Тёмный
DEWEL TUBE
DEWEL TUBE
DEWEL TUBE
Подписаться
እንኳን ወደ ደወል ትዩብ በሰላም መጣችሁ:: ደወል ትዩብ በአእምሮ ጤና፤ ትዳር፤ ፍቅር፤ ቤተሰብ፤ ልጅ አስተዳደግ፤ ደስተኛ እና ጤነኛ ኃይወት ላይ የሚያተኩሩ ፕሮግራሞችን ያቀርባል፥፥ የደወል ቤተሰብ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን::
ብቸኝነት!
6:07
4 года назад
Комментарии
@SaraBekuma-z6e
@SaraBekuma-z6e 22 дня назад
ጥሩ ትምህርት ነው❤❤
@ZubeydaMain
@ZubeydaMain 25 дней назад
ህክምናውን የት ነው ማገኘው እባካቹ አሳውቁኝ
@ZubeydaMain
@ZubeydaMain 25 дней назад
የት ነው ማገኘው ልጄ ሁሉም ችግር አለበት
@AbAb-ec6hb
@AbAb-ec6hb 28 дней назад
thank you. you taught me psychology lesson at some time in the past.
@abx-m8r
@abx-m8r Месяц назад
tkkl blehal
@frefikir5931
@frefikir5931 Месяц назад
አመሰግናለሁ ዶ/ር ተምሬበታለሁ
@Qll-s6z
@Qll-s6z Месяц назад
❤❤❤❤ ወዉ ቀጥል በት
@JoYo-xd7wm
@JoYo-xd7wm Месяц назад
Thank you
@DgdJlfy
@DgdJlfy Месяц назад
በርች
@getacheefikru3490
@getacheefikru3490 2 месяца назад
በጣም እናመሠግናለን ያልካቸው ሁሉ እኔ እጠቀማቸዋለሁ ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሥጥልን
@FilimonYosef
@FilimonYosef 3 месяца назад
የኔ ልጅ በምንም አይነት የማያስቸግር ነገር የለበትም ኘጠር ግን በትምርት በጣም ይቸግራል
@GizachewDirsha
@GizachewDirsha 3 месяца назад
ይገርማል የዕቃዎቹን ዝርዝር ለማየት ነበር የከፈትኩት
@tilahunadmasu7496
@tilahunadmasu7496 4 месяца назад
ሴት ልጅ ስታለቅስስ ምን ማድረግ አለብን ሲያበዙትስ
@MekdesLemma-o2t
@MekdesLemma-o2t 5 месяцев назад
እናመሰግናለን
@TizbetWorkia
@TizbetWorkia 5 месяцев назад
ቆይ በዝህ መልኩ ያደግነውንስ ለምሳሌ ማከም አትችሉም
@TizbetWorkia
@TizbetWorkia 5 месяцев назад
ሴቷን ማናገር እፈልግ ነበር
@AshenafiDemeke-nq2br
@AshenafiDemeke-nq2br 6 месяцев назад
ልጄ ትምህርት እቢ እያለው ነው ምልስ ያስፈልጋል
@Kidest-ow3bw
@Kidest-ow3bw 7 месяцев назад
እች ቱ በል መጥፎ ናት አሁን እኛን መደብደብ ጀምረዋል
@semirazegeye9557
@semirazegeye9557 7 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ......ግን እንደነዚህ አይነት ልጆች ከ ት/ት ቤት መታገድ አለባቸውን?
@henokhenok6171
@henokhenok6171 7 месяцев назад
ሲያድጉ እንዴት ይሆናሉ 20አመት ሲሞላቸው?
@user-gg45
@user-gg45 7 месяцев назад
የጠገቡስ ምንም የማይሰሩስ ምን ይደረግ
@AynalemGirma-eu1bn
@AynalemGirma-eu1bn 8 месяцев назад
Xiru mikir
@mekete5940
@mekete5940 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉😢🎉😮🎉🎉😅😅😢😅🎉😅😢🎉😊❤❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😅😮😊
@ermiashanchile
@ermiashanchile 9 месяцев назад
I am Ethiopian and i have 4.8 years old child with the changes and i need your support.
@ermiashanchile
@ermiashanchile 9 месяцев назад
Please! would support me?
@ermiashanchile
@ermiashanchile 9 месяцев назад
Where the hospital found in Ethiopian?
@AlebachewYalew
@AlebachewYalew 10 месяцев назад
lijun alemekotat
@wubalemgetahun
@wubalemgetahun 10 месяцев назад
የኒነው የተናገርህው ትግስት አጣሁ እጮሀለሁ ምግብ አይበላ ጡትብቻ ነውሚጠባው አንዳንዴ ይበላል አንድጉርሻ ለማጉረስ ቤቱን ዙሬ ማበላው
@wubalemgetahun
@wubalemgetahun 10 месяцев назад
የ2አመት ልጅ ነው እኒተቃጠልኩ የሆነነገርሲያደርግ ተው ስለው እቢነው ሚለው እልህ ነውሚገባባው ቀጥቅጭ ልገለው ነው አድቀን ምኑን እደረገጥሁት አላውቅም በንዴትተንፈራፍሮ ነው የተነሳው አምላክ ነው ያወጣኝ ሁሉንም ሰው ተክትሎ ልሂድ ይላል ሰው ይወዳል
@AbrahamAtaro-uy4xq
@AbrahamAtaro-uy4xq 5 месяцев назад
እህቴ የኔምስቃይ ነው
@hikimaumer2637
@hikimaumer2637 10 месяцев назад
Esti tinshi kaalan nager tinishi bir baya waru eyya wxann ethiopia laalu enatochi utism schol bini kafti buzu aqim yaalelachaw famili alu.la 1 sa.at yamiyizilachaw yalelachaw.
@HeranDhereesa
@HeranDhereesa 10 месяцев назад
Heran ebalalew እንዴት እናስጠናቸው የሚለውንም ቢጨመርበት በተረፈ በርቱ
@RebaMulugeta
@RebaMulugeta 11 месяцев назад
ስልከ ቁጥር ንገሩን
@tsioneshetu1766
@tsioneshetu1766 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@sintayehuassefa7682
@sintayehuassefa7682 Год назад
በርቱ
@haytomer9818
@haytomer9818 Год назад
ይሄ ነገር ኢትይጰያ የለም እንዴ የኢትዮጰያ እናቶች አብዛኞቹ እንግሊዘኛ አያዉቁም የምታብራሩት ግማሹ እንግሊዘኛ ነዉ እንዴት ይገባቸዋል
@genkeb6480
@genkeb6480 Год назад
ከ2020 እስከ 2023 ዛሬ ድረስ ደጋግሜ እያየሁት ልጆቼን እየቀረፅኩበት ነው እናመሰግናለን ዶክተር አማን በርቱልኝ
@tiz59905
@tiz59905 11 месяцев назад
ታድላሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እኔ ቤተሰቦቼ ጋር አስቀምጬ ስደት መጣው እናቴን በሞት አጣው😢 ልጄ በጣም ስራት የሌላት ባለጌ ናት አለችኝ እህቴ 😢ተስፋ ቆረጥኩ ስምንት አመት ናት ከ እሷ ጎዳና ያደጉ ይሻላሉ አለችኝ ግን አሁን እሷ ጋር ልትቀመጥ ነው ስራት አሲዛታለው አለችኝ ምን ላድርግ ጨነቀኝ
@abdulfetakedir-lw4fu
@abdulfetakedir-lw4fu Год назад
ኦቲዝም የለበቻዉ ልጆች እዴት ኖርማን ትምርተቸዉን መከተተል ይችለሉ?
@የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ
እስኪ መናገር እረሱ መብላት መቀመጥ መቁመ እና ሌሎችም ያሉባቸው ምንድ ነው መፍተሄ 💔
@matewosketebo5626
@matewosketebo5626 Год назад
ልጅ ባንድ ሁለት ቁዋንቁዋ መማር ይችላል?
@yosefderbie4727
@yosefderbie4727 Год назад
ኦቲዝም ያለባቸውን ህፃናት የት ማስተማር ይቻላል አዲስ አበባ ላይ አድራሻ ካወቃችሁ ብትነግሩኝ
@haymanothurse5622
@haymanothurse5622 Год назад
Jemo champions academy, 24 kidus markos, ena yetewesenu yemengst timrtbetoch alu beyekifle ketemaw
@ፍቅሩመይሳዉካሳ
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏በግል ብታናግሩኝ ደስ ባለኝ
@ፍቅሩመይሳዉካሳ
እባካቹህ እርዳታቹህን እሻለሁ ተባበሩኝ
@ፍቅሩመይሳዉካሳ
ዶ/ር አዜብ እንግሊዝ ባያበዙ መልካም ነው። የሚተላለፈው መልክት ለኢትዮጵያውያን ነው
@ፍቅሩመይሳዉካሳ
እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏🙏
@AddisalemHailu-x6k
@AddisalemHailu-x6k Год назад
Hi teacher
@shewibelay
@shewibelay Год назад
Dr enamesegenalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rashidmuhairi6102
@rashidmuhairi6102 Год назад
ማሻ አላህ
@FfffghgGddfg
@FfffghgGddfg Год назад
vacine bedenb yametal beteley greece hager yemiweledu lijoch ke kitibat buhala new mawerat yemiyakomut
@FfffghgGddfg
@FfffghgGddfg Год назад
ale doctor betam ergtegna negn