Тёмный
Ensallah tube
Ensallah tube
Ensallah tube
Подписаться
አሰላሙአለይኩም የሀገሬ ልጆች ቻናሌን ሰብስክራይብ እና ላይክ እንድሁም የደወል ምልክቷን ተጫኗት አስተየየታችሁ አይለየኝ አበረታቱኝ ጥሩ ነገሮችን ይዤ ለመግረብ ቃል እገባለሁ
13 April 2020
3:46
4 года назад
Комментарии
@AsFfg-o7c
@AsFfg-o7c 4 месяца назад
እርሾው ያሰክራል እኮ እናም አስካሪ መጠጥ ያደርገዋል
@mom6gr
@mom6gr 4 месяца назад
ሙዚቃዉ ጆሮ ያደነቁሪል ቢቀርስ🤨
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 5 месяцев назад
Gobez nesh 👍👍👍👍👍👍❤️
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 6 месяцев назад
አሰለሙአለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካቱላሂ❤ማሻአላህነው የሰራሽው❤ይስለምኢዴኪ❤ዋውዋውዋውነው ሴትነትሽ ❤ጎበዝነሽ ሰርቸ እሞክራለሁማሬ❤በርች ❤እኔም ጀማሪነኝ ሰብክራይብ ❤አርጌኝማሬ
@jemitube-8962
@jemitube-8962 Год назад
እርሾ ግደታ ነው እደ ውዴ
@dohaalwatan5309
@dohaalwatan5309 Год назад
ኢትዮጵያ ላለንስ ቂጣ ግግረን ነዉ እምጨምረዉ
@pomye-tv9vi
@pomye-tv9vi Год назад
የልጃችአልባሳትደስይላል
@mariamm9531
@mariamm9531 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ በገብስ ስንሰራ ካሜራ እንጠቀማለንደ
@ሀሊማየቦርናዋ
@ሀሊማየቦርናዋ Год назад
ተላጃነው ወይ ውጪ ላይ እሚቀመጠው ማርየ መልሽልኝ አሁንልሰራነው
@ansha1244
@ansha1244 2 года назад
እደት አርጌ ልስራ እያልኩ ሲምረኝ ከልብ እናመሰግናለን ዉዴ በርቺ
@ተሚዩቱብ
@ተሚዩቱብ 2 года назад
ማሻአላህበርቺባንችመሰረትሰርቼበጣምአሪፍነውበርቺእህትይመቻልበጣም
@ተሚዩቱብ
@ተሚዩቱብ 2 года назад
በርቺእኔንምአበረታቺኝቤተስብእንሁን
@etfkr9557
@etfkr9557 2 года назад
ድምፁ ይረብሻል እህት clasicalu
@hhgj6239
@hhgj6239 2 года назад
እኔ መድናነኝ ማገኘት ይቻላል ወይ
@ማርኬዛየናዝሬቷ
@ማርኬዛየናዝሬቷ 2 года назад
ቀሪቦ በጣም የምወደው ማሬ ግን 1ኪሎ ባላረገውስ ቴምሩን?
@haikuwoloyewatube1245
@haikuwoloyewatube1245 2 года назад
ማሽ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው ቴምሩ የረጠቡ አይነት ብቻ ነው መሆን ያለበት ወይስ ማንኛውም ቴምር ይሆናል?
@ensallahtube702
@ensallahtube702 2 года назад
ማንኛውም ይቻላል ደርቅ ከሆነ ትንሽ ዘፍዝፊው
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 2 года назад
መድና ነዉ
@ensallahtube702
@ensallahtube702 2 года назад
መካ
@ነገረጠላሁ
@ነገረጠላሁ 3 года назад
ለምን ሱካረ ታረጊያለሺ ማሬ ማለቴ ተምረአይደል የተጠቀምሺዉ ሲቀጥል ሰትሰአነዉ የምናቆየዉ ወይም ሰትቀን እና እማንኛዉም ቦታ ቢሆንአይበላሺ🌹🌺🌺
@ensallahtube702
@ensallahtube702 5 месяцев назад
አንድቀን
@ነገረጠላሁ
@ነገረጠላሁ 3 года назад
መሻአላ ኤኔም ጎደኛየ ሰረታ አጠጣችኚ በጣም ያምረልየኔዉድ🌹🌺🌺
@fasikaassefa5569
@fasikaassefa5569 3 года назад
ሲያምሩ የት ነዉ እንዴት ነዉ መግዛት የሚቻለዉ
@ሰአዳአህመድ-ለ4ደ
@ሰአዳአህመድ-ለ4ደ 3 года назад
ማሻአላህ
@ayinalemabebe146
@ayinalemabebe146 3 года назад
የት ነው ሚገኙው ???
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ቴምር ከፈላ አራም ነው ሲባል እሰማለው ውሸት ነው ማለት ነው የምታውቁ መልሱልኝ???
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 года назад
በጣም መፍላት የለበትም ከሁለት ቀን በላይ አትጠጭ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 3 года назад
ግን አያሰክርም እንዴ
@umdode7879
@umdode7879 3 года назад
ማሻአላህ ግን እህቴ ቴምር ጣፍጭ ስለሆነ ስኳር አስፈላጊ ነው ብዬ አላስብም
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 года назад
ሲፈላ ይጡፋል
@fkrhabtehiwetgerawerk7676
@fkrhabtehiwetgerawerk7676 3 года назад
እርሾ ስላለው አያሰክርም ?
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 года назад
አያስክርም ብዙአታቆይው
@ዙዙየጎረጇ
@ዙዙየጎረጇ 3 года назад
ውደየትነው ልረትብ ፈልጌነበር💞💞ሣመልሽ እዳታልፊኝ
@seadayoutube9150
@seadayoutube9150 3 года назад
የትነው ሣወዲ።ከሆነ።ልዪ።ቦታዉን
@ያባሰሏ
@ያባሰሏ 3 года назад
ሳኡድ ኘው እደ
@ያባሰሏ
@ያባሰሏ 3 года назад
የት ኘው አረብ አገር ነው አ አ
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 года назад
አረብ ሀገር
@rahmaahemad2975
@rahmaahemad2975 3 года назад
አር አይጠጣም ሞክሬው ነበር ካሜራው ይፍላል ዝብሎ
@rahmaahemad2975
@rahmaahemad2975 3 года назад
ዛሬ ሰራሁት ግን ለርጉዝ ችግር አያመጣም ብጠጣ
@መቼነውየምኖረው
@መቼነውየምኖረው 3 года назад
ገና ሲያዩት ያጓጓል
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 3 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ እሚሉ እቃወች ናቸው የት ነው ያሉት ዋጋውስ
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 3 года назад
ማሻ አላህ
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 3 года назад
ውይይይይይይ
@ማርታማልማላታ
@ማርታማልማላታ 3 года назад
Yatabaraka yihon
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 года назад
ሰብ ላይክ የምወዱሸ በርቺ
@zahraabdshkur3766
@zahraabdshkur3766 3 года назад
ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ እስኪፈላ
@ensallahtube702
@ensallahtube702 3 года назад
ለአንድቀንም ከዛበላይም
@saratube5684
@saratube5684 3 года назад
ሰርየዉ እርሾዉን አብዝቸበት ትንሽ ሆምጠጥ አለ ግን አምሮቴን አዊጥቶልኛል እኔ በትንሽ እቃ ሰርቸ ካሜራዉ በዛ አለ ጎበዝ ነሽ
@የአላህLነኝየእናቴናፍቂ
ሽኩረን ግን ክላሲካሉን ብታጠፊው ይረብሻል
@መቼነውየምኖረው
@መቼነውየምኖረው 3 года назад
ይስለሙ የዴክ ካይን ያውጣሽ
@መቼነውየምኖረው
@መቼነውየምኖረው 3 года назад
ያበዴ ነው ተባረኪ
@መቼነውየምኖረው
@መቼነውየምኖረው 3 года назад
ከእውነት ሴት ነሽ ስራአትሽ አነጋገርሽ በሚገባ መልኩ ባለሙያ
@asterastka5227
@asterastka5227 3 года назад
احسنتي ماشالله
@ሀያትእብራሂም-ከ8ደ
@ሀያትእብራሂም-ከ8ደ 3 года назад
መሻአላህ ያምራል የትነው
@ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ
@ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ 3 года назад
የት ነዉ መልስ እፍልጋለሁ አድስአበባዉስጥነዉ
@መቼነውየምኖረው
@መቼነውየምኖረው 3 года назад
በጣም የሚያማምር ነው ዋው
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 года назад
መሸሀለህ ስሀምር
@addismereja9491
@addismereja9491 3 года назад
ማሬ እንዛመድ ❣️