Тёмный
Reyot
Reyot
Reyot
Подписаться
Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change.

ርዕዮት፣ የንጹሀንና የግፉአን ድምጽ፡፡ ለህሊና፣ ለህግና ለታሪክ ተጠያቂነት እንሰራለን፡፡
Комментарии
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 14 минут назад
ልደቱ ሆይ አይሳካህም መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል "'' "'ሀጢአቱን የሚሸሽግ የማይተዋትም አይለማም "' ይላል ኢትዮጵያ በሀሰተኛው አማኝ እየተመራች በሀቀኛው በሕወሀት ትግራይ ላይ የፈፀመችውን ሀጢአት ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ብላ ልደቱ ፖለቲከኛ ስለሆነ ብቻ አይሳካም ካላመናችሁ ልፉ
@miki-gf9ss
@miki-gf9ss 18 минут назад
As usual the same story. Lie after lie .
@chakisukoteklle
@chakisukoteklle 33 минуты назад
ሀገራዊ ምክክር ተደርጎ ብሔራዊ ዕርቅ ማድረግ እንደተጠበቀ ሆኖ ሀገራዊ ዕይታ ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ አንድ የጋራ አቋምና አደረጃጀት ላይ የሚደርሱበት ሁኔታ ካልተፈጠረና ቁርጠኝነቱ ካልመጣ በሽግግር ሂደት የተገኙ ስኬቶችን ወደ ሀገራዊ ውጤት ለመቀየር አስቸጋሪ ይሆናልና መጀመሪያ የፖለቲካ ቅኝቱ ሁሉን አሳታፊ ስለመሆኑ መረጋገጥ አለበት እላለሁ፣
@samuelhaile4930
@samuelhaile4930 33 минуты назад
Bekele gerba ye genuine yehone hasab nwe yesetut. First the opostion parties fom oromo,Amhara,Tigray and others shold disus and come to atleast baic common agendas.then has to form one big party and sel the idea for the people of Ethiopia.the world concerned orginazations and states will support you on election.then you can win and lead our country.
@berhanu7232
@berhanu7232 40 минут назад
ጦርነቱን ማን ጀመረው? እንዴት ለምን ተጀመረ ?
@fkrTeklay
@fkrTeklay 41 минуту назад
እንደሁል ጊዜው የበለጠ የሚበጀንን ሃሳብ አቅርበሃል በርታ ጋሽ ልደቱ
@nice-fs6on
@nice-fs6on 54 минуты назад
👍👍👍👍
@nice-fs6on
@nice-fs6on 57 минут назад
👍👍👍
@MuazEdris-hq7uj
@MuazEdris-hq7uj Час назад
እናንተባንዳዎች እየላቹ ምንሰላም ኣለ?
@danielbelay9731
@danielbelay9731 Час назад
LEDET ❤
@chicago9458
@chicago9458 Час назад
What? Who are these people living outside of the country talking about junk?
@MenajoMenajo
@MenajoMenajo Час назад
@MenajoMenajo
@MenajoMenajo Час назад
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Час назад
ከተቻለ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ፣ጃዋር መሀመድ፣ እና ሲኒየር የ TPLF ሰዋች ቢሳተፍ በጣም ጥሩ ይሆናል ብየ አስባለሁ
@derejenegatu151
@derejenegatu151 Час назад
ግም ለግም አንድ ላይ ብትጨፈለቁ የአብይ እሩብ አትሆኑም ።
@TekaHailu
@TekaHailu Час назад
*This is ♥️Epic💥Ato🇪🇹Lidetu...🙏...however most of the time... P/r Hiskiel Gabisa...OK🫣 but almost all of the OROMYAN political groups or individual they👉((talk out of context or they biased the concept)) even in tiktalk or youtube conversation somehow in a way to make continue the present👹narcist🔥government but we know them on OROMARA gamble... They still r unweakened to use the same Page*
@janetjohannes3392
@janetjohannes3392 2 часа назад
Abiy PP Treasonous committing #Tigraygenocide allied with foreign invading barbaric Eritrean troops. We will nevet ever forget this! Justice for Tigray!
@janetjohannes3392
@janetjohannes3392 2 часа назад
Abiy PP Treasonous committing #Tigraygenocide allied with foreign invading barbaric Eritrean troops. We will nevet ever forget this! Justice for Tigray!
@emshabebayhu4760
@emshabebayhu4760 2 часа назад
Ato bekele ante ewunet selam felagi neh? yalkewun befisum aniresam ,bicha le ethiopia hizib e/r yidiresilet
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 часа назад
በርቱ ተነጋገሩ ነገር ግን ወደመፍትሔ በፍጥነት የሚያመጣ መሆን አለበት ጊዜ የለም 📢📢📢
@tayechefo6312
@tayechefo6312 2 часа назад
Do you think someone will sit and watch your more than 3 hours video?
@Sisaygiday-i8k
@Sisaygiday-i8k 2 часа назад
ልደቱ ❤ቃላት የለኝም ለፖለቲካ ነብይ ነህ ብል እንደ ዶክተር አብይ ደጋፌዋች በስሜት አደለም አዉጥቼ አዉርጄ ነዉ
@TaMBiz-o8o
@TaMBiz-o8o 2 часа назад
መሪ እንዴት ሐገሩን እና የሐገርን ሕዝብ በጀት እና በድሮን ይደበድባል ከዚ በፊት ትግራይን ደበደበ አሁን ደግሞ አማራን ኢትዮጵያዊ የሆንክ ዜጋ ሁሉ ከፋኖ ጎን ተሰለፍ በጣት የሚቆጠሩ መርዝ ፖለቲከኞች እንዴት መቶ ሰላሳ ሚልየን ሕዝብን በሴራ እያጋደሉ እና እየገደሉ ይኖራሉ ???
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 часа назад
አሉላ " የሚያቀራርብ ስራ አልተሰራም " ስትል ሰማሁህ ? ማፈር የለም በቃ ??😂
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 Час назад
የተበላሸዉን ማስተካከል ነዉ የሚሻለዉ ወይስ እንደዚህ ነህ እንዲዚያ ነህ እያሉ መበሻሸቅ የሚሻለው ወይስ ቢያንስ ከዚህ በኋላ የህዝብ እልቂት እንዳይኖር ይቅር ተባብሎ አብሮ መስራት
@zekariasmekonnen8810
@zekariasmekonnen8810 2 часа назад
አሉላ ግን ልብህ ተለውጦ ነው? ትናገር የነበረውን ነውር የተሞላበት ንግ ግ ር ዘወር ብለህ እይ።ከሁሉ የከፋ ክፋት የተሞላህ ነህ። ለዋሸኸው ውሸት፣ ለሰበከው ጥላቻ፣ ላነሳሳሀው ና ላቀጣጠልከው ጦርነት በግልጽ ይቅርታ ጠይቅ። የትግራይ ፖለቲከኞች ልዩ ችግራችሁ ግልጽነት ማጣትና አጉል ብልጠት ነው። የዋህነት ና ፊትለፊት የሆነ ንግ ግ ር ብቻ መፍትሄ ይሆናል።
@galgalojarso523
@galgalojarso523 2 часа назад
Ke ahunu yehi wuyiyit wodqual! Bcz sile selam, sila teksu maqomi, sile national consunces Aworalehu bilehi, agezazun maswogedi or masgeded iyalki sile ayile sile maswoged kalki you're proposing megedadel! So you're already failed 😂😂😂 by the way you all are the causes for this all mes
@andnet2094
@andnet2094 2 часа назад
ኢትዮጵያን ከመጥፋት: ለማ ዳንና የአትዮጵያን ሕዝብ እየደረሰበት ካለዉ ዘርፈብዙ የሰቆቃ ኑሮ ለመታደግ የጎሳ ፖለቲካ በሕግ ታግዶ ወደቀደመዉ ክፍለ ሐገራዊ አሰተዳደር ዘዴ መመለስ ያሰፈልጋል:: ማንኛዉም ዕዉነተኛ ዉይይት በዚህ ጉዳይ ላይ ብቻ መሆን አለበት:: የትግሬ: የሱማሌ: የሲዳማ: የኦሮሞ: የአደሬ: የኦሮሞ: የአማራ: ወዘተ መንግሥት እየተባለ አገርም ሕዝብም ገደል አየገባ ነዉ:: እባካችሁ! እባካችሁ! ሌላዉን ሁሉ ተወት::
@EphremGebeyehu-n5p
@EphremGebeyehu-n5p 2 часа назад
😂 የሀገራችን ችግር ራሳቸዉ ፓለቲከኞቹ ችግር ሆነዉ ስለፈጠሩት ችግር ላይ የሚወያዩ ፓለቲከኞ ናቸዉ:: እንደ ሀገራችን ፓለቲከኞ ሀገራችን እና ህዝቧ መኖራችን የተዐምር ተዐምር ነዉ:: ስለዚህ አምላክ አዲስ አስተሳሰብ ያለው አዲስ ትዉልድ ያስነሳልን:: ባለፋት የሀገራችን ፓለቲካዉ ተሳትፎ ያላቸዉ ፖለቲከኞች ከፓለቲካዉ እባካችሁ ከመድረክ ዉረዱ እባካችሁ የተሻለ ነዉ::
@EfrataYared-v7m
@EfrataYared-v7m 3 часа назад
ከትላንት ስህተታችሁ መማር ማትወዱ ከግል ምቾት ውጭ ማይታያችሁ በደሐው ዜጋ ደም መበልጸግ ምትፈልጉ ሆዳሞች ዞር በሉልን ኢትዮጵያውያን ራሳችን ችግራችንን እንፈታለን አብረን መኖር መች አቃተን አጀንዳ እየሰጣችሁ ሀገር ታምሳላችሁ ውሾች
@AigaDandes
@AigaDandes 3 часа назад
እጅግ በጣም ትልቅ ሃሳብ እና ኘሮግራም ነው አቶ ልደቱ ።❤🎉🎉🎉
@challageletu2816
@challageletu2816 3 часа назад
BIf possible The nation construction should be based on Cofederation system.
@hailuhp7228
@hailuhp7228 3 часа назад
ካረጡ politician ምንም አንጠብቅም
@HasenEbrahim-n6t
@HasenEbrahim-n6t 3 часа назад
የአማራ የእሮሞ እናትግሬ ጽፈኛ በለበት ኢትዮጵያ ከመፍረስ አትድንም የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ አገር ከመፍረስዋ በፊት
@hussenali4298
@hussenali4298 3 часа назад
ሶስቱ ብሔር ባይኖሩ አስባችሁታል የሀገራችንን ሠላም መሆን
@user-sx7qj8xk7p
@user-sx7qj8xk7p 3 часа назад
everyone should have the gut to sacrifice his sub agenda to form a common agenda, otherwise this will take you no where. correction of the genotype should preceed the phenotype
@challageletu2816
@challageletu2816 3 часа назад
ስዓት አከፋፋይ እድሜ ጨማሪ እንደ ቁራ እጮህክ ቀሪ እድሜህን ትጨርሳለህ እንጂ የምታመጣው ነገር የለም አጀንዳ አከፋፋዩ ልደትሻ!
@Terryf4l
@Terryf4l 2 часа назад
Dedeb Gala! Aremene!
@mezgebuchakaheyi1215
@mezgebuchakaheyi1215 3 часа назад
Why transition process for government is needed ? Is it to change Abiy administration? is it to change constitution ? Is it to restore peace? Do you think these all are Ethiopian people questions? Peace may be common question ? Otherwise, others are the elit questions for power. You better pend the transition of government objective and ready for election as individual or party . If Ethiopian people elect you, you will have a power you eager for. Otherwise, believe me your discussion is just for talk. It is not doable? Gash Beke is right .
@kassahunmelese6151
@kassahunmelese6151 3 часа назад
Thank you lidetu for your tireless effort and thank you for the participants too
@yonas8690
@yonas8690 3 часа назад
ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ችግር ችግር የሆነ እንደ በቀለ ገርባ አይነት ሰዉ እንዴት የመፍትሄ አካል ሊሆን ይችላል ?
@moreethiopian898
@moreethiopian898 3 часа назад
በቀለ ያነሳው ሀሳብ ዉሀ የሚቋጥር ነዉ !!
@internetplan3427
@internetplan3427 3 часа назад
በእናተ የተነሳ ነው እንዲ መከራችን የበዛው፤ ከመነሻው ጀምሮ የሽግግር መንግስት እያላቹ ታላዝናላቹ። እንዲሁ ዘይትና ዉሃ እንደሆናቹ ትቀጥላላቹ።
@تايج
@تايج 3 часа назад
ሁሉም ኢትዮጵያ እንድ ሆነ ስልጣላይ ያለውም መግስት ተበብሮ መታገል ብቸኛው መፍትሄው አማራ ትግሬ እያላችሁ መበሻሸቅ ይቁም
@challageletu2816
@challageletu2816 3 часа назад
ሥራ የፈቱ ጡረተኞቾን ሰብስበህ ተጽናናበት ወጣቱ ተሻግሮ ሄዷል። ሌላ 30 ዓመት እንደበፊቱ የመቁጠር እድል የለህም ኦቦ ልደቱ!!
@challageletu2816
@challageletu2816 3 часа назад
እዚያው ከአንዱ ስቴት ወደ ሌላ ሰቴት ተሸጋጋር ልደቱ ። በአንተ ተፖለትካ አቋም አንድም የኦሮሞ ህዝብ አይስማም እዚያው በጸበልህ።
@endrisabasiabasi4620
@endrisabasiabasi4620 4 часа назад
betam asfelagi weyeyet, bertu enamesegnalen!
@yewyalehkasa761
@yewyalehkasa761 4 часа назад
የአንድ አገር ልጆች ነን የምጣላበተና የምንገዳደልበት መሰረታዊ ምክንያት ምን እንደሆነ እንመርምር ስልጣን ነዉ? ጥቅም ነዉ? ወይስ ሰዉነትን መናቅ ነዉ ስግብግብነት ሁሉ ለኔ የኔ ከምል ደካማ አስተሳሰብ ነዉ ለምንድነዉ መተሳሰብ ያቃተን?
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 4 часа назад
Great
@haimisha
@haimisha 4 часа назад
የዚህ ሁሉ ማሰሪያ ሃሳብ አቶ በቀለ የተናገሩት ነገር ነው። ፖለቲከኞች ሆይ ሁል ጊዜ ህዝቡ ህዝቡ ትላላችሁ፤ በእርግጥ ህዝቡን ታውቃታላችሁ? ህዝቡ ሲባል የሆነ ረቂቅ ነገር ታደጉታላችሁ። ለምን? እኔ ለአገሬ የምመኘው ሁላችሁም የፖለቲካ ሰዎች ህዝቡ በሙሉ እያያችሁ በቀጥታ ስርጭት የፈጀውን ጊዜ ፈጅቶ ሃሳባችሁን ፍርጥርጥ አድርጋችሁ አቅርባችሁ። እያንዳንዱ ዜጋ ቢታዘባችሁና ቢመርጥ ደስ ይለኛል። እንደ እኔ የፖለቲከኞች ዋነኛ ችግር ሆኖ ያየሁት ስልጣንና ስልጣን መያዝ ብቻ ነው ግባቸው። አገሪቱን ማንም ዜጋ በሕግ ብቻ ይምራ የሚል የጸና አቋም በሁሉም ልብ ውስጥ መኖሩን እጠራጠራለሁ።
@endalefituma8856
@endalefituma8856 4 часа назад
እናንተ ሰልጣን እሰከምታገኙ ሰንት ሰዉ ይለቅ?በህዝቡ ህይወት አታሹፉ we need only common benefit
@Terryf4l
@Terryf4l 2 часа назад
ATELA YEMNDER BALTET!
@tegegnhaile-d4y
@tegegnhaile-d4y 4 часа назад
ልደቱ አያሌው ድንቅ የፖለቲካ ተንታኝ ነዉ ።
@wondimuYisma
@wondimuYisma 4 часа назад
ባንዳ የባንዳ ልጆች ምንም ውይይት ሀያስፈልግም እኛ ኢትዮጵያውያን የሚያስፈልገን ጠካራ መንግሥት ነው ያለቃቹ ግብፅ ሴራ የሚቅ