Тёмный
Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
Подписаться
እንኳን ደህና መጣችሁ

ይህ ይፋዊ የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡

በዚህ ገጽ ፡
- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡

- የቅድስት ቤተክርስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡

ሌሎችም እንዲማሩበት አባክሆ ያጋሩት!

በእነዚህ ገጾች ቤተሰብ ይሁኑን፤
ለወዳጅዎም ያጋሩ! እናመሰግናለን፡፡
የዩቲዩብ ቻናል፡
youtu.be/EMislene
የቴሌግራም ቻናል
t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
instagram.com/egziabher_m...
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
ኑ ለጽድቅ አብረን እንጓዝ
1:29
5 месяцев назад
Комментарии
@AbrhamesfnAbrhamesfn
@AbrhamesfnAbrhamesfn 4 часа назад
እንደርሠወ የሚያሥተምር አባቶች እግዚያብሄር ያብዛልን
@Snetefera-yt4pd
@Snetefera-yt4pd 11 часов назад
ኤልያስ ናቸው አርምያ አይሉም ውድ መምህሬ
@SosinaTeka-y5e
@SosinaTeka-y5e День назад
Be betu yatsenachu
@EMislene
@EMislene День назад
እግዚአብሔር ምስሌነ Share, Like and Subscribe ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3sRW_SGuwxQ.html
@catacomb_media
@catacomb_media День назад
አሪፍ ዝግጅት፣ ጥሩ ፍሰት፣ መልካም ቅንጅት በጥቅሉ ሠናይ ዘጋቢ ፊልም ነው። ስለልጆቹ ግን ቃል ማባከን አልፈልግም። ሁሉንም የአውደርዕይ ቀናት በየዕለቱ ነበር እንደ አዲስ የጎበኘሁት። የእጃችሁን ፍሬ እንደ ወይን እያደር የሚጥም ያድርገው
@emyyilmu4548
@emyyilmu4548 День назад
ትልቅ መመሪያዎች ናችሁ በእውነት። እግዚአብሔር ከቤቱ ሳይለይ ይጠብቃችሁ። ብዙ ትምህርት አጊኝቼበታለሁ። ህልማችሁ እንዲሳካ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳችሁ። ሙሉ አውደ ርይዑን ግን ማየት ጓጉቼ ነበር። የተቀረፀ ካለ ብታስጎበኙን እጅግ ደስ ባለኝ። ይህንንም ስላቀረባችሁልን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን። 🙏🏽
@AbriloZgelila
@AbriloZgelila День назад
የእማማ ምስሌነ ፍሬዎች ከዚህ በላይ ገና ብዙ ታሳዩናላችሁ
@yosephmelese-d7u
@yosephmelese-d7u День назад
በደብረ ገሊላ ምን አይነት ትውልድ እየፈራ እንደሆነ ማሳያ ናችሁ። እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ። እነዚህን ልጆች አጉልታችሁ ያወጣችሁ ከጀርባ ያላችሁ ትጉሃን አገልጋዮች ጀግኖች ናችሁ በርቱ።
@ደብሪቱወለቱለመንግሥቱ
በጣም ኮራሁባችሁ እኔ ግን መማር እፈልጋለሁ ግን በየት በኩል ላግኛችሁ pls 🙏
@bekisintu1770
@bekisintu1770 День назад
ድጓ ተብሎ ቤተልሔም ቅኔ ተብሎ ዋሸራ ጽሁፍ ተብሎ እንዳቤት እንደሚባል ቅዱሳን ሥዕላት ሲባል ደብረ ገሊላ አማኑኤል እንዲባል ነው ምኞታችን ❤❤❤❤
@AbriloZgelila
@AbriloZgelila День назад
100%
@honitube1221
@honitube1221 День назад
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነበር በርቱልን ጥንታዊውን የቤተክርስቲያን ሥዕላት ለማስቀጠል የራሳችሁን አሻራ ስለምታኖሩ እግዚአብሔር ይስጥልን! ገና ከዚህ በላይ መስራት እንችላለን ብዙ መስራት የሚችሉ አባላት ስላሉን ፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን ስነ ምግባር ላይም መሰራት አለበት የሚል አስተያየት አለኝ፡፡ አሁን ላይ የለም ማለቴ ሳይሆን አጽንኦት ለመስጠት ያህል ነው፡፡ በተረፈ ቅዱስ ዐማኑኤል ይርዳን!!! 💛ኢንኅድግ ማኅበርነ እግዚአብሔር ምስሌን!💚
@alemneshmamo8344
@alemneshmamo8344 День назад
Betikekel!
@bekisintu1770
@bekisintu1770 День назад
እናንተ ድንቆች
@hilinacheru28
@hilinacheru28 День назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@basliosyiheyis9156
@basliosyiheyis9156 День назад
ከነመክሊታችሁ በቤቱ ያጽናችሁ🥰
@EMislene
@EMislene День назад
አሜን🙏
@melatkibretmelat9051
@melatkibretmelat9051 День назад
ታኮራላችሁ ....የአባቶችን ትውፊት ስለተቀበላችሁ ደስ ሊላችሁ ይገባል
@teshaletilahun4229
@teshaletilahun4229 День назад
እግዚአብሔር ምስሌነ @Emislene
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 7 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@CherenetMasago
@CherenetMasago 7 дней назад
Haw yetewen
@HablenYanu
@HablenYanu 7 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሜሉ
@hasetnegash3637
@hasetnegash3637 9 дней назад
Kalhywet yesmaln mele 🙏
@yodhouse2713
@yodhouse2713 9 дней назад
የኔ ውድ❤❤ በቤቱ ያፅናሽ!!!
@AndinetDidumu-ge7ou
@AndinetDidumu-ge7ou 9 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@enatleykun9306
@enatleykun9306 9 дней назад
❤❤❤❤
@meronaklilu8347
@meronaklilu8347 10 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ሜላት
@SamriAlemu-l1u
@SamriAlemu-l1u 10 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eyobdendir8491
@eyobdendir8491 10 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hanitatesfaye144
@Hanitatesfaye144 10 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እታችን ሜሉ
@EMislene
@EMislene 10 дней назад
" ይህቺን ዓመት ተወኝ " 🛑 ገጣሚ መ/ር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ D/n henok haile ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-knjsTQSGhr4.html
@AbriloZgelila
@AbriloZgelila 10 дней назад
❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@Behayeluhabte1823
@Behayeluhabte1823 10 дней назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@mercybirhanu9625
@mercybirhanu9625 10 дней назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@EMislene
@EMislene 12 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ምስሌነ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pdbPKdV4UEs.html
@AmsalBirhanu-n2s
@AmsalBirhanu-n2s 12 дней назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@HazemHazem-j4r
@HazemHazem-j4r 12 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@HANAABERA-m6x
@HANAABERA-m6x 12 дней назад
Zmare melahkt yasemaln
@yosephmelese-d7u
@yosephmelese-d7u 12 дней назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ምስሌነ እንኳን አደረሳችሁ።
@yohannesbirhanu3430
@yohannesbirhanu3430 12 дней назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ🙏🙏
@banteamlakhailu5092
@banteamlakhailu5092 12 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ
@meseretmeasho
@meseretmeasho 12 дней назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@mandefrofurgassa7397
@mandefrofurgassa7397 12 дней назад
እንኳን ከዘመነ ዩሀንስ ወደ ዘመነ ማቲዩስ በሰላም አደረሳችሁ።
@AbebeAbebe-h4t
@AbebeAbebe-h4t 15 дней назад
❤፥ጨ
@ameledemssew
@ameledemssew 21 день назад
Kale heyewet yasemalen🙏
@birkuwawakijera
@birkuwawakijera 22 дня назад
ጎበዞች በርቱ አምላክ ይርዳቹ
@banteamlakhailu5092
@banteamlakhailu5092 22 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@metqetube
@metqetube 23 дня назад
qale hywetn yasemaln
@EMislene
@EMislene 23 дня назад
ለሌሎችም ያጋሩ ዘንድ እንጠይቃለን። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hECsyZ26_GA.html
@EMislene
@EMislene 23 дня назад
ለሌሎችም ያጋሩ ዘንድ እንጠይቃለን። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hECsyZ26_GA.html
@EMislene
@EMislene 23 дня назад
ለሌሎችም ያጋሩ ዘንድ እንጠይቃለን። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hECsyZ26_GA.html
@EMislene
@EMislene 23 дня назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሌሎችም ያጋሩ ዘንድ እንጠይቃለን። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hECsyZ26_GA.html
@EMislene
@EMislene 23 дня назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሌሎችም ያጋሩ ዘንድ እንጠይቃለን። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hECsyZ26_GA.html