Тёмный
Ethio Orthodox Family
Ethio Orthodox Family
Ethio Orthodox Family
Подписаться

ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም።
እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።

ሰብስክራይብ በማድረግ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እናስተምር፣ያልነቃን እናንቃ።

Ethio orthodox family is a channel that aims to create fellowship among orthodox Christians living in Ethiopia and abroad. It releases content of multiple preachers in the Orthodox Tewehado church and help spread the purpose of believing in Jesus Christ.
Комментарии
@SolomonKidane-bv8eu
@SolomonKidane-bv8eu 23 дня назад
😂l
@fafi2887
@fafi2887 2 месяца назад
አባዬ እባክዎትን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ ዲያቢሎስን መቃወም ከጀመርኩ ጀምሮ ጉሮሮዬን ይዞኛል አሁን እየባሰብኝ ነው በፀሎት አስቡኝ
@Kaseyegg
@Kaseyegg 6 месяцев назад
እርየአባንአድራሻንንገሩኝ
@mussiehabtom6434
@mussiehabtom6434 Год назад
አቦና ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እድመን ጥዕናን ይሃበለይ
@konjitwpldemeskel8397
@konjitwpldemeskel8397 Год назад
አባን የት ቤተክርስቲያን ነው የምናገኛቸው
@rimaballouz5243
@rimaballouz5243 Год назад
በማርያም ቦታዉን ንገሩኝ 😭😭😭😭
@abichuabichu5301
@abichuabichu5301 Год назад
እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
@beleteasegidewhuketu9950
@beleteasegidewhuketu9950 Год назад
አቤቱ መዲህኔ ሆይ ከዳቢሎስ እስራት ፍታን አባታቺን እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡
@almetometo5977
@almetometo5977 2 года назад
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@abiymekonen6000
@abiymekonen6000 2 года назад
መምኸር እድሜ ይስጥልኝ መምኸር በኸልሜ ካየዃቹ 3 አመት የኸል ይኾነኛል ግን እርሶን ለማግኝት አልቻልኩም እርዳታቹ ያስፈልገኛል ካገኘኹት እድናለው እመቤቴ ትርዳኝና አድራሻቹ የት ነው
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 2 года назад
***resune or topicune keyerew broo...miknyatum ye aganeneten menefese eyagaletu yale kibur abatachen memhir girma wondemu sayehonu kirstose new.selezih yetsafekew rese or topic.memhir girma be ethiopia aganenet menefese syawotu yemelketu milewn keyerew eshi wodeme.abatachenen yetebekelen egziabher.***
@biniyamshambel6607
@biniyamshambel6607 2 года назад
Abatachin yedengel mariyam leji eyesus kerstis erejim edeme ketena ger yistot
@biniyamshambel6607
@biniyamshambel6607 2 года назад
Abatachin emeberhan erejim ketenager tstot
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 3 года назад
እግዞ እግዚያቤር አዳነኝ ቲያስ ብለው አስገብተውኝ ነበረሸ መዳኒቱ እራሱ የስቱን ኩላሊት በከለ ንቁ
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 3 года назад
ወዶ አይስቁ አለኝ እሄደሞ ለየት ያለነው
@frehiwottakele8777
@frehiwottakele8777 3 года назад
kidanmhret anchiabkign aderashin
@bizuneshmekonnen2501
@bizuneshmekonnen2501 3 года назад
አባቴ እኛ ቤትም አለ ግን ብቻየን ሆንኩ አያግዘኝም ባለቤቴ በፀሎተዎት ይርዱኝ ወለተ ሀና
@eduedom8403
@eduedom8403 3 года назад
ለእናንተ የደረሰ የእመብርሃን ልጅ ለኛም ይድረስ 🙏አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ አብዝቶ ያድልልን 🙏
@user-ck9se7vv2f
@user-ck9se7vv2f 3 года назад
በዝህ በተረገመ ድርጅት ውስጥ አረብ ሀገር ሆኜ እራሴም ተመስግቤ ወንድሜም ኢትዮጵያ ያለው አስመስግሜ ባጠቃላይ ወደ ከ500 ዶላር በላይ ነበር ያወጣውት ብሬን ብበላም ያ ፕሮዳክታቸውን አልወሰድኩም ከተመዘገብኩ በኋላ እንደት እንደ ቀፈፈኝና እንደዘገነነ😢 ጓደኛዬ ትለኝ ነበር አንቺኮ ብር ነበርሽ ግን እነዚህን ክፉ ካምፓን በምሉት ተመዝግበሽ በረከትሽ ጠፋ አለችኝ እኔም እሷ ከማለቷ በፍት ቅፍፍ ስለኝና ፈጣሪ ስወደኝ ከነፕሮዳክታቸውና ከነገንዘቤም ጠቅልዬ ጣልኳቸው እግዚአብሔር ይገስጻቸው
@hanaafewerk7068
@hanaafewerk7068 3 года назад
አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት እኔም እኮ 2005 ለይ ቲአንስ የሚባል ጀምሬ ነበር ወይ አለማወቅ አባ በሴጣን ማሰራይ ታስራለዉ አሁን የምኖረው ብስደት ነው በፅሎት አስቡኝ መበርስላሴ እያለቹ
@baiysabulcha2031
@baiysabulcha2031 2 года назад
À
@samsuneatfamily5753
@samsuneatfamily5753 3 года назад
ሰላም እህት ውንድሞች በፈጠሪ እኔ እህታችሁ በአረብ ሀገር ተሳቃይሁ የአባታችን ቁጥር ካላችሁ ላክልኝ በፈጣሪ ህመም ህክም ማውቅ ኣሸቸግራችው ብር ብቻ መጨርስ ነው ይሁን እርዱኝ
@asratsefu9536
@asratsefu9536 3 года назад
ክርስቲያን ቤተሰቦቼ እባካችሁ ስልካቸውን ብትተባበሩኝ ከኢትዮጵያ ውጭ ስላለሁኝ እሳቸውን ለማግኘት ፈልጌ ነው መጥቼ እንዳላጣቸው ነው
@ZameritAlemyeZameritAlemye
@ZameritAlemyeZameritAlemye 3 года назад
Bawenetye.enershu...baxam.bazhu.sachnberu...yasbkunye...geneye.wasxeye.fqadnye..alnberey...emerenye.....kaberey.yighbetye.
@avivamehari7103
@avivamehari7103 3 года назад
Xddghioodsaduoovh
@medhanitnetsanet8972
@medhanitnetsanet8972 3 года назад
አቤቱ ቅድስ ሆይ ለነሱ የደረስክ እኔንም ጎብኘኝ ይቻልሃልና አባታችንን በእድሜ በጤ ና አቆይል.....አሜን....
@yordanoshabtom7573
@yordanoshabtom7573 2 года назад
amen amen amen
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 3 года назад
Amen amen amen
@user-ob9lf8jx5v
@user-ob9lf8jx5v 3 года назад
እባካችሁ ያሑበት ተቸግሬያለሁ ድረሱልኝ ከነቤተሰባችን ታስረናል እየጨነቀኝ ነው ማዳምጣቸው ወይንም ቁጥራቸውን ስጡኝ በስደት ተሰቃየሁ
@KINGDAWIT3
@KINGDAWIT3 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት