Тёмный
Nor Betoch
Nor Betoch
Nor Betoch
Подписаться
#House #Land #RealEstate # Addis Ababa #Ethiopia #RealEstateAgent #Real Estate Sales #Broker #Realtor #ኮሚሽን #Commission #Agent
በ ብስራተ ገብርኤል ሚሸጡ
2:34
4 месяца назад
Комментарии
@avi_king301
@avi_king301 Месяц назад
ምን የጣራና የወለል እያለ እየቆለለ ዋጋውን ባቋራጭ ያሳድገዋል ባታከራይም ቢከራይ ኖሮ ይህን ያህል ያወጣ ነብር ስለዚህ ያከራይ ተከራዩን ይቆልልብሀል በጉልበተኛ ምድር እንዴት ነው የምትገዛው 😢
@avi_king301
@avi_king301 Месяц назад
እና ሰርቶ ሊያስረክብ ነው?
@FasikaZeru
@FasikaZeru Месяц назад
Who is Ermias to talk about real state, he is a lier let him return he took from ppl for access real state
@ffm377
@ffm377 Месяц назад
Tuletula denkoro go to school no body buying.😂first 😢peace no body buying especially diyaspora 😢😂 no buying first peace😢 peace ❤
@NigistSimeneh-tf7ck
@NigistSimeneh-tf7ck Месяц назад
Awo benatacho bet betami bitami yekinesi
@ZewduWorkneh
@ZewduWorkneh Месяц назад
ስልክ ለጥፉልን ስልክ የለም ለመደወል cc
@HdjeHdjeisi
@HdjeHdjeisi 3 месяца назад
0911442785
@lishansesero5169
@lishansesero5169 3 месяца назад
በሠው በላው በተባለው በወያኔ ግዜ አሁን ያሣየው አይነት ቤት ተሠርቶ ያለቀእዛው ግቢ በ 3 ሚሊየን ሠባት መቶ ሺ ነበር የሚሸጠው አሁን በ 38 ሚሊዮን
@KassaMircha
@KassaMircha 3 месяца назад
Good job! Precise and good information.
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 месяца назад
how can you say house in Addis is coming down? it is still expensive. not only that now you have to pay leasing fees, property tax, name transfer fee.
@KalidMohamed-i2q
@KalidMohamed-i2q 3 месяца назад
የመታጠቤያ ቤት አንሰማማም
@Shaklama
@Shaklama 3 месяца назад
ሞት ላብይ 😂😂
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 3 месяца назад
ብር፡የለንም
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 3 месяца назад
ይቀንስ
@ZeynuKamil-qo1bw
@ZeynuKamil-qo1bw 4 месяца назад
ስልክ
@merchaaba
@merchaaba 4 месяца назад
ውሸት ይመስላል
@merchaaba
@merchaaba 4 месяца назад
ግን ስልክ ቁጥር
@merchaaba
@merchaaba 4 месяца назад
Mob. number lak
@merchaaba
@merchaaba 4 месяца назад
mobil number
@norbetoch
@norbetoch 4 месяца назад
947479947
@merchaaba
@merchaaba 4 месяца назад
ደውልነን
@merchaaba
@merchaaba 4 месяца назад
አለ
@beleteadamu6221
@beleteadamu6221 4 месяца назад
😮😮😮😮
@nadernegash827
@nadernegash827 4 месяца назад
65,000,000 ነው ያልከው ድምፅህ በደንብ አይሰማም ከሆነ ወላሂ እርካሽ ነው በርታ ❤️❤️❤️
@danielyeyi9152
@danielyeyi9152 4 месяца назад
unsubscribe
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 4 месяца назад
You have a right not to subscribe but what’s is your reason just curious to know
@Tola-pl2vx
@Tola-pl2vx 4 месяца назад
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@Tola-pl2vx
@Tola-pl2vx 4 месяца назад
እናመሰግናለን በርታ
@Sami-kn7qg
@Sami-kn7qg 4 месяца назад
ለ500 ካሬው 18.000.000 የባንክ ብድር አለው??
@norbetoch
@norbetoch 4 месяца назад
Yelewm
@ከቤጎምላሌ
@ከቤጎምላሌ 4 месяца назад
ጅምር ላይ ያሉት የሚሸጡት በግለሰብ ነው ወይስ በሪልስቴቱ ነው? በሪልስቴቱ ከሆነ ስለአከፋፈሉ መረጃ አንድ ብትለን:: አምሰግናለሁ
@norbetoch
@norbetoch 4 месяца назад
በግልም አሉ
@norbetoch
@norbetoch 4 месяца назад
በሪል እስቴቱ የሆኑት ከድርጅቱ ነው ምትዋዋሉት
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 4 месяца назад
በርካታ ክፍሎች ያለበት በቁጥር ስት ክፍሎች እንዳለው ብትነግረን የተሻለ ነው በርካታ ክፍል ስትል አብረን መቁጠረ ያደክመናል የግል አስታየት ነው
@norbetoch
@norbetoch 4 месяца назад
እሺ
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 4 месяца назад
አንገዛም
@kalkidanmulu5980
@kalkidanmulu5980 4 месяца назад
እኛ እኮ እንደ ድሮ በመሐበር ቢሰጠን መሬት ከዚህ የበለጠ እንሰራለን ዋጋው ተጋነነ
@birhanubel363
@birhanubel363 4 месяца назад
አርባ ሚልዮን እዳ ካለበት እማ ባንኩ ገዝቶታል አትለኝም ቀልደኛ
@norbetoch
@norbetoch 4 месяца назад
ባንክ ያለበት ቤት ከሆነ ቀስ እየተባለ ስለሚከፈል ሚፈልጉ ሰዎች አሉ።
@የሥላሤዎችባሪያ
@የሥላሤዎችባሪያ 4 месяца назад
ያለቀ ባለ94አለህ
@norbetoch
@norbetoch 4 месяца назад
አለ
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 4 месяца назад
Selkbkutrehen restehal ❤ brother
@norbetoch
@norbetoch 4 месяца назад
947479947
@Chawkia
@Chawkia 4 месяца назад
ጠብቅ Mr ደላላ ምናልባት አንተዉ ትገዛዉ ና አቅፈህዉ ትተኛለህ ደላላወችን ከኢትዬ ያጥፋችሁ
@Chawkia
@Chawkia 4 месяца назад
Funny man
@haymanotzeleke8179
@haymanotzeleke8179 4 месяца назад
ይህ ዋጋ የለብ ሳይሆን የማርስ መሆን አለበት ባዶ ቦታ 12 m 20 m 200ካሬ 5 m የሚሸጥበት ሰፈር አለ ከለቡ ምን አላችሁ ካለሙት ሁሉም ይለማል
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 4 месяца назад
አብይ፡እየቀማን፡እያፈናቀለን፡እንዴት፡ይኖራል፡መኖር፡አቃተን
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 4 месяца назад
አረብ፡ሀገር፡የምንሰራ፡ሴቶች፡ደክመን፡የሰራነውን፡አብይ፡አፈረሰብን፡ፍትህ፡አብይ፡ለም፡
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 4 месяца назад
ዘራፊው፡አብይ፡ዘረኛው፡ወንበዴው፡አፈናቃዮ፡አብይ
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 4 месяца назад
አፎ ያለቀ እና ባዶ ብታ ጠይቅልን
@mohammedabdu9591
@mohammedabdu9591 4 месяца назад
94 Kare 10 million birr dres yshetal?
@norbetoch
@norbetoch 4 месяца назад
ደውልልን
@የሥላሤዎችባሪያ
@የሥላሤዎችባሪያ 4 месяца назад
ቫርኔሮ ባለ 94 ያለቀ ካለህ
@norbetoch
@norbetoch 4 месяца назад
@@የሥላሤዎችባሪያ ale dewlulelen
@abdulkadirjuhar8348
@abdulkadirjuhar8348 4 месяца назад
የምታቀርበዉ የቤቶች ዋጋ የወቅቱ ገበያ ሁኔታ ያላገናዘበ ነዉ
@daniboy577
@daniboy577 4 месяца назад
ብር የለም 25ሚሊ ብትልም ገዥ የለም .. mic ደሞ ውጠከው ነው የምታወራው
@beleteadamu6221
@beleteadamu6221 4 месяца назад
እዛ አካባቢ 5ዐዐ ካሬ መሬት 35 m ይገኛል እንደዚህ ለመስራት ሌላ 35 ቢበዛ ባወጣ ነው ከዚህ በፋት 3 ቤት ሠርቻለሁ
@beleteadamu6221
@beleteadamu6221 4 месяца назад
ቤቱን ወድጄዋለሁ ምናልባት 74 m ነው የሚያወጣው
@beleteadamu6221
@beleteadamu6221 4 месяца назад
አንተ በምትለው ዋጋ እዚህ የምኖርበት ሐገር ካናዳ ቶሮንቶ 3 ቤት እገዛበታለሁ
@beleteadamu6221
@beleteadamu6221 4 месяца назад
ቻናልህን አያለሁ ዎጋህ ጊዜውን የጠበቀ አደደለም ምኞት ነው ወይም ሞኚ ከተገኘ ብለህ ነው አይገባኝም
@sintu-u8h
@sintu-u8h 4 месяца назад
የእመቤቴ አምላክ አስብኝ ።
@beleteadamu6221
@beleteadamu6221 4 месяца назад
በጣም ቀልደኛ ደላላ ነው ዎጋ አጥና ቢሊየኖረች ኖሩ በት ሰፈሩን ብለህ ዋጋውን መጨመር እብድት ነው አከሬ ቢሊየነሩን አልገዛውም😂😂
@norbetoch
@norbetoch 4 месяца назад
Sle asteyayetu amesegnalew, gn wagawn marketu ena bale betu nw miwesnew delaloch nachew waga miyawetut milew tilk mis conception nw.
@mezgebuabebe2503
@mezgebuabebe2503 4 месяца назад
I am so sorry, I got your contact info from the description, disregard earlier comment