Тёмный
የእውነት ወንጌል
የእውነት ወንጌል
የእውነት ወንጌል
Подписаться
#የእውነት ወንጌል #እውነት አርነት ያወጣል #የእውነት ወንጌል #አማኑኤል #አብና ye ewunet wongel
Комментарии
@AbeRa-lj7yb
@AbeRa-lj7yb Час назад
😂😂😂
@user-dm8lb3dn1j
@user-dm8lb3dn1j 4 часа назад
gena zare wesagn ris anesachu hayimanot bicha witet yelelew eminet kentu new silbegu serg ortodox biyaku yineku nebr
@EndalamaweDamte
@EndalamaweDamte 16 часов назад
ሙታን ያማልዳሉ? ኢየሱስ የሚያማልደው ዛሬም ህያው ስለሆ ነው
@EndalamaweDamte
@EndalamaweDamte 16 часов назад
ስለሆነ ነው
@user-hd1tw5tg9j
@user-hd1tw5tg9j День назад
yemote sewu liyamalid.ychlal
@goytom21Askal
@goytom21Askal День назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ, ሙስሊሞች ክርስቶስን ከ ህያውነቱ ከ ኣምላክነቱ ዝቅ ኣድርገው , ፍጡር ነው ነቢ ሲሉ በጣም ነው ሚሰማኝ ሚከፉኝ እንደ ማንም ክርስቲያን ። ሚገርመኝ ግን ሙሓመድን እውነተኛ ነቢ ኣይደለም በትል ተስደብክ ነው ሚሉ ። ልዩነቱን እዩ ለዛውም ኣላህን ሳይሆን ስለ ነቢያቸው የተረዳሀው እውነት ብትገልፅ ዎየልህ ። እነሱ ግን ስለ ነቢያት ሳይሆን ስለ ኣምላካችን ስለ እየሱስ ክርስቶስ እንደፈለጉ ያወራሉ በ ድፍረትም ኣልተ ሰቀለም,ኣምላክ ኣይደለም ይላሉ ። ስለዚ ስለ እውነት እናራ ከተባለ ቁርኣናቹ በደንብ አንብቡ በማስተዋ እና እውነት ይህ ከፈጣሪ የተሰጠን ቀለ እግዚኣብሄር ነው ?እሄስ የኣንድ ኣምላክ ባህሬ/ጠባይ ነው ? እንደዚህ ያለ ጭካኔ ያለውስ ኣምላክ ወስ ሴጣን ? ብላቹ ለራሳቸ ጠይቁ .😊 ቁርኣን እና መፅሓፍ ቅዱስ ኣንብቡ እና 🤔የትኛው ነው በውስጡ ቃለ እግዚኣብሄር ያለው ?የትኛውስ ወደ ቅድስና 😇ወደ ዘለኣለማዊ ህይወት ይመራል የሚል ጥያቄ ማሰላሰል ኣለባቹ 😉 በጣም ኣስረዘምኩት ይቅታ 😅
@mariymola4921
@mariymola4921 День назад
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 День назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-vy8no4jh7q
@user-vy8no4jh7q День назад
እኔ ግርም የሚለኝ እስከመቼ ትምክህተኛ ይሆናል አትረባም በትህትና ተወያዩ
@AYANODIMAMU
@AYANODIMAMU День назад
ኤርሚያስ እባክ ስሜታዊ አትሁን
@user-hl8qn5fm5m
@user-hl8qn5fm5m День назад
በቃ የራሳችሁ ወንጌል የላችሁም????????
@yemegnushal
@yemegnushal День назад
ልደተቃል ለማሸነፍ እንጂ ቃሉን ሳያውቀው ቀርቶ አይደለም ። ይህ ደግሞ እከሌን አሸነፍኩት ለማለት ነው።
@yemegnushal
@yemegnushal День назад
መምሬ ፦ ዞሮበታል !!!
@getutolla4312
@getutolla4312 2 дня назад
የኦርቶዶክሱ ተወያይ፣ ጳውሎስ ጌታ እስኪመጣ በህይወት ይኖራል ወይ ብሎ ሲጠይቅህ ፡አዎን ማለት ነበረ የነበረብህ ምክናየቱም በወቅቱ ጳውሎስም ሆነ ሌሎች አማኞች ፡ጌታን በዚያን ጊዜ እንደሚመጣ እየጠበቁ ስለነበረ ማለት ነው፣ መልእክቱ ለዚያንጊዜም ካዛበኃላ እስካሁን የሚያገለግል እንጂ ለአሁን ብቻ አይደለም
@BehayiluGoshu-dq6vg
@BehayiluGoshu-dq6vg 2 дня назад
ኤርሚ መምህር ግሩምን እስኪ በጌታ በምታምነው ይሁንብህ መምህር ግሩምን ጋብዘው
@samuelfiga
@samuelfiga 2 дня назад
በጣም ይቆራረጣል ወንድሜ
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 2 дня назад
Tebarekuwendmoche❤❤❤❤❤❤❤
@BehayiluGoshu-dq6vg
@BehayiluGoshu-dq6vg 2 дня назад
ሀይ ኤርሚ በጣም ነው የምሰማህ እባክህን መምህር ምህረት አብን እንደጋበዝከው ዬፍታሔ ሚዲያ አገልጋይ ጋብዘው እና ተወያዪ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 дня назад
😂😂😂😂
@helenkader7896
@helenkader7896 2 дня назад
አንተ ዘላለምህን ኦርቶዶክስ ላይ እንደገመድ እንደተንጠለጠልከ በቃ ወንጌል አዋቂ ነኝ ብለህ አይደል ኦርቶዶክስን ለልጆቿ ተዋት እሷን ካልነካችው ገቢያችው ይቀንሳል ቀፎ
@meridedemisse3176
@meridedemisse3176 3 дня назад
God bless you brother Ermyas Kedesna leEgzeabhare amen
@mariymola4921
@mariymola4921 3 дня назад
❤🎉
@mariymola4921
@mariymola4921 3 дня назад
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mikemiki223
@mikemiki223 3 дня назад
Amen❤
@danieltesfaye269
@danieltesfaye269 3 дня назад
7
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 3 дня назад
ታዲያ የማታውቀውን ለምን ትጠይቃለህ እኔአላውቅም ትላለህ የሆነ ሰው ጥቅስ ደውሎ ነግሮሕ ነው አይደል ካላስ ስትል አረብ አገር ቁጭ ብለህ እንተ እንኳን መፅሐፍ ቅዱስ ልታነብ ይቅርና ፀሎት ፀልየህ ታውቃለህ አረ ተው !!!!!!!
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 3 дня назад
ሀይማኖት ማለት ስም ነው ሀይማኖት አያድንም ቅዱሳን የሞቱ ሁሉ አ ያ ማ ል ዱ ም
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 3 дня назад
በሰማይ ከሞቱ በኋላ ምልጃ አለ ሲሉ ለ40 ለ80 እየተባለ የሚበላ መብል ስላል ህዝቡንም ግራ እያጋብ ደሀው ህዝብ ለራሱ ሳይጠግብ ለሞተው ወንድም ባል ልጅ .......አርባ ሰማንዪ እያሉ ይበዘብዛሉ ፍትሀት እራሱ ሰው ከሞተ በኋላ እንፈታለን እያሉ የሚያደርጉትን ማቆም አለባቸው ኦርቶዶክሶች እባካችሁ ለህዝቡ እራሩላቸው ሰባት አስራ ሁለት .......እየተባለ ህዝቡን የሚነጩት ያሳዝናል
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 3 дня назад
ከዚህ በላይ ምን ፌስ ለፌስ አለ ይህም ንግግር ፊት ለፊት ነው የማያውቅ ከሆነ ለመከራከር ለምን ገባ አዎን እንዲህ ያዘው ብሩኬ እየተናገርክ ሚውት አደረጉኝ ይላል ልመናም ቢሆን የሞተ በሰማይ አይለምንም ዶክተሩ ጉዱ ፈላ ዶክተሩ ነው ወደ ሄኖክ የወሰደው የጀመረው ዶር ይጨርስ
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 3 дня назад
በጠቅላላው የሞቱ ፃድቃን እንዴት ያማልዳሉ??????አረ ዶክተር ጨርሰው ምንም አልገባቸውም
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 3 дня назад
ዶ/ር ቅዱሳን ተባብረው ይለምናሉ ስለ ፃድቃን ለምነው የዘለአለም ህይወት ያሰጣሉ ያውም የሞቱ ፃድቃን ግን ሞተዋል በአፀደ ነፍስም ያሉ ድድብና ውይ ዶክተር የሞቱ ፃድቃን ህይወት ሲያሰጡ ለራሳቸው ሞተው ሄኖክን አያምንም ዶክተሩ የኔ መፅሐፍ አይደለም እንዴ ዶ/ሩ ይዘላብዳሉ ሳቁ ዶክተር አውቀው ሞተዋል ወይ ሊቅ
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 3 дня назад
ማርያም በተጨማሪ ህይወትን ትሰጣለች ይላል መፅሐፍ ቅዱስ አይደል እንዴ መመሪያሕ ዶክተር አረ ታድናለች ብቻ ሳይሆን ህይወት ትሰጣለችም ብለው ተከራክረዋል የዘንድሮ ዶክተሮች የሚገርሙ ናቸው አዳኙ ክርስቶስ ከሆነ ለምንእራሱን ኢየሱስን ህይወት እእንዲሰጠን አንጠይቅም የማርያም ተማፅኖ አስፈለገ እኝሕ ዶክተር ብዙ አትሄድም ይላሉ ዶክተር ብዛት ያለው አላቸው በርቱ ዶክተር
@user-we8mo3mt8d
@user-we8mo3mt8d 3 дня назад
7
@AldaKassa
@AldaKassa 3 дня назад
Ermi tebarkhe
@AldaKassa
@AldaKassa 3 дня назад
God bless you
@natnaelermias.official4291
@natnaelermias.official4291 3 дня назад
7
@fatmauae7979
@fatmauae7979 3 дня назад
Wowowowo mamaee tebarkii 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdiaraya4382
@zewdiaraya4382 3 дня назад
7
@mariymola4921
@mariymola4921 3 дня назад
@mariymola4921
@mariymola4921 3 дня назад
@mariymola4921
@mariymola4921 3 дня назад
@user-rx7jc2mq6p
@user-rx7jc2mq6p 3 дня назад
7
@tsehaydegaga8486
@tsehaydegaga8486 3 дня назад
አንዴት እንዴት ነው የሚያስበው ታስታርቃለች ማንም ሰው የተጣላ ሰው ማስታረቅ አይችልም ጭፍን ያለ ስለ ማርያም ይናገራል ዝም ብሎ ጥቅስ ይደረድራል ተጽፎ ይሰጣቸዋል ጥቅሱን አያውቅም አረ አስተውሉ ሁሉም ማርያም ናት ማለት
@yonatanyemer4466
@yonatanyemer4466 4 дня назад
የሚገርመው የኦርቶዶክስ መስራቾች እንደ ኢትዮጵያውያን አለማሰባቸው እኮ ነው።
@AldaKassa
@AldaKassa 4 дня назад
God bless you
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 4 дня назад
ወንድማችን ጥቅሶቹ ጥሩ ናቸው ግን ደግሞ አውድ የሚባል ነገር አለ በዚህ ላይ ማርያም ታድናለች የሚል ትምህርት በየትኛውም ሐይማኖት የለም በመጽሐፍ የሌለ ትምህርት ከየት አመጣህው ጸጋው ሞገሱ ኢየሱስን ለመውለድ በእግዚ/ር ፊት ያገኘችውን ተቀባይነት ወይም ተወዳጅነት የሚያመለክት እንጂ ለአማላጅነትና ለአዳኝነት የተሰጠ አይደለም ስለዚህ አውዱን ጠብቀህ አብራራ ወንድማችን
@sarah-fu2yo
@sarah-fu2yo 4 дня назад
እኔበድምጽ መናገር ፈልጌ ነበር እንዴት ልግባ
@sarah-fu2yo
@sarah-fu2yo 4 дня назад
ትክክል ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛሌችሁ
@sarah-fu2yo
@sarah-fu2yo 4 дня назад
ሙስሊሞችን ማስረዳት ማለት ከድንጋይላይ ውሀ ማብሰስ ማለትነው
@sarah-fu2yo
@sarah-fu2yo 4 дня назад
ወይ ሙስሊሞች ጉዳችሁ አልጋ አንጥፎ አሥተኟትዴ😂😂😂😂