Тёмный
Hawlet Tube
Hawlet Tube
Hawlet Tube
Подписаться
It is said that the first Ethiopian woman, Munsheed, was a volunteer as well as an inspiration.
Комментарии
@user-zl3oe7uw2b
@user-zl3oe7uw2b 2 часа назад
ማርና እርድ በጣም አሪፍ ነው እኔ ተጠቅሜ ለውጥ በ2 ቀን አይቸበታለሁ
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 3 часа назад
መገንኔ ሚስኪኑ ልቤ አልቻለም😂😂😂
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 5 часов назад
ባሌ የኔ ውድ የኔ ማር እያለ በፁሑፍ እየተጀናጀነ አየሁት ከዚያ ባሌ አይመስለኝ አስጠላኝ ትዳሬን ልፈታ ነው አንድ ልጅ አለን ምን ትመክሪኛለሽ ካውለትየ
@AbebeEndi
@AbebeEndi 12 часов назад
አይሳሙሽምኣ
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 16 часов назад
እረ እህቴ ሁሉም ትክክልነሽ ግን መጨረሻላይ ባልሽው አልስማምም ምክንያቱም ከሄደ ቡሀላ መልሸ ለምን እቀበለዋለሁ ይመጣልስ ብየ ለምን እጠብቀዋለሁ ሲሄድ ሲመጣ ከተከበልኩትማ እደፈለገ እየሄደ ይመጣል ምክንያቱም አትገፋኝም ብሎ ስለሚያስብ ክለዚ አልስማማም በዚ ሀሳብ
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 22 часа назад
እኔም ጉድ ነው የምሰራው ሰልችቶኛል
@Shaklama
@Shaklama 23 часа назад
ጎበዝ በርች ማማዬ
@HayatnuriHayatnuri
@HayatnuriHayatnuri День назад
Allah ythenuln😢
@sohelsrabon1319
@sohelsrabon1319 День назад
❤❤❤❤❤
@user-cw2il4rp4x
@user-cw2il4rp4x День назад
ሀዉሊ በውስጥ እንዴት ነዉ ማገኝሽ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 17 часов назад
@hawlettube6809
@hawlettube6809 17 часов назад
ቲክቶክ ላይ ነገ 10 ሰዐት ነይ
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v День назад
ሴት ብቻ ነች እንዴ ትድራዋን ምትፈልገው የኔን ጉድ ብትሰሚ ይገርምሻል ለትዳሬ የከፈልኩት ዋጋ ግዜ ገንዘብ ሌላ ኣራት ሚስት ኣግብቼ በኖርኩ ነበር እስኪ በሽታየን ኣታምጪው የሴት ሴጣን ለልጅዋ ማታሰብ የኔ ኣይነሴት የለም ግን ፈጣሪ ኣይን ኣለው
@hawlettube6809
@hawlettube6809 17 часов назад
አብሽር
@chffd334
@chffd334 День назад
❤❤❤❤🎉🎉
@AmirBadru-d8e
@AmirBadru-d8e День назад
Adis nashida entabikalen be kirbu wude
@AmirBadru-d8e
@AmirBadru-d8e День назад
S a w ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ hawlat adnakish negn betam new miwadish
@user-fp7si3ev3m
@user-fp7si3ev3m День назад
ማሻአላህ በርቺ
@leyilayimam4345
@leyilayimam4345 2 дня назад
Berchi
@ContactAmin-i5h
@ContactAmin-i5h 2 дня назад
እባክሽይሄንድምፅሽንቁርአንቅሪበት
@ContactAmin-i5h
@ContactAmin-i5h 2 дня назад
እህቶችወዳላህተመለሱእባካችሁ
@ContactAmin-i5h
@ContactAmin-i5h 2 дня назад
እረባካችሁአላህንፍሩ
@ContactAmin-i5h
@ContactAmin-i5h 2 дня назад
እህቶችአላህንፍሩበርግጥረሡልከዚህበላይየሚገባቸዉነብይናቸዉነገርግንፍቅራቸዉንበዘፈንሳይሆንበተግባርብትለውጡት
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 2 дня назад
Ws wr wb
@shamimamousa-uz5sk
@shamimamousa-uz5sk 2 дня назад
ጀዘአለህ 🎉🎉🎉
@user-ji9lm1pk4y
@user-ji9lm1pk4y 2 дня назад
ትክክል🎉
@user-ji9lm1pk4y
@user-ji9lm1pk4y 2 дня назад
ማሻአላህ🎉
@kubraadem5062
@kubraadem5062 3 дня назад
yess👍👍❤❤🇦🇪
@fathiayimam1222
@fathiayimam1222 3 дня назад
በተለይ በሰደት ያለነዉ ምክርሽን
@fathiayimam1222
@fathiayimam1222 3 дня назад
ጀዛኪ አላህ የኔ ልዩዩዩዩ በጣም እስትርስ ዉስጥ ያስገባኝ ነገር ወላሂ ሚስት እያለዉ ለሚጀናጀኑ ወድች ሊል ሴት ሜስቱ ተቀምጣ
@LailaAdim-to9fd
@LailaAdim-to9fd 3 дня назад
ሰህ ማሬ በጣም ምርጥ ምክርነዉ ቀጥይበት
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 3 дня назад
እስኪ ሃውሊት ስልክ ካለሺ
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk 3 дня назад
8ወር ሁኖኛል
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 дня назад
ምን ዉዴ
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk 3 дня назад
እረ እኔም ትዳሬ አደጋ ላይ ነው እህቶቼ እኔ ስደት ነኝ ከመጣሁ 8ሆነኝ እሱ ክፍል ሀገር ነው ግን ከመጣሁ አንስቼ ሰላም የለኝም በሆነው ባልሆነው መጨቃጨቅ ሁኗል እባካችሁ መላ በሉኝ
@chffd334
@chffd334 3 дня назад
❤❤❤❤
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 3 дня назад
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሪፍ ፕሮግራም ነው ውዴ ብርቺልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@8100A
@8100A 3 дня назад
I missed your videos…essa jirtaaa tefash!
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 дня назад
ሽኩረን
@abcd2953
@abcd2953 3 дня назад
አሰላም አለይኩም ኸውለት በርቺ
@abcd2953
@abcd2953 3 дня назад
እስኪ ሙስሊም የስነልቦና አማካሪ ካለ ቁጥር ላኪልኛ
@MendestilahunWeldegiorgis
@MendestilahunWeldegiorgis 3 дня назад
የፊትፀጉር ለማንሳት በአንዴ አይሆንም ነው የምትይው
@Sadi-mc8qe
@Sadi-mc8qe 3 дня назад
እስኪ ልስማዉ እኔ በጣም እሳደባለሁ ወላሂ በይ በይ የሚለኝ ነገር አለ ገና ቴክስት ሲያረግልኝ ምንም ሳያረገኝ ደሜ ፍልት ያረቢ ምን እደሆኩ አላቅም እሱ ግን እኔ ሳወርድበት ዝም ይለኛል ከዛ ደሞ ያሳዝነኛል ምን እደማረግ አላቅም ፍችም ብጠይቀዉ እቢኝ አለ ከነ አመልሺ ልሸከምሺ አለ እኔ ደሞ ሳልፈልግ እየሰደብኩ መስበር ሰለቸኝ ግን ፈልጌዉ አደለም ምን ላርግ እስኪ ንገሩኝ በጣም ነዉ እምሰድበዉ😢😢
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 дня назад
ሠኞ ቲክቶክ ላይቭ ላይ ነይ8 ሠአት ላይ
@Sadi-mc8qe
@Sadi-mc8qe 3 дня назад
@@hawlettube6809 እደት አገኝሻለሁ
@Aisha-t1j
@Aisha-t1j 3 дня назад
ማሻአላህተባረክረህማን❤❤❤
@Aisha-t1j
@Aisha-t1j 3 дня назад
የኔመልካሰውነህ❤❤❤❤❤
@user-ry6dk9pq5i
@user-ry6dk9pq5i 3 дня назад
👍👍👍👍👍
@Foziya767
@Foziya767 4 дня назад
መዝሙር ነው
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 4 дня назад
እግዚያብሄር ይባርክሽ እህቴ
@NewVip-dt2rc
@NewVip-dt2rc 4 дня назад
ጃዛክአላህኸይርእህቴ❤❤❤
@user-ll3kj9dq5u
@user-ll3kj9dq5u 4 дня назад
ቲክክል ብለሻል እሒቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ReynMna
@ReynMna 5 дней назад
ይህ ከሙዚቃ የሚለይበትን ነገር ልትነግሪኝ ትችያለም?
@ezadinsheabadir
@ezadinsheabadir 5 дней назад
Sile dagnat kee aworash inenim subiscribe argign lee allah bilesh
@zaeem5406
@zaeem5406 6 дней назад
ያለ ስራዬ እየጠረጠረኝ ነው ባሌ በዚህ ዙሪያ ምከሪኝ እባክሽ ትዳሬ አደጋ ላይ ነው
@hawlettube6809
@hawlettube6809 5 дней назад
ቲክቶክ ላይቭ ላይ ሠኞ 10 ሠዐትነይ እንወያይበታለን
@zaeem5406
@zaeem5406 4 дня назад
@@hawlettube6809 ቲክቶክ አልጠቀምም በዚህ ሽር አርጊው
@FatimaUae-d2m
@FatimaUae-d2m 6 дней назад
የሱ ጥባይ ይህ ነው የኔ አይደለም ሁለየ አመመኚ ነው የሚለኚ።
@FatimaUae-d2m
@FatimaUae-d2m 6 дней назад
ትክክል
@chffd334
@chffd334 6 дней назад
❤❤❤❤😢
@chffd334
@chffd334 6 дней назад
بارك الله فيك❤❤😂