ነበር በርቺ ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገረችንንን ይሁንንንን🎉🎉🎉👍👍👍👍
@user-wp4xw8ff2n
@user-wp4xw8ff2n День назад
አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ለበረካትሁ እህቴ እንኮን ሠላም መጣሽ አህለን ወሣህለን ውድ ቆጆቆይታነው በርች ሀሪፍነው ቡዙእንጠብቃለን ኡሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@FawazAlshry
@FawazAlshry День назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴ በርች እኮንመጣሽ ሀሪፍቆይታነበር🎉🎉🎉❤❤
@KalidMohammed-zm1yy
@KalidMohammed-zm1yy День назад
በርች እህታችን
@meditube8585
@meditube8585 2 дня назад
አሠላሟአይኩም ወራህመቱላሃ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን
@zafran-A-tube
@zafran-A-tube 2 дня назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህሌን አይሻየ እንኳን በሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር
@FatumaAmede
@FatumaAmede 3 дня назад
አሠላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቴሁ አህለን አህት እኳን ዴና መጣሽ በርችልኚ አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችንን ሠላም ያርግልን❤❤❤❤🎉
@zuzutube8614
@zuzutube8614 3 дня назад
አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አለህን እንኳንስላም መጣሽ ወደ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር ማሻአላህ ሀገራችንንም ስለምፍቅር አንድነት ይኑር በርችልኝ ጉዞወድፊት ወበት ሲለካበሂጂብነው
@HarmongethunArsm
@HarmongethunArsm 3 дня назад
Hi salem nshi naken manshi mari danetni nashi manatees barjilni gabjai yane konojooo mashiami mari shipping nagame
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 3 дня назад
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን አዩሽ ዋዉ በጣምአሪፍቆይታነዉ በርች
@seadasedi799
@seadasedi799 4 дня назад
Aselamalikume wrahemtulahe wbrkatu arefi koyeta nbri 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GetuGetu-bw1ls
@GetuGetu-bw1ls 4 дня назад
እግዝያብሕር ይመሥገን ሠላም ለዚ ቤት ሠላም ለሀገራችን እዉነት ነዉ የተማላ ዉበት የለም ከዉበት ይልቅ እግዝያብሕር መልካም ልብ ያድለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-vp1jg
@Tube-vp1jg 4 дня назад
አሠላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱ አህለን ውድየሀገሬልጆች እደረናችሀለሰላማችሁይብዛ አሪፍቆይታነበረኝ በርቺ😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@astertube7
@astertube7 4 дня назад
Bagaa Nagaa dhaan dhufutee wowow barumusaa barbachisadhaa dhaa dhufee❤❤❤❤❤
@OMUOmarYouTube
@OMUOmarYouTube 4 дня назад
አሰለም አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ እህተችን ኡከን ደነ መጥሽ ውድ የገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለመቹን የብዘልኝ አርፊ ቆይተ ነበር በርቺ🎉🎉🎉🎉
@MansurKorma2
@MansurKorma2 4 дня назад
አሰለምሙ አለይኩምዎረመቱለህ ሰለም ነሽ እህተችን መሸአለሀ ተበረከለ አለው ይጨምርልሽ ከመጥፎነገር አለው የጠበረቅሸረ
@user-un7th6pp9t
@user-un7th6pp9t 4 дня назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላምነው ውድ እንካን ሰላምመጣሽ እህቴ አህለን ብያለሁ ሰላምፍቅር አንድነት ለሀገራችንንን ይሁን ኢንሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@user-xp6qb4pk2g
@user-xp6qb4pk2g 4 дня назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ አህለንወድ ሀራፍቆይታነበርበርች አላህሀገራችን ሰላምያደረግልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Aisha-to5ug
@Aisha-to5ug 4 дня назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ አይሻየ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ሰላም ያድርግልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች ውዴ❤
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 4 дня назад
አህለን ውድ ሰላም ሰላም በርች ውድ ስደት ትምህርት ቤት ነው ብዙ ያስተምራልሰላም ፍቅር እድገት መተሳሰ❤❤❤
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 4 дня назад
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “ዲን መመካከር ነው። ለማን ነው? የምንመካከከረው በማለት ሶሓቦች ረሱልን (ﷺ) ጠየቁ። ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለው መለሱ፡‐ ለአላህ፣ ለመጽሃፉ፣ ለመልእክተኛው፣ ለሙስሊሙ መሪዎች እና ለአጠቃላይ ሙስሊሙ ነው።” 📚 አስተላላፊው ተሚም ኢብን አውስ አድ-ዳርይ ሲሆን ሀዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል: 55
4 дня назад
ሠላም ለዚህ ቤት እንዴት አላቹህ አይሻዬ እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር ለሀገራቸን ሰላሙን ለህዝባቸን ፍቅር አንድነቱን ያምጣልን በጣም ጥሩ እና አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን
@mahimahi-nz5ei
@mahimahi-nz5ei 4 дня назад
ሰላም ሰላም እንኮን ደህናመጣሺ አይሻየ አሪፍቆይታነበረን በርችልኝ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@TegestTesfaw
@TegestTesfaw 4 дня назад
ሠላም ሠላምና እንአኳን በሰላም መጣሽ ሠላም ሠላምና እንአኳን በሰላም መጣሽ እግዚአቤሔርይመስገን ሰላም ለአገራችን በጣምራ ሠላም ሠላምና እንአኳን በሰላም መጣሽ ሠላም ሠላምና እንአኳን በሰላም መጣሽ እግዚአቤሔርይመስገን ሰላም ለአገራችን በጣምራ ደስ ይላን እያመሰ ግና በርችልኝ ሰላም ለአገራችን በጣምራ ደስ ይላን እያመሰ ግና በርችልኝ ይላን እያመሰ ግና በርችልኝ ሰላም ለአገራችን በጣምራ ደስ ይላን እያመሰ ግና በርችልኝ🎉