Тёмный
Yemesthafet Alem-የመጽሐፍት ዓለም
Yemesthafet Alem-የመጽሐፍት ዓለም
Yemesthafet Alem-የመጽሐፍት ዓለም
Подписаться
Welcome to Yemstehafet Alem-የመጽሐፍት ዓለም
ሰብስክራይብ ያድርጉና በዓለማችን እና በሃገራችን ዘንድ ተወዳጅና ተነባቢ የሆኑ ድንቅ መጽሃፍትን በድምጽ መልክ ወደ እናንተ እናደርሳለን! ዓለምን በመጽሃፍት እንይ!! የመጽሃፍት ዓለም
Selected and useful books for life are beautifully presented in narrative form. We also organize various artistic events, we ask the life of writers ,we make movie,music and entertainment events
Don`t Forget Subscribe Our Channel:-ru-vid.com/show-UCOdxsoDW1MjYLmc7wUR1a7w
ትረካ ጥቁር ደም ትረካ ክፍል 1
44:31
7 месяцев назад
Комментарии
@andinetKebeda
@andinetKebeda 3 часа назад
የባሥሊቆስ እንባን መጽሀፍ ከአፋር ክልል መጥቼ አዲሣባን ዞሬ አጣሁኝ የማገኝበት ቦታ ጠቁሙኝ ወይ በታማኝነት ለ1ቀን ብቻ አውሱኝ ሥለምትወዱት ነገር ብላችሁ
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 2 дня назад
Thanks ✅ ❤❤❤
@sentayehuBelay
@sentayehuBelay 8 дней назад
አተራረካችሁ በጣም ያስጠላል። 1 በየመሀሉ ያለው ፀጥታ ካለቦታው እና ረዣዥም ነው 2 ድምፅ አንዳንዴ በጣም ይጮሀል አንዳንዴ ደግሞ ትንፋሽ ዋጥ ካለደረግን አይሠማም። ይስተካከል
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 9 дней назад
እናመሠግናለን። የህይወት ጉዞ ቁልጭ አደርጎ ያሣያል ። ተራኪው በሚያምር ድምፁ ድንቅ አድርጎ ተረከልን ❤❤
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 11 дней назад
ድንቅና 💔 ትረካ
@user-nr6ww5vf4q
@user-nr6ww5vf4q 16 дней назад
ሙሉ ትረካውን አንድ ላይ ልቀቀው
@melbek1020
@melbek1020 24 дня назад
Yemchsh abo
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Месяц назад
ቀጥልበት
@user-cq6hz3um6k
@user-cq6hz3um6k Месяц назад
ድራሲው ግን የትባርክ ይሁን
@surafelhailu5858
@surafelhailu5858 Месяц назад
Great history ✌
@mulushi9642
@mulushi9642 Месяц назад
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😢 ወይ ጉድ የምር ግን የባስሊቆስ ወንዝ የሚባል አለ? የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ 👌ደራሲዋንም ተራኪዋንም እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርክልን 🙏 ፍቅር የሰው ጅብ ሲያስብል ወይ ጉድ የሁሉም ገጸባህሪያት ታሪክ ከአዕምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ።
@mulushi9642
@mulushi9642 Месяц назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል አተራረክ 👏👏👏👏👏👏👏 ቆንጆ መጸሐፍ 👌👌👌👌
@user-pq4hd6bu6h
@user-pq4hd6bu6h 2 месяца назад
እንደዚህ ረዘም ያለ ሰአት ከተረካቹ አይቀር አሪፍ መፅሐፍ ብተርኩ ይመረጣል በተረፈ እናመሠግናለን
@blatasenadr
@blatasenadr 2 месяца назад
aterareksh nw enji tariku dkmo nw metsehaf mrechi
@user-zt7gk9gs9h
@user-zt7gk9gs9h 2 месяца назад
🙏Eshi amesegnalew
@AbelAbdu-mn7in
@AbelAbdu-mn7in 2 месяца назад
የምር ሳሮን ግን ትለያለች የፍቅር ሀያልነትን አሳይታለች 👏👏👏
@user-zt7gk9gs9h
@user-zt7gk9gs9h 2 месяца назад
🙏❤🙏
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 месяца назад
እሚገርም መፅሀፍነዉ ደራሲዉ በጣም እሚደንቅ አእምሮ ነበረዉ ነፍስ ይማራ ተራኪዉን አመሰግናለሁ በርታ።
@bluke_candy
@bluke_candy 2 месяца назад
This book reminds me of Hailemariam, my younger sibling who used to read us when I and my friend Abel were elementary school students.
@kedirsani6387
@kedirsani6387 2 месяца назад
My first book ,, dej azmach hailu tesfay school ,, by teacher tesfay guda
@Simonpiasa
@Simonpiasa 2 месяца назад
really ? this narration book is like coming every single week or every single month every youtube channel, please find something new or find something another story.
@user-nr7dn2sm6c
@user-nr7dn2sm6c 2 месяца назад
Good vibes for us
@EtsubDink-hf9lv
@EtsubDink-hf9lv 2 месяца назад
Wow thanks ketililem
@EtsubDink-hf9lv
@EtsubDink-hf9lv 2 месяца назад
እባክህን የሴፈ ክፈል 2 ቀጥልልን እናመሰግናለን
@BitaniyaWbshet-bp2bg
@BitaniyaWbshet-bp2bg 2 месяца назад
❤❤❤
@newworld-hk3tv
@newworld-hk3tv 3 месяца назад
ሃሪፍ ትረካ ነው፣ በዚህ አጋጣሚ new world tereka ቻናሌን አይታችሁ ኮመንት አስቀምጡልኝ፤
@BitaniyaWbshet-bp2bg
@BitaniyaWbshet-bp2bg 3 месяца назад
❤❤❤
@awetmerhawi4066
@awetmerhawi4066 3 месяца назад
But thank you very much before you start.
@awetmerhawi4066
@awetmerhawi4066 3 месяца назад
I hope it's a good book.
@awetmerhawi4066
@awetmerhawi4066 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@kishel1134
@kishel1134 3 месяца назад
I love this book
@AMIR465
@AMIR465 4 месяца назад
Ashamaa harka fune jira jirtu ijoolle biyya koti hundii keeessanu bakka jirtanitti rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii yadaa bareeda dha jabadhuu jabadhuu
@user-mm7zc8uk7l
@user-mm7zc8uk7l 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላመ ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ታ መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር
@user-lh1cg3wg2e
@user-lh1cg3wg2e 4 месяца назад
የባህሩ ጉዞ ጀምሮ እስኪያልቅ ተጨነኩኝ 😅 ሽማግሌው ግን ለሂወት ያላቸው ኣመለካከት i like it ❤
@astersimatube
@astersimatube 4 месяца назад
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የኔ ውድ ወንድም እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣህ ወንድም በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በርታልን
@mishaatube5249
@mishaatube5249 4 месяца назад
Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii dasii yelalee qoyetaa gobazee barachii imachalee beteshii arefii qoyetaa
@ashebirhailegeorgis9564
@ashebirhailegeorgis9564 4 месяца назад
Thankyou for doing beautiful work.
@user-ge6qz3mg6i
@user-ge6qz3mg6i 4 месяца назад
i was born in suphee and i love it it's amezing god bless you
@user-er8dr4yj7s
@user-er8dr4yj7s 4 месяца назад
ልቤን ስብር ያደረገው ልጅነቶ ልጁን ከሰው ቤት አስቀምጨ ከምንከራተተው ከኔ ጋ አያያዝኩት መሰል በእንባ ጎርፍ ተወሰድኩ
@user-er8dr4yj7s
@user-er8dr4yj7s 4 месяца назад
😢😢😢😢ቀጣዩስ
@fitsewinta9261
@fitsewinta9261 4 месяца назад
ቀልዳቹ እኮ አይጠገብም ይህን ልበወለድ ነገ ደግሞ እውነተኛ ታሪክ እንደሆነ ታሳምኑናላቹ ወናፍ
@zinatube
@zinatube 4 месяца назад
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ በውነት ጎበዝ ጀግና ነሽ ደሞ አዋጪ ነው ግን ዶሮ ማርባት ስራ በጣም ከባድ ነው ድካም አለው ያንን ቻሌልጅ ከተወጣን በጣም ትርፋማ ነው ምንሆነው ጎበዝ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤ ❤❤❤
@Hameremedia21
@Hameremedia21 4 месяца назад
በጣም ቆንጆ አቀራረብ እና በጣም የምመስጥ ታርክ ነው❤
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@ztazabi1262
@ztazabi1262 5 месяцев назад
በበሳል ብዕር እውነትን መሠረት አድርጎ ለግፉአን መታሰቢያነት ተፅፎ በድንቅ አተራረክ ዘይቤ የቀረበ የዚያ ትውልድ ማስታወሻ ድንቅ ልቦለድ! እናመሰግናለን!
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ሥራ ጨርሶ ሙሉውን ማዳመጥ ነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@tsigehalafi1755
@tsigehalafi1755 5 месяцев назад
እንኳን በሰላም ተመለሱ ኣባ 🤲የቀንየልና❤😊
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 месяцев назад
Merci j'adore " Hemingway " bonne traduction .
@user-qc7bq5hu8b
@user-qc7bq5hu8b 5 месяцев назад
እናመሰግናሐን
@tsion-yilma721
@tsion-yilma721 6 месяцев назад
❤❤❤
@matiwosterefe8538
@matiwosterefe8538 6 месяцев назад
I was listening this story when i was a child and i love it very much interesting amazing
@behailukassa7
@behailukassa7 6 месяцев назад
ድንቅ ትረካ በምናብ ውቅያኖሱ ላይ ነበርኩ😂