Тёмный
Laekemariam ላከማርያም
Laekemariam ላከማርያም
Laekemariam ላከማርያም
Подписаться
ሰላም ጓደኞቸ
ላከማርያም ዮሐንስ እባላለሁ። ይህን የእይታ መስኮት ለመክፈት ያነሳሳኝ ነገር በማንበብ፣ በማየት እና በልምድ በመነሳት ለሐገሬ ሰው ይጠቅማል ብየ የማስበውን ቁም ነገር ለማካፈል ነው። በዚህ መስኮት አሉባልታ እና ርካሽ ንገር ሳይሆን ህይወት ሊለውጡ የሚችሉ፣ የሚገርሙ እና እያዝናኑ የሚያስተምሩ ቁም ነገሮችን ታገኛላችሁ። አባል ስለሆናችሁ፣ ስለወደዳችሁ፣ ስላካፈላችሁ እና አስተያየት ስለሰጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ።
ላከ
Hello friends,
My name is Lakemariam Yohannes. I started this channel to share my life experience based on what I read, what I saw, and what I experienced myself. Nowadays, it seems people gravitated towards inflammatory and rubbish content. They created such content to make money at whatever cost. But here on my channel, you will not get that. Thank you for taking your time to watch my channel, commenting, liking, and sharing the videos. Thank you again!
Lake
Комментарии
@johnzeru5631
@johnzeru5631 2 дня назад
Thanks 🙏🙏🙏
@የሀይሉልጅyouTube5
@የሀይሉልጅyouTube5 3 дня назад
እናመሰግናለን❤
@MekdesTejee
@MekdesTejee 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayuahmed484
@hayuahmed484 4 дня назад
ወንድሜ እኔ አሜሪካ መሄድ ብቻ ነው. ፍላጎቴ. ለ30 ቀን ፎከስ ባደርግ መሄድ እችላለሁዴ?
@johnzeru5631
@johnzeru5631 4 дня назад
Thanks 🙏🙏🙏🙏
@kassahailukora6815
@kassahailukora6815 4 дня назад
Doctor you are intellegent
@AdonyasBirhanu
@AdonyasBirhanu 5 дней назад
U are smaret
@azada-o9r
@azada-o9r 7 дней назад
የዉነት እኔ በደንብ ገልፇኛል ግን ሉሁንም ቢነገር ጥሩ ነዉ
@azada-o9r
@azada-o9r 7 дней назад
እዉነት ነዉ በአማረኛ የኮከብ ስምቸዉን ንገሩ
@HananHanan-m2s
@HananHanan-m2s 7 дней назад
ሰላም ከኢትዮጲያ ነዉ የምጠይቅህ High school እድል ካለዉ ሞክሩልን
@HananHanan-m2s
@HananHanan-m2s 7 дней назад
ሰላም ከኢትዮጲያ ነዉ የምጠይቅህ High school እድል ካለዉ ሞክሩልን
@HananHanan-m2s
@HananHanan-m2s 7 дней назад
ሰላም ከኢትዮጲያ ነዉ የምጠይቅህ እኔ የ High-school ተማሪ ነኝ የሀይስኩል ትምህርትን መማር የሚቻልበት እድል ካለ አሳየን::ምክንያቱም ኢትዮጲያ ላይ ያለዉ ነገር ከባድ ነዉ:: በተለይ 12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በጣም ከብዷል ከቻልክ ፈልገህ ቪዲዬ ስራልን:: የምትሰራቸዉ ቪዲዬዎች በጣም ምርጥ ናቸዉ ከጥልበት አመሰግናለሁ::👌👌👌👌
@E29-n3x
@E29-n3x 7 дней назад
Thank you, my brother
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 8 дней назад
አመሰግናለሁ ዶክተር በርታልን
@haytomer9818
@haytomer9818 8 дней назад
ለምንድነዉ ቪዲዮህ የማይመጣልኝ
@Atsi1995
@Atsi1995 9 дней назад
እግዝያብሄር ይባርክህ!!❤
@BerhanuMulugeta-vv8pq
@BerhanuMulugeta-vv8pq 9 дней назад
❤እንመሰግናለን ዶክተር
@SerkalemAlemu-yd7pb
@SerkalemAlemu-yd7pb 9 дней назад
esh
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 9 дней назад
Thank you Dr
@Naramo-y2y
@Naramo-y2y 10 дней назад
Thank you brother
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 10 дней назад
ድንቅ ነው
@usmanjemal7526
@usmanjemal7526 11 дней назад
yoga nidra
@SolaKing-k7q
@SolaKing-k7q 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@JahAdam
@JahAdam 12 дней назад
እግዚአብሔር ያለምልምህ
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 14 дней назад
Betame Amesgenahu
@Jamilhemza
@Jamilhemza 14 дней назад
በጠም ምርጥ ስረ
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 14 дней назад
እንደተበላ እቁብ ጣል ጣል አደረከን እኮ?ኸረ ተው ዶክተር ላዕከ ተለመነን አትጥፋ እንጂ?😢
@MistrLemma
@MistrLemma 14 дней назад
Thankyou
@Habe-Tube-
@Habe-Tube- 14 дней назад
❤❤❤
@Habe-Tube-
@Habe-Tube- 14 дней назад
እስቲ 100 ሰብስክራይበር አስገቡኝ አመሠግናለሁ
@MerrySweet-e5h
@MerrySweet-e5h 14 дней назад
ተባረክ ! ዛሬ እራሴን መፈለግ እንድጀምር ካንተ ተምሬያለሁ
@dawitgetachew4247
@dawitgetachew4247 15 дней назад
Thank you for your sharing us this wonderful lesson.
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 15 дней назад
በርታልን
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 16 дней назад
Thanks so mach
@AkAk-uc6lw
@AkAk-uc6lw 16 дней назад
አመሰግናለሁ
@LeoStar-lp7gw
@LeoStar-lp7gw 16 дней назад
ፀጉርህን እስቲ አብቅል
@frehiwotwoldamanuel2047
@frehiwotwoldamanuel2047 16 дней назад
Thank you 🙏🏽
@AgotAwe
@AgotAwe 16 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LvsmRN6QDIQ.htmlsi=3R8pNyFshlSIjJgH
@AgotAwe
@AgotAwe 16 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LvsmRN6QDIQ.htmlsi=3R8pNyFshlSIjJgH
@SolaKing-k7q
@SolaKing-k7q 16 дней назад
ሰላም ዳክተር በጣም ከአንተ ብዙ ተምሪያለው ትክቶክ እከታተላለሁ ላይቢ ላይ ፈልጌ አጣሁህ የምትገባበትን ቀን ብትነግረኝ
@almasbh6100
@almasbh6100 16 дней назад
❤❤❤❤❤
@tigista1977
@tigista1977 16 дней назад
እናመሰግናለን ዶክተር ላህከ ተባረክልን
@AlemneshAlili
@AlemneshAlili 16 дней назад
እባክህ እንድረዳኝ እፈልጋለው፣
@sefaidfenta6142
@sefaidfenta6142 16 дней назад
ተምታቶብሃል !!!
@solomonalemu2648
@solomonalemu2648 16 дней назад
እድሜና ጤና ይስጥህ
@tirhasnigusse9238
@tirhasnigusse9238 17 дней назад
እናመሰግናለን
@amankiya8987
@amankiya8987 17 дней назад
Ene yagnawun sareche tebeku tebeku yelehim ehew wdenbrkubt ketemelsku buhala Zare metak
@HayreHayre-ck9kb
@HayreHayre-ck9kb 18 дней назад
❤❤❤❤
@HayreHayre-ck9kb
@HayreHayre-ck9kb 18 дней назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለው ❤❤❤
@MulukenkasaGamtesa
@MulukenkasaGamtesa 20 дней назад
Yes