Тёмный
Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Подписаться
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁኝ ጠቅላላ ሀኪም ነኝ። በዚህ ቻናል ላይ ከህክምና ባለሙያነቴ ባሻገር ለመላ የአለም ህዝቦች የጤና መረጃን በስፋት የማስተምርበት ቻናል ነው። በሽታዎች ለምን ይከሰታሉ ሲከሰቱስ ምን ማድረግ አለብን እና አስቀድመንስ ከበሽታ እራሳችንን እንዴት እንጠብቃለን የሚለውን የጤና መረጃ በዝርዝር እውቀቱን አስጨብጣቹሀለው። መርጣችሁ እና ፈልጋችሁ ወደ ቻናሌ ስለመጣችሁ አመሠግናለሁ። ሰብስክራይብ በማረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ታገኙበታላችሁ አመሠግናለሁ።

Welcome to the channel. My name is Dr. John and I am a general practitioner. In addition to being a medical professional, this channel also provides health information to people all over the world. Why do diseases occur and what should we do when they do occur? Thank you for choosing and searching for this channel. By subscribing you will find useful health information. Thank you.
Комментарии
@BetiTeriku
@BetiTeriku 8 минут назад
Yaloledech set ley yekesetal ende bakh negeren
@ShefnTekola
@ShefnTekola Час назад
በጣም እከታተልሀለው በጣም አድናቂህ ነኝ ትንታኔህ ይማረካል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Час назад
ግፊት ያለብን ሰዎችሽ የቁርፍንድ ውሃ መጠቀማች ጥቅም አለዉ ወይስ ጉዳት አለዉ
@HiwotAdis-i8c
@HiwotAdis-i8c Час назад
Slame doctor yne blood groupe A negative new ybalbete degmo A positive new sensu lay shotlay ale?
@tegisttegist2431
@tegisttegist2431 Час назад
እናመሰግናለን
@ETABEZGIRMA-ed5dq
@ETABEZGIRMA-ed5dq 4 часа назад
Tebarek adme ana xena yixih
@AbayneshDorsis
@AbayneshDorsis 4 часа назад
2 ለት ልጅ ወልጃለዉ ከዛበሆላ እንቢአለኝ 8 አመት ሆኖኝል
@LeilaShamil
@LeilaShamil 5 часов назад
እኔ በጣም ጠቅሞኛል አሁን ፀጉሬ አይሰባበርም 💯 እናመሰግናለን ዶክተር 🥰🙏🏻🥰
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 5 часов назад
Betame amesegnhslue Doctor ❤️❤️
@edenhailu2852
@edenhailu2852 6 часов назад
❤❤❤❤
@gemilaabdela8778
@gemilaabdela8778 7 часов назад
❤❤❤❤❤❤
@gemilaabdela8778
@gemilaabdela8778 7 часов назад
❤❤❤❤❤❤
@TasfalamNuguse
@TasfalamNuguse 9 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ababrilo1146
@ababrilo1146 11 часов назад
ዶክተር ከቀዶ ህክምና ውጭ መድሀኒት የለውም አትለፈኝ ማርገዝ አልቻልኩም
@bx5831
@bx5831 14 часов назад
ፎለረት የምትለዉ ምን ማለት እንደሆነ አብራራ ከዚያ ደሞ ለምን የበሬ ብቻ የላም የፍየልስ በምን ይለያል ? ጉበት ጉበት አይደለም እንዴ ?
@bx5831
@bx5831 14 часов назад
አብስለህ ብላ አንተ የምን ጥሬ ነው
@HayatAhemed-e7m
@HayatAhemed-e7m 15 часов назад
ዶክተር በጣም ነው ማመሰግነው ለምትሰ ጠው ትምህርት በቀን ከሁለት እንቁላል በላይ መጠቀም ጉዳት አለው ወይ?
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 15 часов назад
❤🙏
@ሰኢድ-ሰ7አ
@ሰኢድ-ሰ7አ 15 часов назад
ዶክተር መልስልኝ አምስተኛ ወሬን ይጃለሁ ግን ፉይታሚን መርፉ ሰተውኛል ልጁ እታችነው በጣም አለች ችግር አለውደ
@mulat7
@mulat7 16 часов назад
እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሸ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
@galaxsya2341
@galaxsya2341 16 часов назад
ዶክተር የሰዉነት ማሳከክ መፍቲሂ ካለኸ ምንም እባጪነረርየለኚም ዚምብሎነዉ የሚያስክከኚ
@WorkiyWase
@WorkiyWase 17 часов назад
እናመሰግናለን ዶ/ር❤❤❤
@EndashewAsfe
@EndashewAsfe 18 часов назад
❤❤❤❤❤😊
@AdanechTaye-j5b
@AdanechTaye-j5b 18 часов назад
Aezegegagetun betenegeren
@fatimatube1902
@fatimatube1902 19 часов назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉
@MikeMako-z1l
@MikeMako-z1l 19 часов назад
መልስል።ደክተር
@GELANESOBOKA
@GELANESOBOKA 19 часов назад
ሰላም! ስለመረጃው እናመሰግናለን ግን ለኔ አንድ ጥያቄ መልሱልኝ እባካችሁ እኔ የ ሁለት ወር ነፍሰጡር ነኝ ግን የ vitamin D እጥረት አለብሽ ተብዬ የ vitamin d /calcium tablet ታዞልኛል ሌላ prenata ም እንደዛው ግን አንዳንድ የ መድሀኒት ባለሙያዎች ሁለቱን አንድ ላይ መውሰድ የለብሽም ብለውኛል በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ትመክሩኛላችሁ ! 🙏 respond me thank you!
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 19 часов назад
የዝ ቢት ህዝቢ በዱአቹ በፀሎተቹ አደረቹ አትሩሱኝ እኔ ስደተኘዉ እህተቹ ነኝ እሩጉዝ ነኝ ትዉከቱ ህመሙ አለቸሉኩቱሙ በአለህ ተች እነታ በዱአቹ አስብኝ በል ለሚን አረገሽ ቢሉ ተቆጥቶ አይወረኝም አይመለከተኝ እየለ ወሰተዉ እየወረ ነዉ ሰረዉ ለፈዉ ቢረ ቢቻነዉ ሚየፈቅረ ከአመት አመት እየለኝ ብዙ አመተት አሰለፈኩ ግን ለሱ ቆጠመ አለስብም መገሰረት አሊ ለክን በዱአቹ አደረ
@MikeMako-z1l
@MikeMako-z1l 19 часов назад
ኮልጌት።እና።ቫዝሊን።እና።ሎሚ።ጉዳት።እለዉ።እንድ።እዋህጄ።ብቀባዉ
@Hነኝስደተኛዋ-f8y
@Hነኝስደተኛዋ-f8y 20 часов назад
ሰላም ዶክተር እን ፀጉሪ በጣም ይቆራረጣል ይነቀላል እሩዝመሪና ቁርፍዱ እጠቀም ነበር ምንም ለውጥ የለውም ምላርግ
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ 20 часов назад
በየቀኑ መጠቀም ይቻላል?
@healtheducation2
@healtheducation2 20 часов назад
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@Gifti-rl8nc
@Gifti-rl8nc 20 часов назад
10Q My Doctor 🎉
@meinliebe3454
@meinliebe3454 20 часов назад
እባክህ ወንድሜ ስለ ቀይ ስጋ ጥቅም እና ጉዳት ብትሰራልን ለምሳሌ types 2 የስኳር በሽታ ምልክት እና ኮሌስትሮል ምልክት ላለብን ሰዎች ስራልን ወንድሜ ብንበላዉ ነገር ጨነቀኝ ኮመንቴን ታየዋለህ ብዪ ተስፋ አለኝ አመሰግናለሁ 🙏
@AbateAyalew-e9u
@AbateAyalew-e9u 20 часов назад
ሰላጣበተዘራበስትቀንይደርሳል
@richyoutub1047
@richyoutub1047 21 час назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@liyay8561
@liyay8561 21 час назад
ሰላም ዶክተር ዮሀንስ ትምህርትህን በሚገባ እከተታሎህ በጣም ደሰ ይላል በተለይ ከኔ ችግር የሚገናኙ ነገሮች ስሰማ ለካ እንደኔ በዚህ ችግር የሚሰቃይ አለ ብየ ትንሽ መረጋጋት ጀምሬያሎህ ።በትህትና እጠይቃሎህ ከጀመረኝ ብዙግዜዉ ነዉከ6 አመት እያሎህ ጀምሮ እስካሁን እሠቃያሎህ 1 ቅርጥማት መገጣጠምያ የወገብ ህመም የእግር መርገጫ ይዞ3 ጣቴጨምሮ ከጣቶቼ የለዉ ቆዳየ ልክ የሞቀ ውሀ እንደፈሰሰው ማቃጠልየእጄ አዉራ ጣት ያለበትቦታ ቀጥ ብሎ ወደትክሻ የሚሄደዉ መደንዘዝ ህመም አለዉ እባክህ ደ/ር ችግሩና case ብትነግረኝ ክትትል አለኝ የተለያያ መድሀኒት ወሦጃሎህ ለዉጥ የለኝም የረሳሁት ምንም ሣይነካኝ በሙሉ ሰዉነትየ እንደ ቁሥል ይሆናል ብርድ ብርድ ብሎ ይጀምረኛል ትንሽ ቆይተዋል እንጄቅርጥማቱ ሲጀምረኝ እንደ እብጠት ይወጣል ጠነከር ያለ ነወ ብዙ ግዜ ቆይቶ ራሡ ይጠፍል እንግዲህ በጣም ሰለተቸገርኩ ችግሬን እንድትካፈለኝ ደ/ር ማለት ከእ/ር በታች ነውና ተቸገርልኝ
@DxbDxm-g4b
@DxbDxm-g4b 21 час назад
እነመሰጊነሌን,አዉን ተረጀቸአለዉ
@DxbDxm-g4b
@DxbDxm-g4b 21 час назад
ምነሀዪሊነዉ ምጣጠ,
@liyay8561
@liyay8561 21 час назад
የአበባ ጎመን ይባላል
@rahwa-ue2uo
@rahwa-ue2uo 21 час назад
👍👍👍❤❤❤👏👏👏
@T_Azeze
@T_Azeze 22 часа назад
ስኳር በሽተኛ አይደለሁም ግን ስኳሬ እይወረደ በጣም ተቸገርኩ ምን ላድርግ ዶክተር ሁሌ እክታተላለሁ አመሰግናለሁ
@mor1269
@mor1269 22 часа назад
❤❤❤❤❤
@GemechuAlemu-z8f
@GemechuAlemu-z8f День назад
እኔ ደሞ ዶክተር ቫሪኮሴል ተሰርቼ ነበር እና ግን አሀሐንም የህመም ስሜት አለው እና የእስፐርም መወፈር ያልተለመደ ሽታ አለው
@abebe7532
@abebe7532 День назад
Minim. Ayfeter Le 20 amet belay tezichalehu🤣
@ተመስገንኣምላከይ-ቸ5ጨ
እናመሰግናለን ዶኩተረይ❤❤❤
@mandefunnyvideos5912
@mandefunnyvideos5912 День назад
Docter selam ene yevautamin d eteret alebihe tebye normal 30 new yene gin 14 new tebye medanit tesetich besamint 1 fire eyewesediku koyehu enam medanitun eyewesediku eyalehu Dena neberku ahun gin kaleke behula gerbayen egren even betam yikorartegnal min ladirg docter erdatahn efelgalehu
@MhretGebremariam
@MhretGebremariam День назад
Enamesgnalen docter
@እንማማርEnmamarቲዩብ
እግዚአብሔር ያክብርልን
@tinsu.a1658
@tinsu.a1658 День назад
ዶክተር ስለመትሰጠን ግንዛቤ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ያለኝ ጥያቄ ሚስቴ 4 ወሯ ነው የመጀመሪያችን ነው ሚስቴ RH- ናት እኔ ደግሞ RH+ ና እና ይሄን እንዳወቅን indirect coombs test ወዳው ማድረግ አለብን ወይ እስካሁን ምንም አይነት የደም መፍሰስ የላትም እና የምርመራው ውጤት የሷ አንቲ ቦዲ አምርትዋል ቢባል ልጁ ተጠቅትዋል ማለት ነው ወይስ እንደገና የተወለደው ልጅ RH+ ቢሆን በ72 ሰዓት ውስጥ ቢሰጣት ለቀጣይ ልጅ እንዳይጠቃ ይረዳዋል ወይ እና አሁን ላይ እየተከታተለች ያለችው በጤና ጣቢያ ነው ችግር አለው ወይ መዳኒቱስ እዛው ይገኛል ወይ በዛው ዋጋውን ብትነግረኝ ለመዘጋጀት ስለምትሰጠኝ ምላሽ ከልብ አመሰግናለው ዶክተር