Тёмный
Hulegeb Media ሁለገብ
Hulegeb Media ሁለገብ
Hulegeb Media ሁለገብ
Подписаться
እንኳን ወደ ሁለ-ገብ ሚዲያ በሰላም መጡ ስለመጡ እናመሰግናለን ይህ ቻናል ለናንተ ያስተምራሉ ያዝናናሉ የምላቸውን እንዲሁም የተለያዩ የስነፅሁፍ ስራዎችን የማቀርብበት ቻናል ነው ሠብስክራይብ ላይክ ሼር ኮሜንት በማረግ ከጎኔ ይሁኑ አመሰግናለሁ

Welcome to Hule gebe media RU-vid Channel Thank you for coming to Selam Habesha RU-vid Channel. Encourage me by subscribing, Like and Share Comment on this Chanal
Комментарии
@hanawerku
@hanawerku 43 минуты назад
እኔግን ሔን ሰይጣን መላሶና ወሸላውንጨመቆረጥ ነው እወነት
@konjonesh
@konjonesh Час назад
ስላም ስላምሽ ይብዛ በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍፍፍፍፍ መቼ ይሁን ሀገራችን ላይ ጥሩ ነገር የምንስማው አይ እናት ምን ቃል ያፅናናሽ ይሁን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስነ 😢😢😢😢😢
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Час назад
😢😢😢😢😢ይማል🎉🎉😢እፍፍ
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 часа назад
እግዚአብሔር ያፅናት 😢😢😢ነፍስ ይማር ፍትህ የሚባለው ለማነው ማን ሊሰማ ፍትህ ቢኖር ማንም ባልተሳቀቀ ማንም እናት ባላላቀሰ ነበር እኔ ከትላንት ጀምሮ ማርያምን ብቻየን አወራለሁ ምንም አይምሮዬ ሊቀበለው አልቻለም ማለት እንደትስ አሰበው እንደትስ አይምሮው ታዘዘው እንደትስ እንደትስ እላዋላይ ሊወጣ ቻለ ከብትም እንኳን ያውቃል እኮ አይደለም ሰው ውይይይይ ደግሞ አሽዋ ማጉረሱ ባፏ በምላጭ መተልተሉ ሰውነቷን ወድቃ ለማስመስል 😢😢 አስቦበት ነው እናህቱቱን ከመደል እንጅ አንገትዋን ደፍታ የምትሰራ ታታሪዋ ዶክተር ልጆችዋን የምታሳድግ እህቶችዋን የምታስተምር አንድት ጠንካራ ሴትን መበደል አይከብድም 😢😢😢 በዚህ ልክ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ማለት ለካ እውነት ነው ማነቷን አጥንቶ እግዚአብሔር ይፍረደው ይዘገያል እንጅ ሰውን የበደለ መቸዬ ተደስቶ ያውቃል የልጅቱ ስቀቀቀን የእናሂቱ መንሰፍሰፍ እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw День назад
የአምሐራ ሕዝብ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ እያለ ኖሮ ግንአመድ አፋሽ ተደርጎ እንደጠላት እየተሳደደ ነው ለዚህ ሁሉ ያበቃን እንደሌሎቹ ጠንካራ አምሐራዊ ብሔርተኝነትን ባለማዳበራችን በሕልውና ትግላችን ችግሮች ሲስተዋሉ ይታያሉ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw День назад
የአምሐራ ሕዝብ በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ይገኛል ይሕን ግፍ በአሸናፊነት ለመወጣት ጠንካራ አምሐራዊ ብሔርተኝነትን ማዳበርና ጠንካራ አንድነትን ማዳበር አለብን
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw День назад
አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም ጎጠኝነትና ጥቅመኝነት ይውደም!!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw День назад
አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@genetnecho1109
@genetnecho1109 День назад
ወንድሞቼ አረራችሁ ፈጣሪ ከእጎናችሁ ይሁንልኝ። የአሳዝናል ይህ የመጣል ብሎ ያሰበ ይኖር ይሆን ኧረ ያማል?
@user-ge8du7ht7g
@user-ge8du7ht7g День назад
👍👍👍👍👍👍✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️🥰🥰🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️👌👌👌👌👌👌💪🏾🥰🥰🥰🫡🫡🥰🥰🥰🥰🥰🟥🟨🟩🟥🟨🟩🌺🌺🌺🌻🌻🌺🌺🌺🥂🍾🍾🍾🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🌹🌹🌹✊️✊️✊️✊️✊️🤲🤲
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 День назад
የፋኖ ቀደምት አጀንዳ አማራን ከእልቂት ማዳን ነዉ ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ አደለችም ሁሉም ተስማምተዉ የሚገነቡዋት እንጂ።
@genetnecho1109
@genetnecho1109 День назад
ወንድነህ እሴት ነህ እሴትም ከሆንሽ ይድፋሽ ወንድም ከሆንክ እንዲሁ ይድፋኽ ቆሻሻ የቅዘናም ልጂ። ኢትዮጵያን ከወደክ ከወደሺ እንደኞች ተዋጋ ተዋጊ ድስኩርሽን አንገትሽ ስቀይ። ምድረ አህያ አማራው ከእንግዲህ አይቀለድበትም ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 День назад
@@genetnecho1109 ኢትዮጵያ የአማራዉ ብቻ እዳ ያደረገዉ ማነዉ። በጣም ቀልደኛ ነህ ፋኖ አማራ አማራም ፋኖ ነዉ ለህልዉናዉ።
@genetnecho1109
@genetnecho1109 День назад
ድልድል ድልድልድልድል ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድ አታውቂም ገልበሽ ከአላየሽ ብሏል ልጂ አጣናው ዋሴ እልልልልልልልልልል።በቋራ መብራት ከእጠፋ ከወር በላይ ነው ስልክም የለም
@user-ge8du7ht7g
@user-ge8du7ht7g День назад
✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪🟥🟨🟩🟥🟨🟩🟥🟨🟩🟥🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🍾🍾🍾🍾🍾🍾🥂🥂🥂
@romanethiopia
@romanethiopia День назад
❤እግዚአብሔር ይመስገን ሁለገብዬ እህቴ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ዋው ባለሞያ ምርጥ የቫኒላ ዜብራ ኬክ አሰራር ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል እኽምጅሽን ይባርከው ባለሞያ ከኔ ኮርጀሽ ነው በቃ 😅😅😅😅😅
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube День назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁለገብ እመብርሃን የብርሀን አይናቸውን ትመልስላቸው❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 3 дня назад
እኳን ሠላም መጣሽ ሠላምዬ ወይ እነዚህ ልጆች እደተወራ ፈጣሪ ይርዳቸው የውሸት ዜና የሚሠሩ ግን ያሣፍራሉ😢
@kershfood8611
@kershfood8611 4 дня назад
Like 👍🏻👍🏻16❤Welcome good morning Very good
@romanethiopia
@romanethiopia 4 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ያሳዝናል ሰው ተስገበገበ በውሸት ለዶላር መሰብሰቢያ ይገርማል ፈጣሪ የልጆቹን ብርሃን ይመልስላቸው
@aklilnews
@aklilnews 4 дня назад
ሰላምዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@hanichotube
@hanichotube 6 дней назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሁለገብዬ ከቱቱብ የለሽም ምንም አልፓስትሽም ልበል በሰላም ነው ?😊 ሲቀጥል ሂና በጣም ጠቃሚ ነው ለጸጉር አብሽም እንዲሁ ብዙ ጥቅም አለው አሪፍ ቅርፍድም ሽንኩርትም ጨምረሻል አሪፍ የጸጉር ትርቲመንትን ነው የስራሽልን ውዴ እናመስግናለን ሼርር❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 8 дней назад
❤አግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አዎ እዉነቱን የሚያቅ ባለቤቱ ራሱ እና አንድ እግዚአብሔር ናቸዉ የምኞታቸዉን ያርግልን ፈጣሪ መልካሙን ያሰማን ❤❤❤🙏
@ahqhwhjja
@ahqhwhjja 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@aklilnews
@aklilnews 10 дней назад
ሰላምዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 14 дней назад
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን ያው ህዝቡ በጉጉት ነበር ሲጠብቅ የነበረው በእውነት እግዚአብሔር የእውነት ያደርገው ልጆቹ ግን በጣም ነው ደስ የሚሉት በእውነት እዛ ብሔር አይነ ብርሃንን ይስጣቸው አይናቸው በርቶ ደሞ እነሱም በቪዲዮ እያዩንም እያየናቸው በሰላም ይምጡልን❤❤❤
@kershfood8611
@kershfood8611 14 дней назад
Like 👍🏻👍🏻108❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤
@kershfood8611
@kershfood8611 14 дней назад
❤❤ ‏‪6:44‬‏
@kershfood8611
@kershfood8611 14 дней назад
جميل جدا ربي يسعدك ويحفظك من كل شر ❤يسعدني ويشرفني وجودك معي ❤like 👍🏻♥26❤
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 15 дней назад
ሄሉዪ የኔ ቅን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል አይ ሰዉ ለወሬ ለመረጃ መሯሯጡ ለችግርም ለመልካምም ነገር እንዲህ ብፈጥ 😮
@user-vr6wl3be4q
@user-vr6wl3be4q 15 дней назад
Ayzosh egziabher yeredashal
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 15 дней назад
ስላም አለሽ ማር🎉🎉🎉 ጉድ አር እው🎉🎉❤❤❤
@TemesgenBelay-qe8dl
@TemesgenBelay-qe8dl 15 дней назад
ውይ ሰው እውነት አወራራቸው እኮ ምንም ውሸት አይመስልም ጭራሽ የምር አብራቸው እንዳለችና ስለሁኔታው በደንብ እንደምታውቅ አስመስላ ነው ያወራቺው እውነት ልብ ይስጠን ለሁላችንም
@hanichotube
@hanichotube 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁለገብ ከሽርትኩኝ ቆዬሁኝ ስጠራ ስልኩን ትቼ ወደ ስራ የአገር ጉድ እናማ ዩቱበሮች ለገንዘንብ ብለው የሰውን ልብ መስበር ከጀመሩ ቆዩ የምር ልቦና ይስጣቸው ለልጆቹም ፍጣሪ እውነቱ ያድርገው አይናቸውን ያብራላቸው ❤❤❤❤
@Dn.Dr.Berhan
@Dn.Dr.Berhan 15 дней назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለቤቱ ባለቤት እና ለቤተሰቦቿ በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ 😍 መጽሐፍ እንዲህ አይነት ለገንዘብ ብቻ የሚኖሩ ለሰው ስሜትና ክብር ደንታ የለላቸውን ሰወች ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው የሆነ ይላቸዋል 😢 ወደ ልቡናቸው ይመልሳቸው
@TamratT-it3hp
@TamratT-it3hp 15 дней назад
ውይ ህዝባችን አበደ ውሸት የሚወድ ህዝብ ይገርማል እንግዲህ ይቅናቸውና ውሸቱ እውነት ያርግላቸው
@romanethiopia
@romanethiopia 16 дней назад
ቢሆን ደስ ይላል ግን ውሸት ነው እየተባለ ነው ፈጣሪ የአይናቸውን ብርሃን ይመልስላቸው እሱ የሚሳነው የለ😢
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 17 дней назад
አሜን ፫ 🙏🥰🥰🥰🥰
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 17 дней назад
ሰላም ፍቅር❤❤❤ለአማራ
@SamiraMTube
@SamiraMTube 17 дней назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዉሸት ነው ግን እውነት ያርገዉ ❤
@user-cz1gn6ff9n
@user-cz1gn6ff9n 17 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hanichotube
@hanichotube 17 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀለገብዬ በእውነት እጅግ በጣም ደስ ይላል ይች ጀግና እሴት ፍጣሪ ይርዳት እንቁ የሆነ በዚህ እድሜ መጽፍ ማሳተም የቻሉ ናቸው ሼር❤❤❤
@hayatuu
@hayatuu 17 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል እልልልልልልልልልልል
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 17 дней назад
ሰላም።ሰላምዬ ሰላምሽ ይብዛ ማታ የነዚህን ልጆች ተለቆ ቪድወ ሸር አድርጌው ቪድወው ጠፍቷል የሸረኩላት ልጅ ምን ሆኖ ነው ኮፒ ወይስ ? ብቻ ግን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ከእግዚአብሔር የሚሰነው ነገር የለም ልባቸው ብርሀን የሆኑ ድንቅ ልጆች ነበሩ አሁን የአይናቸው ብሌን በራ በጣም ደስ ይላል እናታቸውም በጣም ጎበዝ ጠንካራ ትሁት አስተዋይ ናት ❤❤❤❤❤ ሰሞኑንንም አንድ እናት ሶስት ልጆች ያላት መንትዮች ሳይሆኑ የተለያዩ እድሜ ያላቸው ልጆች ተለቀዋል ቪድወ የነሱም በተሳካላቸው ብቻ ግን ኢትዮጵያዊን በጣም ትብብራቸው ይለያል ❤❤❤❤❤ድር ሲያብር አንበሳ ያስር እልልልል እንኳን ደስ ያላት እናታቸው 🎉🎉🎉🎉
@aklilnews
@aklilnews 17 дней назад
ሰላሚናዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው❤🙏
@TamratT-it3hp
@TamratT-it3hp 17 дней назад
ዋውውው ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቸው የብዙ ኢትዮጲያዊያን ምኞት ነው የነሱ አይን በርቶ ማየት እና በጣም ደስ ይላል 👍👍👍
@TemesgenBelay-qe8dl
@TemesgenBelay-qe8dl 17 дней назад
በእውነቱ በጣም ደስ ይላል እናትየዋ እንኳን ደስ ያላት የምር እሷ ናት እምትጎዳ ነበር አሁን ተመስገን ነው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 17 дней назад
❤❤❤🎉 ሰላምዬ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ፈጣሪ በምህረት ቸርነቱ ይጎብኝልን በርቺልኝ ዉዷ መልካሙን ያሰማን ❤🙏🙏🙏
@aklilnews
@aklilnews 19 дней назад
ሰላምዬ የኔ ምርጥ እህት እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 20 дней назад
እኳን ሠላም መጣሽ ሠላምዬ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ድል ለወገኖቻችን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@DemssFanta
@DemssFanta 20 дней назад
በጥቅሉ ከአማራ ከህልውና አደጋው ውጭ ለግል ጥቅም የሚያውሉ ከፋፋይ ሀሳብ ያለው ሁሉ መጠየቅ አለበት
@romanethiopia
@romanethiopia 20 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁለገብ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ጎበዝ እንደዚህ ድምፅ ስትሆኝ ደስ ይላል ብል ለፋኖ💚💛❤
@TamratT-it3hp
@TamratT-it3hp 20 дней назад
እንደዚህ ልቀሟቸው እነዚህ እማይረቡ ለመለያየት እሚሞክሩትን ማስወገድ ነው