ይህ ቻናል ስለከበሩ ድንጋዮች በቂ ግንዛቤ ለመፍጠር ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው።በመሆኑም በዚህ ቻናል የከበሩ ድንጋዮች መገኛ፣ ጥቅማቸውንና ተሰርተው የተጠናቀቁ ጌጣጌጦችን እንዲሁም በኢትዮጵያ ብቻ ስለሚገኙ የከበሩ ድንጋዮች ማስተዋወቅ እና ማስተማር ነው This channel is a channel that is designed to create sufficient awareness about precious stones. Therefore, this channel aims to introduce and educate about the location of precious stones, their benefits and finished jewelry, as well as about precious stones that are only found in Ethiopia.