Тёмный
Bilal Network
Bilal Network
Bilal Network
Подписаться
Welcome To bilal Network
Комментарии
@AyishaZeenath-hq2jk
@AyishaZeenath-hq2jk 5 дней назад
አኔ ወዱጀህ ነበረ ሁለተኘ እሆናለሁ ቢየ አሠቤነበረ አንተ ሁለትሚሰትነው ያለህ አሉ ዉይ
@BelayAmbo
@BelayAmbo 15 дней назад
ከታልን እንሞታለን ቤተሰብ ይቸርሳቸዋል ብለው ያስባሉ
@BienteyaliAiali
@BienteyaliAiali 19 дней назад
የ6 ሳምንት ፅንስ ማስወረድስ ወንጀሉ ምን ያህል ነዉ? ያው ምክኒያቱ ከባለቤቴ ጋ ግጭት አለመስማማት ስላለ
@yusufibrahim6671
@yusufibrahim6671 26 дней назад
Masha Allah.
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 27 дней назад
የኔ አባት አላህ ከናተጋ ይሁን ያረብ
@user-js7os7ur7u
@user-js7os7ur7u Месяц назад
ኡስታስ የግልጥያቄነበረኝ እደትነውየማገኛችሁ
@user-mq6mp2kz5x
@user-mq6mp2kz5x Месяц назад
ጀዛከላህይር
@mohammedaminseman3948
@mohammedaminseman3948 Месяц назад
Mnnekenk new yemiyamek wegenahen
@uaerak7827
@uaerak7827 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bedewi
@bedewi 2 месяца назад
አላህ ጤናና እድሜ ይስጦት።
@user-ih4vp3ir7o
@user-ih4vp3ir7o 2 месяца назад
ወሏሂ የሀበሻ ወንድ አንዴለም ከአንድ በላይ አንዷንም መስፈርቷን አያሟላም እስኪ ስንት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያክል ባለ ትዳር ሴቶች በሰው ሀገር የሚከራተቱት እስኪ ፍርዳችሁን የውመል ቂያማ እንፈራረዳለን ስንት እህቶች አሉ የሚያለቅሱ እህቶች እኔ ልንገራችሁ ሀብት አለው ብላችሁ ሁለተኛ ሚስት እንዳትገቡ በጣም የአዕምሮ ጉዳት ይፈጥራል
@user-rp2ri6wk3w
@user-rp2ri6wk3w 2 месяца назад
ምግዜም አምላኬ እየሱስ ይገስ እሱ ብቻ አምላክ ነዉ አተ አደለም ስላልከዉ አምለክነቱ አይቀየረም ግን ልቦና ይስጣችሁ❤
@user-rp2ri6wk3w
@user-rp2ri6wk3w 2 месяца назад
ለጥያቄህ ምልስም እኔ ልስጥህ እግዚአብሄር ሶስት አካል መኖሩን ማለት ነዉ ኦሪት ዘፍጥረት ምእራፍ 1 ቁጥር 26 በደብ ስታነበዉ ሁሉም ቦታላይ እግዚአብሄር 3 አካል እዳለዉ ይናገራል በተጨማሪ ትንቢተ ኢሳያስ ምእራፍ 48 ቁጥር 16 ሲጀመር በጣም በርካታ ቦታ ላይ አድ ሶስት መሆናቸዉን ይናገራል አጠር አርጌ ነገርኩህ ወድሜ ግን አምላክህን ማወቅ ከፈለክ ወደሱ ቅረብ ሰይጣን አምላኩን ያቀዋል ግን እኔ አምላክ ነኝ በማለቱ ወድቋል ስለዚህ የእግዚአብሄር ቃል እሚገባህ እሚገልጥልህ ወይም እሚገልጥላችሁ ወደሱ ስትጠጉ ነዉ እሱን ማወቅ ለማወቅ ስትጥሩ ይገልጥላችሇል እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ አሜን (3)💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@edrisreshad
@edrisreshad Месяц назад
ያቀዋል እኮ ከዛው ከሚያቀው ክርስትና ነው የመጣው
@user-rp2ri6wk3w
@user-rp2ri6wk3w 10 дней назад
@@edrisreshad ከዛ ሲወጣ በደብ አያነብም ነበር አ የእግዚአብሄር ቃል እሚገለጥልን በንፁህ ልብ ስናነበዉ ነዉ እጅ ማስረስረጃ ፈልገን ስናነበዉ እሳት ዉስጥ ያስገባል😔☺
@user-rp2ri6wk3w
@user-rp2ri6wk3w 2 месяца назад
እና ደግሞ ድጋሚ ጥያቄ ስትፀልዩ ለምን ማህመድን ታነሳላችሁ ማህመድ ፀሎት ይሰማልን?? ድጋሚ ስትፀልዩ ትክክለኛዉን መገድ ምራን ለምን ትላላችሁ ትክክለኛ እዳልሆነ እየተጠራጠራችሁ ነዉ እምትፀልዩትን መልሱን ለናተ ተዉኩላችሁ??
@user-rp2ri6wk3w
@user-rp2ri6wk3w 2 месяца назад
ክብር ለጌታችን ለእየሱስና ፍፁም ሰዉ እና ፍፁም አምላክ ነዉ ❤❤ አምላክ መሆኑንም ገብታችሁ አብቡ❤
@user-rp2ri6wk3w
@user-rp2ri6wk3w 2 месяца назад
እስኪ እኔ ልጠይቃችሁ በፍርድ እሚመጣዉ ማነዉ በእስልምና??
@joneyohanis-ee9ph
@joneyohanis-ee9ph 3 месяца назад
Allah is a setan he have two right hand five fingers and one fits 😊😊😊
@AbdujalilMahammad
@AbdujalilMahammad 3 месяца назад
Allah yitabiik
@sitikadir1439
@sitikadir1439 3 месяца назад
ሁለተኛ ጋብቻ ምንም አይደል ግን ዎናዉ ነገር ሀቋን አሞልተዉ መያዝ ነዉ
@user-cn1fe9us4y
@user-cn1fe9us4y 3 месяца назад
❤❤❤
@sartt7576
@sartt7576 3 месяца назад
ግድነዉ ማወቅ አለብን ስናዉቅነዉ የምንጠነቀቀዉ
@sartt7576
@sartt7576 3 месяца назад
ታሪኮችን አስተምሩን ቀጣይምልቀቁልን
@sartt7576
@sartt7576 3 месяца назад
ጂዛካላህ ኸይር
@Mestefa-sl6iw
@Mestefa-sl6iw 3 месяца назад
አው
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 3 месяца назад
ይሆ፡ሠአት፡እያቃጠለግነው
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 3 месяца назад
አድቀው፡ያሣፋራል፡እውቀት፡የላችሁ፡እናንተን፡እሚከተሉት፡ያሣዝናል፡ወለከል፡ሀምድ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 3 месяца назад
አንተሥ፡ትለያለክ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡እድሜ፡አይሠጥም፡እንጂ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 3 месяца назад
ይሄ፡መንፈሥ፡ምንድን፡ነው፡መንፈሥ፡ሙሥሊሞች፡፡መግለጫ፡የለኚም፡አላህ፡ይጠብቃችሁ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 3 месяца назад
ይሄ፡መንፈሥ፡ምንድን፡ነው፡መንፈሥ፡ሙሥሊሞች፡፡መግለጫ፡የለኚም፡አላህ፡ይጠብቃችሁ
@madena1330
@madena1330 3 месяца назад
ጥሩ ምክክር ነው አሁን በምን ላግኛችሁ ? አቶ ሙስጠፋ አሁን ያለንበትን ተጨባጪ በደንብ ገብቶታል የብዙ የስደተኛ እህቶቻችን ያለቀሱበት የተበሉበት የተገፉበት ጉዳይ ነው በድን ሺፋን ሁለት ሶስት ይቻላል የምትለዋን ብቻ ምን ሱራ ላይ እና እንደት እንሂድ ተፈቀደ መወቅ ቀርቶ ፋቲሀን እና ቃኢዳን አስተካክለው የማይወሩ ስሜታቸውን እና ብር. ብቻ ተከትለው የሚያገቡ ብዙወች ናቸው እኔ በዙሪያየ ያየሆችው ችግሮች ናቸው እደግፋለሁ አልደግፍም የሚለውን ተውት ያለውን ችግር ግፍ እውነቱን ተጨባጪጩን ሀቁን አውሩ ካወራችሁ እደግፋለሁ ምናምን ይሄንን ለሽሪአችን ህግጋት ተውት ወደድንም ጠላንም ተደንግጎል ይሄንን ሴቱም እናውቃለን ድንኑን ጠለቅ ብለን ካወቅን የበለጠ እንረዳለን ችግሩ ሽሪአው ላይ እንዳለ የሚያስመስሉት ጃሂል ወንዶች እና ሴቶች የሚፈጥሩት ችግር ነው ምንም ድለ ሽሪአው በቂ ግንዛቤ ሳይኖራቸው ስሜታቸውን ተከትለው ልጆችን የሚበታትኑ የሚያስለቅሱ ብዙ ናቸው አቅማቸውን እና ሽሪአውን በትክክል ማወቅ ግድ ይላል ነው የእኔ ሀሳብ ሽሪአውን ጠብቀው የሚጎዙትን የአላህ ባሮች ተዋቸው ስሜታቸውን ተከትለው ጡል ጡል ስለሚሉት ወንድም ሆነ ሴቶች አውሩ ገና ልጂ ስለተመቻት ብቻ በዛ በዚህ ብሎ ስለሚያታልላት የሁለት አድራለሁ ሁለት መግባት ተፈቅዶልኛል ካልፈለግሺ እፈታሻለሁ ብለው የመጀመሪያዋን የሚያስለቅሱ ባለየ ወንዶች እንዳሉ አታውቁም ስለ እነሱ ነው ካወራችሁ ማውራስ ሽሪአውን ተከትለው ስለሚተገሽሩት ሳይሆን እኔ ሴት ነኝ ግን ባሌ በሽሪአው ቢሄድ አይደለም ሁለት ሶስት አላህ የፈቀደለትን ሁሉ ቢያደርግ ችግር የለብኝም ግን የማዝነው ስሜቱን እና ሌላ ነገር ተከትሎ ሲራመድ ነው እኔም ድኔን ለማወቅ ለመተግበር ዝግጁ ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ የበለጠ ያሳውቀኝ ባሌንም የበለጠ እንዳውቅ በመደገፍ ላይ ነኝ አላህ ያግራለት ያግራልኝ አላህ ከእኔ ሀቅ ይጠብቀው እኔንም ከእሱ ሀቅ ይጠብቀኝ የውስጤን የምታውቀው ጌታየ ሆይ አደብ ለሌላቸው ሴት እና ወንዶች አደብ ስጥልን ሂድያ ስጠን ስጣቸው
@user-zp8cp9km7f
@user-zp8cp9km7f 4 месяца назад
ሰለአሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-zp8cp9km7f
@user-zp8cp9km7f 4 месяца назад
አሚን አሚን አሚን
@user-er9pl7rk4t
@user-er9pl7rk4t 4 месяца назад
ሳህሳህ
@ajaybashikure3800
@ajaybashikure3800 4 месяца назад
ማሻአላህ በርቱ
@user-kw3nk1gr4q
@user-kw3nk1gr4q 4 месяца назад
ባረከላህ ፊኡምርከ❤
@user-pl2yt3pi7b
@user-pl2yt3pi7b 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@user-zh9iz4nj1h
@user-zh9iz4nj1h 4 месяца назад
Ustaz..slamalekm..masalh
@user-jv9qt1bs9z
@user-jv9qt1bs9z 4 месяца назад
ማሻ አላህን👍👍👍👍
@user-yf1fi7ur9u
@user-yf1fi7ur9u 4 месяца назад
አላህ እዉቀትህን ይጨምርልህ አልኸምዱሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ
@user-rp2ri6wk3w
@user-rp2ri6wk3w 2 месяца назад
ልቦና ይስጥሽ ምንም እዉቀት የለዉ
@abdudawud4891
@abdudawud4891 5 месяцев назад
ለሁላችሁም አልላህ ይጨምርላቹህ !!! ወንድማችን መሀመድ ለሁሉም ህብረተሰብ የሚያስተምር ገለፃ ነው ። ሆኖም በአንዳንድ መስጂዶቻች ውሰጥ በተለያየ ጀምዐ ተከፋፍለው በክፉ በመተያየት አና በመደባደብ ላይ የሚገኙት ወንድሞቻችንን በዚህ ጠበቡ ቢመክርልን በጣም ጥሩ ነበር ።
@nunuabdulla5499
@nunuabdulla5499 5 месяцев назад
❤🤲🤲🤲🤲
@heyat3635
@heyat3635 5 месяцев назад
እረ ላይክክክክክክ አድርጉት ኡሰታንንንን
@heyat3635
@heyat3635 5 месяцев назад
ወላሂ ሰወድህ
@user-vq2df7bm3d
@user-vq2df7bm3d 5 месяцев назад
3:32
@user-vq2df7bm3d
@user-vq2df7bm3d 5 месяцев назад
መሸ አለ አለሂ ይጠቢቀቹ ኡሥተዘቺን ሀደሠቸዉ ልቢን የረከል እዉቀት ከእወቀት ጨምረቺዉ አለለ
@bintseidtube
@bintseidtube 6 месяцев назад
😁😊😍
@SaadaSaada-lq6ml
@SaadaSaada-lq6ml 6 месяцев назад
ቴሌግራም ቻይናሉ ያላችሁ አሥገቡኝ
@SaadaSaada-lq6ml
@SaadaSaada-lq6ml 6 месяцев назад
መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤ ሽ አመት ኑርልን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 6 месяцев назад
ጀዛክ አላህ ከይር