Тёмный
Meklit Mulugeta
Meklit Mulugeta
Meklit Mulugeta
Подписаться
✨Welcome to days of my life✨
"በፍቅር ስለፍቅር እናወራለን"

እግዝአብሄር❤️
ቤት እንመልከት! #MAKIVLOGS #AD
16:59
6 месяцев назад
ቅዱስ ላይ ጮህንበት #MAKIVLOGS
9:50
7 месяцев назад
ራስ የማጥፋት ቀልድ…
8:33
11 месяцев назад
Комментарии
@ሜና
@ሜና 2 минуты назад
ደስ የሚሉ እናት❤❤❤
@nonenone3420
@nonenone3420 3 часа назад
Omg everyone want be RU-vidr just like mother
@kirostasew2843
@kirostasew2843 3 часа назад
ፍቅር የኔ ቆንጆ አንድ ስህተት የቡና ቁርስ ለአያት በሁለት እጅሽ ይዘሽ ቆመሽ ነው ከይቅርታ ጋር፣ በጣም የተረጋጉ እመቤት።❤❤❤
@AyelechAyu-z1k
@AyelechAyu-z1k 3 часа назад
የኔ ጃግና አንድ ቀን እኔም መጣለው አንች ጋር ከስደት በሰለም ይመልሰኝ እግዚአብሔር በሪች ❤
@ayalatnafu1428
@ayalatnafu1428 4 часа назад
❤❤❤ betame yameralo
@kenean1915
@kenean1915 4 часа назад
ባላለቅ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት ዋው❤❤❤❤❤
@gebrezewde
@gebrezewde 6 часов назад
ውይ አፍ ቁርጥ ይበል ጌኒ ታድላ ልጅችሽ ይመቻሉ
@ASri-j8y
@ASri-j8y 6 часов назад
yene enat rajim edime yisxachu❤❤❤❤
@FhfGhf-m2p
@FhfGhf-m2p 6 часов назад
እደኔ ማነዉ ተመሥጦ ያዳመጠ
@drr8432
@drr8432 8 часов назад
በርች ቆንጆዋ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤
@hannakebede5823
@hannakebede5823 8 часов назад
ደስ የሚል ወግ። በርቺ
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 9 часов назад
❤❤❤❤❤🎉
@alemituali6406
@alemituali6406 13 часов назад
እደጊ ሴት
@buzegetaneh9275
@buzegetaneh9275 13 часов назад
endwe telke sew sesema bewel ayeslchem yetnore heywet
@sifunibcatalist575
@sifunibcatalist575 14 часов назад
የኔ ውድ መክሊት ተባረኪ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifunibcatalist575
@sifunibcatalist575 14 часов назад
❤❤❤❤❤
@sifunibcatalist575
@sifunibcatalist575 14 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤
@tebebtubeMM
@tebebtubeMM 15 часов назад
❤❤❤❤
@jesusjesus2326
@jesusjesus2326 15 часов назад
WOW 😮😮🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@nadi7244
@nadi7244 16 часов назад
የውስጥ ፍቅር ይበልጣል የአመቱ ምርጥ አባባል ❤❤❤❤❤ ስታምሩ አላህ ሰብር ይስጥዎ ❤️❤️
@مريمابراهيم-ك9ظ
@مريمابراهيم-ك9ظ 16 часов назад
ውይ ይችልጅ ግን ዴስ ስትል ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ በሄድሽበት ውዴ
@lidiyagirum3869
@lidiyagirum3869 22 часа назад
😍😍😍 des yemitle ayate fetariye yibarkilsheeee
@ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
@ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ День назад
የኔ አብሮ ማልቀስ😢😢😢ምን ይሉታል
@amenaden4278
@amenaden4278 День назад
እግሬ ወደመራኝ🎉
@helenahailu7300
@helenahailu7300 День назад
መክሊትዬ ጎበዝ ልጅ በርቺ ❤ ከቻልሽ አትቆራጭው ካልሆነ ሁለት ግዜ አቅርቢው 👍
@drr8432
@drr8432 День назад
የኔ እናት ደስ ሲሉ ረጅም እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥዎት እህቴ አንችም የልብሽንመሻት እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤
@ZainbZaind
@ZainbZaind День назад
መ ቆንጆ የልጅ አዋቂ አላህ ይጠብቅሽ ሀያትሽንም ራጅም እድሜ ከአፍያ ጋ
@Rite490
@Rite490 День назад
ምሰኪን እናት ደሰ ሲሉ
@kebebushdemissie3023
@kebebushdemissie3023 День назад
የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥውት እኔን የማኖርኝ የእርሶ እናት የማሆይ ምርቃት ነው በጣም ነበር የምውዳቸው ነፋሳቸውን በግነት ያኑርልኝ 😂
@demekekebede9995
@demekekebede9995 День назад
Waw tesmto yemaytegeb
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy День назад
❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤💜💜
@drr8432
@drr8432 День назад
❤❤❤❤❤
@tube20134
@tube20134 День назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ።ና መጣሽ እነ ሩታ ትንሽ አብዝተውታል ሆ ክብር የሚባል የገር ትንሽ አይዛቸውም ጭራሽ ድብድብ አይይይ ትንሽ ይቆዩና ፕራክ ይላሉ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ День назад
መኪሊት ኩኩሲ ጨምሪ ባዶ ሻይ አታቅረቢ በተረፍ በረች❤❤❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 День назад
' ፍቅር የሚኖሩት አንጂ የሚናገሩት ብቻ አይደለም' ወ/ሮ አልማዝ እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፣ አቶ ንጋቱም እግዚአብሄር ወደፈቀደው ቦታ ሄደዋል፣ የሰማይ ቤታቸውን ያሳምርላቸው፣ ንስሃ ገብተው ስጋ ወደሙ ተቀብለው መሆኑ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያጽናናል፣ ደግሞ በዳግም ትንሳኤ ለፍርድ ቀን እንነሳለን፣ በጌታ ፊት የሚያቆም ስራ እንድንሰራ እግዚአብሄር ያድለን፣ ታሪክዎ በጣም ደስ ይላል፣ እግዚአብሄር በዚህ ሁሉ ውስጥ አሳልፎ ዛሬ በግርማ ሞገስ ከልጅ ልጆዎ ጋር ለማውራት አደረስዎ! መክሊት እንደዚህ ዘመን ስለ ፍቅር የሚወራበትና የሚነገርበት ጊዜ የለም፣ ግን በተግባር በጣም ከባድ ፈተና ነው ያጋጠመን፣ በእነ ማዘር ጊዜ ግን ፍቅር የሚናገሩት ሳይሆን የሚኖሩት ነበር፣ ለዛም ነው የእውነት ኖረው የእውነት አሻራ ጥለው የሚያልፉት፣
@AynalemWondimu
@AynalemWondimu День назад
Wayine das selu bengerachin lay and felim mirt film yiwotawal plesss isty wede felim yikeyer imtilu like
@hilinanigatu
@hilinanigatu День назад
ጎበዝ በርቺ እመቤቴ ካንችጋር ትሁን
@hilinanigatu
@hilinanigatu День назад
ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@hilinanigatu
@hilinanigatu День назад
ዋው በጣም ደስየሚል ፕሮግራምነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ጎበዝ በርቺ
@maazawoldemicheal
@maazawoldemicheal День назад
yegr selame chemr andu new
@ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
@ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ День назад
6ብሮን አስቦትማ❤
@yetewabumedbel-5996
@yetewabumedbel-5996 2 дня назад
Mekliteye tebareki.....Enatishen eyetekash nwu Esuam gena bizu teseralech adnakish negn.....berchi
@yoditaseged663
@yoditaseged663 2 дня назад
የኔ ቅመም ልጅ ዘመንሸን እግዚአብሔር ይባርክልሸ ጠንካራ እናት ስላለችሸ የሦን ነዉ የወሰድሺዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askaleejigu7698
@askaleejigu7698 2 дня назад
አይዞወት እማየ ነፍስ ይማር❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 дня назад
እኔ ግን ስወድሽ እርጋታሽ ንግግር ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ በርቺ
@ميريالحبشي
@ميريالحبشي 2 дня назад
Yen konjo btame wwwwddddd egzyhbhare ytbkehse
@lovehistory236
@lovehistory236 2 дня назад
እማዬ ድምፅዎ አንደበትዎ ሲያምር እረጅም እድሜ ይስጥዎት።❤❤❤❤
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 2 дня назад
ጎበዝ
@tilay23
@tilay23 2 дня назад
የመክሊት ቁንጅና ሲያምርብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@fifidesalegne5879
@fifidesalegne5879 2 дня назад
አቤት እንዴት እንደምታምሩ!!! አቤት ፍቅር እረ ተው አትለያዩ አብራችሁ ነው እናተ ማርጀት ያለባቹ