Тёмный
Seni Stories
Seni Stories
Seni Stories
Подписаться
Hey guys,this is Seni Stories Here and this is my channel u can get the most out of the channel by getting funny and well written narrations presented by me so stick around and enjoy every moment and if u have any comments and suggestions you guys ca reach me by one if my social media contacts presented on my channel or you can write me your comments on the comment section on my videos thank you and enjoy.luv u guys.
#THANK YOU!
Комментарии
@betelhemkassa759
@betelhemkassa759 8 часов назад
Demetseshi ayemechem😒
@HanaHana-eg6ip
@HanaHana-eg6ip 22 часа назад
የውልሰው በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ግን እንደ አስተያየት አንድ አንድ ሲሰሙ ደስ የማይሉ የምትደጋግሚያቸው ቃላቶች አሉሽ እንደ መንበርከክ ብዬ : እንደ መሳቅ ብዬ: እንደማሰብ ብዬ የመሳሰሉትን በጣም ደስ አይሉም ያለሽን ነገር ያወርደዋል እና እንደማለት ከምትይ መሳቅ ከሆነ ለምሳሌ እንደ መንበርከክ ከምትይ ተንበርክኬ ብትይው እንደማስታወስ ከምትይ እያስታወስኩ ብትይ እላለሁ እንደ አስተያየት በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ አንቺ ያልሆንሽ ቀን መስማት ራሱ አልፈልግም በእውነት
@davidsolomon116
@davidsolomon116 День назад
Hello Seni Stories, is this based on a true story or fiction? And please correct the titles you are giving your videos. You have a good number of listeners, but the titles you are giving your videos don't really support your channel. It will push people away. Except for that. Bravo, love your voice and love the way you read the stories. Keep it up. Please let me know whether this is a true story. Thanks
@senistories
@senistories День назад
yes it is based on a true story
@davidsolomon116
@davidsolomon116 23 часа назад
@senistories is there anyway you could be able to get me in touch with her please, if possible, if you know where she is. I would really appreciate it.
@senistories
@senistories 22 часа назад
እሺ ይስተክሳከላል
@davidsolomon116
@davidsolomon116 22 часа назад
@@senistories ከልጅቷ ማለትም ከፅኑቃል ጋር ኣገናኚኝ እባክሽ ከቻልሽ እና ኣድርሻዋን ካለሽ.
@SofiaKassa-v7r
@SofiaKassa-v7r День назад
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ትረካዎችሽን አዳምጣቸዋለሁ በጣም ጥሩ ናቸው እንድ አስተያየት ለመሰንዘር ያህል ስታነቢ ለምሳሌ በመሃል እንደመሆን ብላ: እንደመተከዝ ብላ ምትያቸው ነገሮች እንደኔ ትክክል አይደሉም ምክኒያቱም አክሽኑ ከተፈፀመ እንደ የሚለው ነገር አስፈላጊ እይመስልኝም ለአድማጭ ሳቢ አይደለም ስለዚህ ንገሩ ከተፈፀመ እንደመሳቅ እያልኩ ሳይሆን ሳቅኩ ብትይ ጥሩ ይሄስህተተት በሚቀጥለው ጌዜ እንደሚታረም ተስፋ አደርጋለሁ
@senistories
@senistories День назад
እሺ ይስተክሳከላል
@genetayele9015
@genetayele9015 День назад
ስትተርኪ ትንሽ ፈጠን በይ. በተለይ በበበበበጣም ደደደደደስ ትትትትክክክ.......የሚለውን ዘይቤሽን ብትተይው ጥሩ ተራኪ ነሽ በርቺ.
@MehiretMercy-c4l
@MehiretMercy-c4l День назад
Hule anchi terki btm nw miwedishi erejim edimen ketena ga emegnilshalew ❤❤❤❤❤
@gelilanorton9013
@gelilanorton9013 2 дня назад
Oh my goodness ❤❤❤❤
@حليمه-ض7ض
@حليمه-ض7ض 2 дня назад
በርች ውዷ. ሱስሁነሽብኛ. ክበርልኝ. የኔውድእህት
@ethioshorts1902
@ethioshorts1902 2 дня назад
መጨረሻው በጣም ያሳዝናል። አጨራረሱን አልወድኩትም።
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 2 дня назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 2 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 2 дня назад
ማማል ኡፍፍፍፍ ፍቅር 😭😭😭😭😭
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 2 дня назад
ደስ ይላል በርቺ🎉🎉🎉
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 дня назад
እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው። ደግሜ ነው ያዳመጥኩት። ሁሌም ከሃብት በስተኋ ችግር አለ። ምርጥ ታሪክ ከድንቅ አተራረክ ጋር። በጣም እናመሰግንሻለን። በቅርብ ሌላ ታሪክ ይዘሽ እንደምትመጪ በጉጉት እንጠንቃለን ❤❤❤❤❤❤
@senistories
@senistories 2 дня назад
ዛሬ አዲስ ስራ ተለቋል
@tegesttekie1757
@tegesttekie1757 4 дня назад
ግሩም ድንቅ ታሪክ፣ እፁብ ድንቅ ትረካ❤❤
@ZahraAyene
@ZahraAyene 4 дня назад
ትችያለሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤
@KhaledAfgt
@KhaledAfgt 5 дней назад
እደው በአላህ እወነተኝ ታረክነው ግን🤔😭😭😭😭😥😥😥😥
@MdJjjj-ei3fe
@MdJjjj-ei3fe 5 дней назад
❤❤❤❤❤
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 6 дней назад
OMG
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 6 дней назад
አቦ ይመችሽ እናቴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 6 дней назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 6 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@SifenHenok-vw8fp
@SifenHenok-vw8fp 6 дней назад
😭😭😭😭 በጣም ደስ ብሎኝ ነበረ አብሬ እንዴት እንዳለቀስኩ መጨረሻው ግን ኡኡኡ አልቻልኩም😭😭
@Etanche
@Etanche 6 дней назад
የምር ከልቤ ነው ያሳዘነኝ 😢😢😢😢😭💔💔💔😊
@kumurfisehaye9381
@kumurfisehaye9381 6 дней назад
🎉 Hey! ሃይ። ሃይ! ማር። ዉዴ። ጣፋጬ። ፍቅር! ስወድሽ የምር ደዉይልኝ በናትሽ። ስሞትልሽ!
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 7 дней назад
በጣም አሳዛኝና ልብ አንጠልጣል ታሪክ ነው። ምርጥ አተራረክ ነው። በጣም እናመሰግናለን። በአማርኛ ትረካ Dad, mum ማለት ትንሽ የታሪክን ጣእም ያበላሻል። እማ አባ ቢባል ደስ ይላል። ምርጧ ተራኪ ሌላ ምርጥ ታሪክ በጉጉት እንጠብቃለን ።❤❤❤
@Bayush-g3b
@Bayush-g3b 7 дней назад
A❤❤❤
@Sanya-c7i
@Sanya-c7i 7 дней назад
6 : 46 :56 🙉 ምነ እህቴ😢
@Sanya-c7i
@Sanya-c7i 7 дней назад
እኔ በ3 ቀን ኣልጨርሰውም 😂
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 7 дней назад
እፍ ደስ ይላል ሴትዮዋ እንኳን ከሰረች ❤❤❤
@addisabeba6771
@addisabeba6771 8 дней назад
❤❤❤❤
@addisabeba6771
@addisabeba6771 8 дней назад
በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤🎉🎉
@meseretmamed4252
@meseretmamed4252 8 дней назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የሰው ልጅ ሁሉ የራሱ የሆነ የሚያልፍበት የተለያዩ ከባድ እና መከራ የሞላበት ኘገሮች የጋጥማሉ ያንን ሁሉ ችለው የሚያልፉት ከዛ ቦሀላ ነሚያጋጥማቸው ነገር ምንም እንዳልሆነ ቆጥረውት ነገሮችን በቀላሉ እያዩ ህወታቸውን በደሰታ ይቀጥላሉ ይሄ ታሪክ በብዛት አረብ አገሮች ለሚኖሩት ቢሆንም ለእኛም በሌላ ውጭአገር ለምንኖረው አበሾችም ትልቅ ትምህርት እና ጥንካሬ የሚያስተምር ትረካ ነው ሰለ አካፈላችሁን በጣም አመሰግናለሁ ። ሌላው ደሞ የተራኪዋ ድምጽ እጅግ ማራኪነው ከዛም አልፎ የአነባበብ ሰልቷ ታሪኩን በጉጉት የማዳመጥ ፍላጎት ያሳድራል የምታነብ ሳትሆን የራስዋን ታሪክ ቁጭ ብላ በትዝታ ተውጣ የመታወራ ነው የምትመስለው
@RedetFekeru-f9x
@RedetFekeru-f9x 8 дней назад
ኡፍ ባልሰማውትኖሮ 😢😢😢 ግን ደስ ይላል 🙏🙏🙏
@hzbd8236
@hzbd8236 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Almaz-ls6lw
@Almaz-ls6lw 8 дней назад
❤❤❤
@tesfyenefse
@tesfyenefse 8 дней назад
ቢያንስ የደራሲው ስም ቢጠቀስ!
@senistories
@senistories 8 дней назад
ተጠቅሷል
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 8 дней назад
ኡፍ ናታን በጣም አስለቀሰኝ መጨረሻውኳን ያምርለታል ብየ አስቤ ነበር መልሶ ወደ መሰበር 😭😭😭-
@eleniejigueleni4007
@eleniejigueleni4007 9 дней назад
አቦ ስተርኪ ፈጠን ፈጠን አርጊ
@Army-z2e
@Army-z2e 8 дней назад
Gosh igzer yistish ine irasu sente new ye negerkuat le misale miskin lemalet mmmmmmmmmsssssssskkkkkkkkiiiiiiinnnnnn tilalech omg tiru dimts alat iko
@eleniejigueleni4007
@eleniejigueleni4007 9 дней назад
ድምፅሽ ያምራል አተራረክሽ ግን ያስጠላል
@MaronAshenafi
@MaronAshenafi 9 дней назад
<<Afekary paster chera enbele>>yemetelewa bategeba
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 9 дней назад
ኤዲ የመጨረሻ ሄዲሽ የምር ለፍቅራቺሁ ብዙ ታግላቺሁ ነበር ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Richrita31
@Richrita31 8 дней назад
ምን አይነት እንከፍ ነሽ በጌታ እንዴት መጨረሻው ትናገሪያለሽ 5ሰአት ሙሉ ሰምቼ ታገሚብኛለሽ እንዴ ቀፎ
@Army-z2e
@Army-z2e 7 дней назад
​@@Richrita31 Oooo dena nesh gin? isua sitcheris iko new ye commetchiw ina hasabuan yemeglets mebt yelatim?
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 9 дней назад
ሰምቸ እመለሳለሁ🎉🎉🎉
@sadhsaad7843
@sadhsaad7843 9 дней назад
❤❤🎉🎉🎉
@danielgebremariam
@danielgebremariam 9 дней назад
Next time use a background music that others don't know. This one distracts listeners from the story. And also lower the background music level down...other than that, you did a good job
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 10 дней назад
ሂወት እያለቀስኩ እደጀመርኩ እያለቀስኩ አለቀ ሂወት 😭😭😭😭😭
@Samrawit27
@Samrawit27 11 дней назад
🙏🏿🥰
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 11 дней назад
ሰምቸ እመለሳለሀየ ግን ከመጀመሬ እያለቀስኩ ነው😭😭😭