Тёмный
Samson Woldemichael
Samson Woldemichael
Samson Woldemichael
Подписаться
የጉበኛው ድምፅ ክፍል 2
35:55
2 года назад
የጉበኛው ድምፅ ክፍል 1
22:52
2 года назад
ጥምቀት
22:22
2 года назад
2121 ጸጋ ምንድነው!
28:46
3 года назад
ትውውቅ
11:30
3 года назад
ንጹህ ወንጌል
31:34
4 года назад
ኢራንና ራሺያ
46:05
4 года назад
የኋለኛው አዳም
24:10
4 года назад
Комментарии
@abenezertesema
@abenezertesema 2 дня назад
Asrat kaltekefele bete kirstian endet tesefafalech,bezu cherchoch missionary yilekalu, asrat mayset kehone missionary endet yilakal.
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 День назад
ወንድም አቤኔዘር፣ ለደሞዝ ሲባል ህዝብን ማሰናከል የበለአም ስህተት ይባላል።
@GideonR-yl9tn
@GideonR-yl9tn 4 дня назад
ሰላም! ሰላም! በዚህ የቀረበው ሃሳብ እጅግ መልካም ነው። መልካምነቱም የአስራት መምህራን እንደሚሉት ስስታሞች ሆነን ሳይሆን በቪድዮው ላይ እንደተገለጸው ነው። ነገር ግን አንድ ተጨማሪ ቪድዮ ቢሰራበት የምለው ግን ከነዚህ የአስራት መምህራን የሚመጣ ጥያቄ አለ - ጥያቄው በቅንነት የሚጠየቅ እንዳልሆነ አውቃለሁ። ነገር ግን አንዳንድ ወገኖች ትምህርቱ ቢገባቸውም መልስ ለመስጠት ግን የሚቸገሩበት ጉዳይ ነው። ጥያቄውም አስራት አንከፍልም ትላላችሁ፡ ህዝቡ ደግሞ በፈቃድህ ስጥ ቢባል ብዙ አይሰጥም። ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን የወንጌል ስራን በምን ወጪ ትሽፍን? የሚል ነው። ህዝቡ ድሃ ሆኖ ሳለ ፓስተሩ ወይም ነብይ ነኝ ባዩ ሃብታም ሆኖ መኖሩ ከምን የተነሳ ነው? ተብለው ሲጠየቁ ሚክያስ 3ን ከመጥቀስ አልፈው በግል ሞራል ላይም ፈርጀው "አንተ ምን አስቀናህ? ካልፈለግህ አልሰጥም ማለት ትችላለህ! የወንጌል ስራስ በምን ይካሄድ ወዘተ" በማለት ሊያሸማቅቁ ይሞክራሉ - በአብዛኛውም ይሸማቀቃል። እኔ ከዚህ ነገር ነጻ ከወጣሁ ቆየሁ - በጣም ብዙ ዓመታት። ነጻ የወጣሁትም ስለ ፈውስ፥ የትውልድ መርገም፥ የመሳሰሉትን በማተናበት ጊዜ ነው - በጣም ተያያዥነት አላቸው!!!!!!!!!!!!!!!1
@sibhatasfaha5792
@sibhatasfaha5792 9 дней назад
ጌታ ይባርክህ፡
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 9 дней назад
@@sibhatasfaha5792 አሜን!
@Eagle1503
@Eagle1503 13 дней назад
ተባርከሃል
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 13 дней назад
@@Eagle1503 አሜን!
@user-hd1ss6kz6y
@user-hd1ss6kz6y 16 дней назад
የፓስተሩ ምሳሌህ ሌላ ነው አስራት መስጠት የእግዝአብሄር ቃል ነው ገንዘብን መውድድ እያስተማርህ ነውእኔስ ሰጥች በጣም ተባርኬአለሁ
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 16 дней назад
@@user-hd1ss6kz6yወንድሜ አስራት መስጠት የእግዚአብሔር ቃል ከሆነ ለምን አትጠቁመንም። እባክህ ቃሉን ጠቁመንና ከስህተታችን መልሰን። ገንዘብን መውደድ የምትለዋ የተለመደች አነጋገር ብዙም የምትጠቅም አይመስለኝም። ጥያቄ እንዳይጠይቁ ምእመናንን ለማሳቅቅ የምውል የተለመደች አነጋገር ናት። እርስ በርስ በመካሰስ መንፈስ ሳይሆን የጠፋውን በመመለስ ቅን መንፈስ መነጋገር የእውነተኞች መገለጫ ነው።
@misguntafesse7538
@misguntafesse7538 21 день назад
አሜን ወንድማችን ተባረክ። አገልጋዮችን የሚያሳክክ ትምህርት
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 22 дня назад
Great. Please can you mention additional verses in here?
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 22 дня назад
ሰላም ውድ ተከታታይ፣ ዶክመንቱን ለማግኘት ሊንኩ የሚከተለው ነው። ዲስክሪፕሽኑ ውስጥም ማግኘት ይቻላል። ፀጋ ይብዛልዎ። drive.google.com/file/d/1cBpwaX8qqWQwIyThvvW1HX7AvaG4tUK2/view?usp=drivesdk
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 22 дня назад
@@samsonwoldemichael5742 Thank you very much. I will share it for others too. Thank you again! I was previously saw the Word in Psalms 23:4........ያጸናኑኛል??? የሚለውን ቀይረውታል
@elfinesh7721
@elfinesh7721 22 дня назад
❤✋🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤️❤️❤️❤️❤️
@hannaretta2777
@hannaretta2777 25 дней назад
ነፃ የወጣ ሰው ትምህርት ... አዲስ ኪዳን ዋው ወንድማችን አሁንምበብዙ ተባረክ
@hannaretta2777
@hannaretta2777 25 дней назад
አዲስ ከኪዳን አድርግ አታድርግ ከሚል ስርአት ወተን ጌታ ብቻውን ሰረርቶ የጨረሰው እና ከእኛ የሚጠበቀው በእምነት እና ስሌት እና መጠን በሌለው በልብ ደስታ በበእምነት የምንሰጥበት እስራትሕግ ስለሆነ አብሮት እርግማንም ስላለበት እንግዲህ አዲሱ ኪዳን ሲጀመር ከክርስቶስ ጋር ለሕግ ተገለችኋል እያለን ክርስቶስ ጋር ለሕጉ ከተገደልን ሕጉ የት አግኝቶን ነው የሚጠይቀን ለሕግ ተገለናል እኮ እምነት እንዲመጣ ክርስቶስ መጣ ስለዚ ኪዳኑ ከነስሙ አዲስ ነው ስለዚ ከውጭ የሚያዘን የፊደል ሕግ ሳይሆን የመንፈስ ሕግ የፍቅር ሕግ ብቻ በኛ የሚሰራው ....ከአሥራት እርሾ ... " ውጡ መንድማችን በብዙ ተባረክ እርእሱ እራሱ በጣም የሚገርም ነው እረሾ ኧረ የተቀላቀለ ብዙ እርሾ አለ ገና ቤተክርስቲያን እጠራች ትሄዳለች ተባረክ ተባረክ
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 25 дней назад
አሜን፣ ተባረኪ እህቴ ሃና። ስምሽ ከምሳሌው ጋር መግጠሙ ገርሞኛል። ፀጋው ይብዛልሽ።
@hannaretta2777
@hannaretta2777 25 дней назад
እሰይ እውነተኛ የአዲስ ኪዳን አስተማሪዎች እየተነሱ ነው ክብር ለጌታ ይሁን
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 25 дней назад
አሜን!
@user-ls6ex7kf3w
@user-ls6ex7kf3w 29 дней назад
ወንድሜ ሆይ የምታምንበትን እና የተረኀዳሀውን አከብርልሃለሁ ነገር ግን አንተ አስራት ባለመክፈል ተትረፍርፈህ እኖርክ ይሆናል እኔ ደግሞ አስራት በማውጣቴ እግዚአብሄር አላጎደለብኝም ...ግን ከሙሉ ግዜ አገልጋዮች ጋር መቼና በምን ተጣለህ ? ...አስራት የመስጠት ስሌት አገልጋዮች ለራሳቸው አስበው ነው የደነገጉትበማላትህ ጥሩ የጌታ ሥራ እየሰራህና እያስተማርክ እንደሆነ እርግጠኛ ነህ ? ...ወንድሜ አስራት የምያጡት ተሞኝተው ነው ? የወጡትስ ለኣገልጋዮች ንዝነዛ ነው ? ስለ ሰጡትስ አስራት ከእግዚአብሄር ዘንድ ምንም በረከት አያገኙም ? ... ለጌታ ና ሥራው ቀንተህ ነው ወይስ...?ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከምሰበሰበው አስራት የምሰፈርላቸው አገልጋዮችስ ዬጌታን ሥራ የምሠሩ ናቸው ? ወይስ ... የሙሉ ጊዜ አገልጋዮችስ እንዴት ይኑሩ ? ቤቴሰቦቻቸውስ በምን ይኑሩ ?...ወንድሜ ግን በአገልጋዮች ስም የምነግዱትን ማለቴ አይለም ነገሮችን ከአንድ አቅጣጫ ብቻ ማየት ምዛነው ፍረጃ አልሆነብህም ወይ ወንድሜ ?....???...በአንደኛ ቆሮንጣስ ምዕራፍ ዘጣኝ የለው ሀሳብ ለማን ነው የተጸፈው ?....???...
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 28 дней назад
ውድ ወንድም፣ ክርስቲያናዊ ጨዋነት ላለው አነጋገርህ ከልብ አመሰግናለሁ። የቪዲዮውን ርእስ ልብ ብለኸው ከሆነ "የአስራት እርሾ" ይላል። ጥቂት እርሾ ብዙውን ሊጥ ያቦካል። ገላትያ 5ን በጥንቃቄ ብታነበው ትንሽ የሚመስል የሙሴ ህግ የሚያስተምሩ ሰዎች ሁሉን እንደሚበክሉ ቃሉ ያስተምራል። የመገረዝን ስርአት ማስተማር እርሾ ተብሎ ከተጠራ የአስራት ህግስ እርሾ የማይሆንበት ምክንያት ምንድነው? አየህ? ሌላውንም ይበክላል። ስለዚህ ወንጌልን እየበከሉ የሙሉ ግዜ አገልጋዮች ምን ይብሉ ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ወይ? ወንጌልን እያፈረሱ የወንጌል ሙሉ ግዜ አገልጋይ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው? ለቤተ ክርስቲያንና ለአገልጋዮች አትስጡ የሚል ቃል እንዳልወጣኝ ላሳስብህም እፈልጋለሁ። ለእግዚአብሄር መንግስት ስራ መስጠት የእያንዳንዱ ክርስቲያን ሃላፊነት ነው። ነገር ግን በሙሴ ህግ መሰረት ሳይሆን በፀጋ ብቻ ነው የሚል ትምህርት ነው ያስተማርኩት። ተባረክ።
@AsefaH.gabriel
@AsefaH.gabriel 28 дней назад
ሚዛናዊ ያልሆነና ወደ አንድ በኩል ብቻ ያዘመመ ሀሳብ ነው ። ሲጀምር ፕሮቴስታንት እምነት ሳይሆን የወንጌል አማኞች ማለት ይገባዋል ። ምክንያት ፣ እኛ ተቃዋሚዎች ስንሆን የወንጌልን እውነት የምንከተል ነን። ይይ ሰው አስራትን ስንቃወም የማያርሱ፣ የማይነግዱ፣ ሙሉ ሕይወታቸውን ለጌታ ተሰጥተው የሚያገለግሉ ወገኖች ጉዳይና ላልዳኑ ሰዎች የምሥራቹን ወንጌል የማድረስና የእግዚአብሔርን መንግሥት የማስፋፋት ሥራ ሊሠራ የሚችልበትንም ጉዳይ አድበስብሶ ማለፍ አልነበረበትም።
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 8 дней назад
​@@samsonwoldemichael5742right
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 8 дней назад
አስራት አዲስ ኪዳናዊ አይደለም ነገር ግን መስጠት እግዚአብሔርን ማምለክ እንደሆነ ስለማምን በአዲስ ኪዳን ስሌት እሠጣለሁ
@GideonR-yl9tn
@GideonR-yl9tn 4 дня назад
ሰላም! "እኔ ደግሞ አስራት በማውጣቴ እግዚአብሄር አላጎደለብኝም" ማለት መብት ነው። በመሰረቱ ቪድዮውን ያቀረቡት ወንድምም አስራት አትክፈሉ አላሉም። ችግሩ ስለ አስራት ትክክለኛ ትምህርት ሲሰጥ ብዙ ጊዜ የሚነሳው የተቃውሞ ሃሳብ "አትክፈሉ ለምን ትላላችሁ? ወይም ለምን አንከፍልም ትላላችሁ?" የሚል ነው። አሁን በቁም ነገር መነጋገር ካለብን ጉዳዩ በዚህም ሆኖ አትክፈሉ የሚል በሌላው ወገንም ሆኖ ክፈሉ የሚል ስለሚኖር ከሁለቱም ወገን በመጽሐፍ ቅዱስ ያለው የቱ ነው ትክክል ብሎ መነጋገር አይሻልምን? ምክንያቱም የግል ልምምድና ቆየት ያለ ልማድ ከቃሉ አንጻር ሲታይ ባዶ ነውና! ፈርቶና ተስፈራርቶ የሚከፍል የለም ማለት ግን . . . . ህዝቡ ጋ ቀረብ ብሎ አለ ማየት ይመስላል - ገንዘብ ማምጣት ካልቻልክ ዱቄትም ቢሆን አምጣ የተባለው ወንድም ራሱ ይናገር አስራቴን ስላልከፈልኩ በዚህ ወር በብዙ ችግር አልፍኩ እያለ ለከእንግዲህ ከፈተና ለማምለጥ አስራትን ቀብድ አድርጎ የሚከፍል ሰው ስንቱ እንደሆነ ራሱ ይናገር ሲታመም በመጸለይ ፈንታ "አስራትህ ስለማትከፍል ነው" ተብሎ የተፈረደበትና እንዲሸማቀቅ የተደረገ ድፍረት ካለው ራሱ ይነገር አስራቴን ልከፍል የያዝኩትን ብር የሆነ ዕቃ ገዝቼበት ያ ዕቃ ተሰበረ ወይም ጠፋ፡ ወይም ወሩን ሁሉ ሃኪም ቤት ስመላለስ ከረምኩ ወዘተ የሚለው ያ ሁሉ መዓት ህዝብ ድፍረት ካለው ራሱ ይናገር እስኪ ሳይሸፋፍን ከህሊናውም ሳይሸሽ የሚመሰክር ሰው አሁን ይህን ጥያቄ ይመልስልኝ፦ ስለ አስራት የተጻፉና የተሰበኩ ብዙ መጽሐፎችና ስብከቶች/ትምህርቶች እውን ሚክያስ 3ን ዋናው ተገናቸ ሳያደርጉ ነውን? ካልከፈልክ ትታመማለህ፡ ትከስራለህ፡ትቅበዘበዛለህ ወዘተ ሳይሉ የተሰበኩ የአስራት ስብከቶችና ጽሁፎች ስንት ናቸው?
@eliasayele6850
@eliasayele6850 Месяц назад
ዘሌዋውያን 27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁰ የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ነው ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። … ³² ከበሬም ሁሉ ከአሥር አንድ፥ ከእረኛውም በትር በታች ከሚያልፍ በግና ፍየል ሁሉ ከአሥር አንድ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል። … ³⁴ እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ለእስራኤል ልጆች ሙሴን ያዘዘው ትእዛዛት እነዚህ ናቸው።
@eliasayele6850
@eliasayele6850 Месяц назад
ዘሌዋውያን 27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁰ የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ነው ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። … ³² ከበሬም ሁሉ ከአሥር አንድ፥ ከእረኛውም በትር በታች ከሚያልፍ በግና ፍየል ሁሉ ከአሥር አንድ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል። … ³⁴ እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ለእስራኤል ልጆች ሙሴን ያዘዘው ትእዛዛት እነዚህ ናቸው።
@bekaludile1281
@bekaludile1281 6 месяцев назад
Hi brother this is Bekalu..
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 6 месяцев назад
Hi brother Bekalu.
@yoseftsegaye2035
@yoseftsegaye2035 Год назад
Geta abeztu ybarkh ❤❤
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 Год назад
Amen dear Yoseph. God bless you richly as well.
@alroea2558
@alroea2558 Год назад
አንተስ ማነህ ስለመፅሀፍ ቅዱስስ ያለህ እውቀት በመሳሰሉት ጉዳይ እራስህን ለቅዱሳን ወንድሞችህ አስተዋዉቅ ከዛ እንስማሀን
@mitikuabashe3906
@mitikuabashe3906 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ሳሚ
@Tanoba658
@Tanoba658 2 года назад
ለምን አታስተምርም ሰው ከመትቸት የአንተን እውነት አለኝ የምትለውን አሳየንና እና ወደ አንተ እውነት እንምጣ
@MM-yp5vj
@MM-yp5vj Год назад
የያሬድን ጤነኛ ትምህርት መቃወምህ ትምህርትህን እንዳንሰማ እንቅፋት ሆነብን ,ይቅርታ ጠይቀው !
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 года назад
ጌታ ይባርክህ❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 года назад
ጌታ ይባርክህ❤
@Tanoba658
@Tanoba658 2 года назад
ወንጌጌል እሪሱን ይከላከላል አንበሳን ልከላክልልህ እንደማለት ነው ወንጌል መስክሩ በተጨማርም አስትምሩ ነው የሚለው እንጂ ተከላካይ አይፈልግም
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 2 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወዳጄ ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ 1ኛ የቅዱሳን ልጅነት እና የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅነት አንድ አይነት ነው? 2ኛ በቡሉይ ኪዳን በተወሰኑ ሰዎች ላይ መንፈስ ቅዱስ ይገኝ ነበር መገኘቱ ግን እንዴት ነው በቋሚነት ወይስ የሆነ ነገር ሊሰራባቸው ሲፈልግ እየመጣ? በአዲስ ኪዳንስ ሰው በተጠራበት መጠራት እንደሚገባ ባይመላለስ መንፈስ ቅዱስ አይለየውም?አመሰግናለው!!!
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 2 года назад
ሰላም ውድ ወንድም ጥያቄህን በደንብ ተዘጋጅቼበት በዝርዝር ለማብራራት እሞክራለሁ። በአጭሩ ግን የቅዱሳን ልጅነትና የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅነት በፍፁም አንድ አይነት አይደለም። ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሃንስ ወንጌል 3:16 "አንድያ ልጅ" ተብሏል። ይህ የእርሱ ልጅነት ልዩና እጅግ ክቡር መሆኑን ይገልፃል። እግዚአብሄር ይባርክህ።
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 2 года назад
ጥንቆላ
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 2 года назад
ተባረክ
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 2 года назад
ተባረክ በጣም ተጠቅሚያሐው
@richgrace9209
@richgrace9209 2 года назад
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ወንድሜ ሳምሶን በጌታ ወንድም የሆነ ትምህርትህን እንድሰማው ነግሮኝ ነው ለመጀመሪያ ግዜ ነው የምከታተልህ ጌታ ይባርከው በእውነት ለዚህ ዘመን መጨረሻ ለቀረን ትልቅ ደውል ነው !! የራእይን መፀሀፍ ደጋግሜ ማንበብ በጣም ደስ ይለኛል በቀላሉ የማልረዳቸው ምእራፎች ቢኖሩም ጋለሞታይቱ ባቢሎን እንደ ጠፋት ሀገራት አንድ ሀገር ብትሆንም እኔ የአለም መሪ ነኝ ብላ ራሷን የምትጠራውን ቅምጥሊቱን የከአለም ህዝብ ሰብስባ የያዘችውን በግልጽ ብናውቃትም ግን የአለም ሲሰተምስ ራሱ ባቢሎን አይደለም ወይ ? እንደጥፍት ውሀ በሁሉም ላይ እንደመጣ በመርከብ ውስጥ የገቡት ብቻ እንደዳኑት , በአለቱና በአሸዋዉ ላይ እኩል ንፍሱና ,ዝናቡ እንደመታቸው ወይንም በአስሩ ቆንጃጁት ላይ እንደሆነው በድንገት ንጉሱ እንደመጣባቸው ነቅተውና ተግተው እንደዳኑት እምስቱ , በአለቱ ላይ እንደቆመውት , በጌታ የፀኑት ከዚህ ሲሰተም በጭንቅና በመከራም የሚያስመልደጠን ዳግም መወለዳችንና በክርስቶስ በመስቀል ስራ መሰወራችን ብቻ ይመስለኛል እንዳልከው ከሰሜን የራሽያ መነሳት ያለምክንያት እንዳልሆነ የቱርክና ኢራን መጠንከር , እስራኤል ከምንግዜውም በላይ በጠላቶቿ መከበብ , በአፍሪካ ያለው ለውጥ , የአለም ኢኮኖሚ መቃወስ , cashless society ለመፈጥረን እየተሄደበት ያለው መንገድ ... እረ ስንቱ ብርክ በልልኝ እንደዚህ Statue of Liberty ላይ ሆነህ ከሩቅ አንቃን 🤣
@danasegamo536
@danasegamo536 2 года назад
Be blessed by Grace in abundance .
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 2 года назад
አንተን ልጠይቅህ ሉቃስ 1 :77 ስለዮሀንስ የተባለውን የሀጢያት ስርየት የሆነውን የመዳን እውቀት ይሰጣቸዋል ያለውን
@hannanegussie1044
@hannanegussie1044 2 года назад
God bless you.
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 2 года назад
Amen dear.
@mesaydella9445
@mesaydella9445 2 года назад
🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
@haileslaseabebe1073
@haileslaseabebe1073 2 года назад
ጥንቆላ
@samisam7625
@samisam7625 2 года назад
God bless you
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 2 года назад
በሀጢያተኛ ስጋ ምሳሌ ነው እኮ የሞተው። ሮሜ 8:3-4 ማለትም በመጀመሪያው አዳም ምሳሌ። አንተም ሆንክ እሱ አንድ ነገር ነው የምትናገሩት። ደግሞ ይህንን ያህልስ መወትወት ይጠቅማል ? መጠየቅህ አስፈላጊ ነው፤ እንዲህ መጮኽ ግን አግባብ የለውም። በነገር ሁሉ ጌታ ማስተዋልን ይስጥህ።
@haileslaseabebe1073
@haileslaseabebe1073 2 года назад
የኛዎቹንስ ብችሎች እንዴት.. .
@user-wk2yh8ks8p
@user-wk2yh8ks8p 2 года назад
Why you focused only on him?
@kiflomgebremedhin4115
@kiflomgebremedhin4115 2 года назад
ውድ ወንድማችን ሰላም ላንተ ይሁን። እምነታችንንና አስተምህሮአችንን ለማቀብ የምታደርገው ጥረትህን አከብራለሁ ። የጠቀስካቸው እርማት የሚያስፈልጋቸውን ሃሳቦችንም ምክኒያታዊነት የሚናቅ አይደለም። ይሁንና ወ/ዊ ያሬድ የሚፈጥራቸው ስህተቶች ቢኖሩ ከመረዳት ውስንነት የሚመነጬ ማንም ጤናማ አገልጋይ ሊሰራቸው የሚችሉ የተለመዱ ስህተቶች እንጂ አንተ እንደገመትከው የነዛ ስዎች አመለካከት ኮፒ ስለሚያደርግ ወይም የነሱ ተጽእኖ ውጤት ነው ብዬ አላምንም ። እንዲያውም እኔ እርሱን የማውቀው የእነዚያን አንተ የጠቀስካቸው ሰዎች አስተምህሮ አጥብቆ ሲቃወም ነው። በመሆኑም እኔ እስማውቀው ድረስ እርሱ የሚያስተምረው ነፍስን የሚያተርፍ ትምህርት እንጂ አንተ እንደገመትከው የክርስትና መሠረትን የሚያናጋ አይደለም። በጣም የማደንቀውና ሳውንድ ዶክትሪን ያለው ጌታ በብዙ የረዳው አገልጋይ ነው። ጠማማ ነገር ሊያስተምሩ ከሚችሉ ሰዎች ጋር አብሮ መጠርጠር ያለበት አገልጋይ ነው ብዬም አለምንም ። እና እባካችሁ ለብዙ ዘመን የተጠቀምንባቸው አገልጋዮችን መጦ ከመጣል እንቆጠብ ።
@onlytruth5126
@onlytruth5126 2 года назад
ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ አንተ እንደምትለው ሀሰተኛ ኣስትማሪ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቃል ተንትኖ የሚያስተምር የእውነተኛው አምላክ አገልጋይ ነው:: ራስህን በቃሉ መስታውት ተመልከት ::
@hannanegussie1044
@hannanegussie1044 2 года назад
God bless you
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 2 года назад
Amen.
@godismyshepherdihavenothin3893
@godismyshepherdihavenothin3893 2 года назад
@@samsonwoldemichael5742 ተባረክ ወንድሜ
@saronkifle434
@saronkifle434 2 года назад
Yared hasetegna astemari aydelem
@MM-yp5vj
@MM-yp5vj 2 года назад
ወንድሜ!ትንሽ እንኳን እግዚአብሔርን አትፈራም? በዚህ የሚገኝ ታዋቂነት ቢቀርብህ ጌታ እንድታውቀው አይንህ ይክፈተው ።ኸ ወደድክም ጠላህ የክርስቶስን ባሪያ እያሳደድክ ነው እንፀልይልሃለን ። ከያሬድ እግር ስር ተቀምጠህ የመማር ዕድል ብታገኝ ክርስቶስን በማወቅ ታድጋለህ ተመለስ ! አንድ ሰው እንደማይሰማህ 100% እርግጠኛ ነኝ ጠላት እየተጠቀመብህ ነው የጌታ መሣሪያ ሁን።
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 2 года назад
@@MM-yp5vj ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-IYGEjBIWL4w.html
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-IYGEjBIWL4w.html
@addisutuji2067
@addisutuji2067 2 года назад
ውድ ሳምሶን ወ/ሚካኤል ትችት ከመስጠትዎ በፊት የወንጌላዊ ያሬድን ትምህርት በማስተዋል ቢያዳምጡ የተሻለ ነበር። አሁንም ደግመው ይዩት፣ የጌታ ጸጋ ይርዳዎት።
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-IYGEjBIWL4w.html
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 года назад
ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ ተጭኖ እናየዋለን። ዕብራ 2፣9 ስለዚህ ኢየሱስ በሰው ማንነቱ ከመላእክት እንድያንስ ተደርጎዋል።የተቀባው ግን በዮሓንስ ሲጠመቅ ነው የሚለው አስተምሮ የተሳሳተ ነው።
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 2 года назад
ቀጥሎ ያለውንም አንብበዋ ውድ ወንድም:: ቁጥር 10፤ "ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ሲያመጣ የመዳናቸውን ራስ በመከራ ይፈጽም ዘንድ፥ ከእርሱ የተነሣ ሁሉ በእርሱም ሁሉ ለሆነ፥ ለእርሱ ተገብቶታልና።" ይላል:: በማንም እንዲያንስ አልተደረገም:: ምክንያቱም ሁሉ የሆነው የተደረገው በእርሱ በእራሱ ነው:: ስለዚህ ከመላእክት በጥቂት ያነሰው በእራሱ ፈቃድ ነው:: ያም ትህትና ይባላል ወዳጄ ሆይ::
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!
@freshtsedeke9030
@freshtsedeke9030 2 года назад
አግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ መቼም ለዘመናት የሚሆነኝን መሠረታዊ ትምህርት ነው ያገኘሁት !!!
@hannanegussie1044
@hannanegussie1044 2 года назад
ልብ ውስጥ የሚገባ ድንቅ ትምህርት! እግዚአብሔር ይባርክህ!
@hannaunegussie844
@hannaunegussie844 2 года назад
God bless you.
@zekariyasmesfin8955
@zekariyasmesfin8955 3 года назад
ወንሜ ጌታ ይባርክ
@misrakbeyene4640
@misrakbeyene4640 3 года назад
ወንድሜ ሳምሶን እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ምክር ነው ይምትመክረን ቃሉን በግላችን የሙጥኝ ከማለት ሌላ አማረጭ የለም በግሌ እዚህ ደርሻለሁ
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 3 года назад
አሜን አሜን፡ ጌታ እስከመጨረሻው ተሸክሞ በጸጋው ያደርስሻል፡ ቃሉ ላይ የሙጥኝ ካልሽ ያለጥርጥር ፍጻሜሽ ክብር ነው፡ እግዚአብሄር ይባርክሽ ምስራቅ
@misrakbeyene4640
@misrakbeyene4640 3 года назад
@@samsonwoldemichael5742 አሜን ተባረክ ወንድሜ ሳምሶን
@hibratradai8446
@hibratradai8446 4 года назад
God bless you my brother.
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 4 года назад
Hibrat radai Amen dear. God bless you too.
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 года назад
ዋው ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 4 года назад
Nishan Raday አሜን